ደጀ ሰላም ማን ናት?

ደጀ ሰላም

በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ዜናዎችን፣ አስተያየቶችን፣ ጥያቄዎችን፣ መልሶችን የምታወጣ የጡመራ-መድረክ ናት። 
ግለሰቦች ለሚጽፏቸው ጽሑፎች “ደጀ ሰላም” ኃላፊነቱን አትወስድም። 
ደጀ ሰላም ራሷ ያዘጋጀቻቸውን ጽሑፎች “ደጀ-ሰላም” ብላ ትጠቅሳለች። 
ኃላፊነቱን የምትወስደው ለነዚያ ጽሑፎች ብቻ ነው።
ቸር ወሬ ያሰማን፣ 
አሜን 

dejeselam@gmail.com

Blog Archive