March 5, 2013

በውጪ አገር ያሉትን አባቶች ያጋልጣል የተባለ ትንሽ መጽሐፍ ተሰራጨ


  • ቤተ ክህነቱ ይህንን ያደረገው ዕርቁ የፈረሰው በውጪዎቹ ችግር መሆኑን ለማጠየቅ ነው፤
  • የደጀ ሰላም ምንጮች “ቤተ ክህነታዊ ሐረካት” ብለውታል። 

(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 26/2005 ዓ.ም፤ ማርች 5/2013/ PDF)በስደት የሚገኙነትን አራተኛው ፓትርያርክ ጨምሮ በውጪ አገር ያሉ አባቶችን ስሕተት፣ ጥፋትና ዕርቀ ሰላሙን ማፍረስ የሚያትት እንዲሁም ፓትርያርኩ ከሥልጣን የወረዱት ተገደው ሳይሆን በራሳቸው ፈቃድ መሆኑን የሚያትት ባለ 52 ገጽ አነስተኛ መጽሐፍ ታትሞ በመሰራጨት ላይ ነው።


ይኸው በአቡነ ማቲያስ ዕለተ ሲመት ጀምሮ መሰራጨት የጀመረው መጽሐፍ በብዙዎች አባባል የቤተ ክህነቱ “ጂሐዳዊ ሐረካት” የተሰኘ ሲሆን አዲስ ተሿሚው ፓትርያርክ ይቀጥላል ሲሉ ተስፋ ከሰጡት የዕርቅ ሒደት ተቃራኒ ሆኖ ተገኝቷል። በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንም “ዶኩመንታሪ” ፊልም እንዲሰራበት ኮሚሽን ተከፍሎበታል በሚባለው በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዕርቁን በጉጉት ይጠብቅ የነበረውን ምእመን ለማሳመን ረብጣ ብር እየፈሰሰ ነው።  

ይህንን አጭር መጽሐፍ/ ዶኩመንት ለመመልከት ይህንን ይጫኑ።

ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን

38 comments:

Anonymous said...

GUD Fela Zendiro....

Anonymous said...

what I see is blind coments. the problem is we are just focusing in one thing, the SYNOD in Ethiopia. we never examine the problem the American synod may have. we need to justify both side equally. if we are focusing on one side, we are not bringing any solution to the church. Why dejeselam never coment in atleast in the last two or three months about the synod in america. I believe the synod in america is mor connected with politics than the synod in ethiopia. why do these fathers keep silent or never say any thing or why no body asked them any thin? I see more problems in the american synod than the one in Ethiopia. why abune merkoriewos keep silent in this all dark time for the church. if he is the true father, he should come out and witness the truth. but I believe, the synod in america is not concerned about the ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH. DEJESELAM:- BE RESPONSIBLE AND BALANCED WITH ALL YOUR POSTS REGARDING THE CHURCH. DONOT BE ONE SIDED SHARP KNIFE.YOUR KNIFE SHOULD CUT THE PROBLEMS ON BOTH SIDES EQUALLY.

Wolday said...

The person who wrote this garbage should be ashamed of himself. My God!! How can people make such enormous lies by saying 'esme laeleye...'? haha

I wasted half an hour trying to find some modest truth buried deep inside the pile of lies and damn lies. People now the campaign has taken a new direction, and a dangerous one as that. Abune Merkorios was evicted from his position as a result of a letter signed and sealed by the then pompous minister Tamrat Layne. Tamrat has confessed to the American Embassy in Addis Ababa about his divisive role in the eviction of Abuna Merkorios and the bifurcation of the Church. You get this Wikileaks information linked at Wikipedia:

In 2011, a Wikileaks cable was released in which former Prime Minister Tamirat Layne, during a 5 January 2009 meeting with U.S. ambassador Donald Yamamoto, revealed that "he wants to assist in the reconciliation of the Ethiopian Orthodox Church and the Ethiopian Orthodox Church based in America, because he signed the order that removed the original patriarch and bifurcated the church."


But the writer of this report who cynically calls Merkorios and friends as the fathers of lies is himself a marathon lier. Nowwhere in the 52 page nonsense he admits the possibility of political interference. From his authoritative narration he sounds as though he were one of the main actors of that diabolical theatre which unceremoniously removed Abuna Merkorios to make way for the ethnicist and self-serving revolutionary democrat Abuna Paulos.


Somewhere in his long and boring report he draws an infantile parallel between a patriarch and a president. He claims that a country cannot have two presidents if the former has been replaced with a new one. But he is wrong. If you can get followers you can still be a president. Look at China. When Mao the Communist captured political power in mainland, the Kuomintang party fled to Taiwan and still rule the island with amazing technological and administrative feat. That is how China has had two presidents over the last 70 years: one rules from mainland and the other from an island.

In the same manner we can have two patriarchs. One installed and operated by TPLF. Yesterday Aba Paulos and today Aba Matias are both from Tigray. There is no religion. It is all about ethnic politics. We too have there right to support our own patriarch in exile. No little TPLFite should tell us who should be our leader. Abuna Merkorios is our leader.

This does not mean Abuna Merkorios is blameless. He could have condemned the atrocities of Derg which were common in those days. He did not. But you cannot spin stories and say that his Shengo membership was because he was an active supporter of Mengistu Haile Mariam. That is very unfair. With similar echoes you could exactly say that the late Aba Paulos was more revolutionary than the revolutionary democrats. We see bishops including the defunct Aba Paulos in parliament sessions. Is that because they are card caring members? You be the judge.


To avoid misrepresentation, I would prefer if the church was the symbol of love and Ethiopian unity. And I am sure most orthodox adherents share the same idea. But if the Tigre people get shameless and want to control everything from religion to politics to the disadvantage of others, we must say no and follow our own route.

We should all pray to God so that he will send someone less ethno-centric and spiritual.

Anonymous said...

i think this is reality. They are too late though.

Anonymous said...

አሁንስ ልክ እንድ ESAT ሆናችሁ። ማጋነንና እኔ ያልፍለኩት ሁሉ ውሽት ነው ማለት አይጠቅምም።

Anonymous said...

Ahun enqan menale zeme belu Abune matyas le Abune pawlose enqan albegachewm serachew tessgsgew besmachew new yengdut sent tfat yedersew yehenen guday lieyaskomu yegbal lielawn gze yeftwal...

Anonymous said...

Dear Dejeselam Editor,

You better leave our church and join the ESAT group . they may find job for you if you are Gondere.

Anonymous said...

Thank you for posting the document. This document should have been released a long time ago. It gave me something to hold and point to. I have heard some of the issues included in the document from two other Ethiopian bishops. One of them is alive and the other one passed away in 2006.
It is a shame that they participated in all the meeting and signed all the documents. But, when it did not go their way they left the country and claimed that they are the legal Synod. The truth may be delayed but will come out and it did. Game over and get behind the truth and work to develop the church instead of pointing fingers.
My message to the entire Bishop in North America affiliated with the “Synod in Exile”, accept the truth and work and pray and be a good citizen if not a good religion leader. How many years do you have in this world – repent and do a good deed. May be your lies will be forgiven when you face your creator!!
awg

Anonymous said...

You better leave our church and join the ESAT group . they may find job for you if you are Gondere.
What doesit mean. Mettew Yanebebut erasewo enji Dejeselam meche ebetewo metta anbibughn alech. Mettitew anibibew siyabeko degmo yisadebalu....Maferiya

Anonymous said...

I HOPE DEJESELAM IS LEARNING SOME THING FROM THE COMMENTS. TRUTH,RESPONSIBILITY AND EQUALITY ONLY FOR OUR CHURCH. ONE SIDED COMMENTS HAS MORE HARM THAN BENEFIT. DEJESELAM STOP AND THINK TWICE! ARE YOU TREATING BOTH SYNOD EQUALY? ARE YOU MAKE THINGS EASY OR DIFFICULT? ARE YOU BENEFITING THE CHURCH OR HARMING? RELAX AND THINK TWICE BEFORE YOU POST ANY. DO'T BE JUDGEMENTAL!!!! it is easy to judge. thanks dejeselam.

Eg. LIKE DISLIKE POSTS

JUDGEMENTAL POSTS:dilike

-ደጀ ሰላም ከወራት በፊት አቡነ ማትያስ እንደሚሾሙ ያሳወቀችው እውን ሆኗል፤
-Not Breaking News: Abune Mathias Has won
I SUPPORT THIS KIND OF POST: like
-ከ5ኛው ፓትርያርክ ግድፈቶች መካከል አሁንም እንዳይደገሙ መታሰብ ያለባቸው ነጥቦች

Anonymous said...

አሜሪካ ሆኖ የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ማለት ስለማያዋጣ ወደእርቁ ማመዘን ይሻላችኋል ለጥቅማችሁ ስትሉ ታሪክ የማይረሳው ጠባሳ ትታችሁ ልታልፉ ነው ጳጳስ መቼም ልጅ ስላሌለው ለልጆቻችሁ አንልም ለልጆቻችን ግን እባካችሁ የምናወርሳቸው አታሳጡን እናንተ ዘረኞች አሜሪካ ይቁጠረው ስራችሁን በእናንተ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ካህናቱ ከጥቂቶቹ በስተቀረ በዘር ተሰግስጋችሁ መቀመጣችሁ እየታወቀ ወያኔ ዘረኛ ይባልልናል የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች ማለት ይሄንን ነው እሺ አቡነ ማትያስን ወያኔ መረጣቸው እያላችሁ ልክ እንደጨዋ ምንም እንዳልፈጸመ ስታወሩ አታፍሩም አቡነ መርቆሪዎስ በመንፈስ ቅዱስ ነበር የተመረጡት ልትሉ ይሆናል መቼም እናንተ አታፍሩም በርግጥ ደርግ ለናንተ መንፈስ ቅዱስ ነበር ምክንያቱም የምሰራው ስራ ይሄ ነው ቃሌን ስሙ ይላችሁ ስለነበር ማለቴ ነው ለማንኛውም ጉዳችሁን ላስነበቡን እያመሰገንን ቀኖና ፈረሰ የመትለውን አባባል በምትኳ ሌላ ቃል ፈልጉላት ቀኖና አፍራሹ ማን እንደሆነ አወቅነው እባካችሁ አታታሉን በቃን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሊያሳብዱን ነው

yared said...

Betam yigermal Betsue abune Merkoriwos megezetachewun tenagerachehu metsehafem awetachehu neger gen be bebetsue Abune tekelehaimanot tewgezew kesinodos yeteleyuten Aba Matiyasen Patriyaric adergachehu seteshomu Enanete Erasachehu 10 Etef heg yetelalefachehu aymeselachehum afachehun zegetachehu yihun yihun endalachehu Afuwan kefeta endetewetachehu siol tetebekachehu .

Anonymous said...

We have to be clear here. Our church is not free; there is a huge pressure from the political power. It has never been free, we have to admit it. However, this time it gets worsen. However, this can bot be taken as an excuse to split our church. That should be underscored. I think it is now becomes clear that these fathers made the truth hidden from the public, and that bitterly confused many church followers. I agree the document contains a lot of inappropriate words, especially not expected from any church affiliated father or employee, but it has valuable documents that may clear the confusion that had been floating around for more than two decades. My question, which I still do not understand, is that “what was the benefit to hide these documents for such a long time?” Had these document been public 20 years ago, we wouldn’t have the so called ‘exile synod’, which is unheard of in any churches’ history. So, the documents gave us a hint who did what? Why? and when? So, just let’s give an elephant ear to those who would like to confuse us again, and hold hand in hand and find a solution to our church together. If we are together, we can do something but if we continue our division with baseless confusing story, then I’m sure you understand what will happen. Woyannie will continue make fest and watch us fighting and at the same time it drags our mother church into trash, continue destroying our monasteries. Because, Woyannie kept us busy with the assignment that it gave us, the power of division!! We do not have to be a rocket scientist to figure this out, just a few months ago, we were trying to be united and make a noise about our Wldeba monastery. That is now evaporated and I do not see anybody talk about it anymore, reason because Woyanie is very smart and it gave us another silly reason to go back to our divided cave. So, let’s be united and convert our ‘just words’ to practical. Whether we like it or not, Woyannie manipulated the election and gave us the patriarch it wanted. The Hollywood movie style election drama is done, and we know our power that we cannot change this. But if we united, we will definitely bring significant and permanent change to our church. Wake up!!!

Anonymous said...

ጎበዝ 20 አመት ሙሉ ፋርጣዎች ጉድ ተጫወቱብን አይደል? እነሱ ደራሲ እኛ ተደራሲያን እኮ ነው የሆነው። ለመሆኑ በኢትዮጵያ ሌሎች፤ ከነሱ በቁጥር የምንበልጥ፤ ከነሱ ጎጥ የማንወለድ መኖራችንን ያውቁ ይሆን? ፎቶው የሚያሳየው አባ ሃብቴ በአቡነ ጳውሎስ ሲመት ከጎናቸው ቁጭ ብለው ነው። "ሹመት ያዳብር" ብለው ሲያበቁ እዚህ መጥተው ይሄ ሁሉ እሚሉት ትንሽ አያሳፍራቸውም? ምን ይድርጉ በጎጥ ለታወረ ህዝብ እውነት ማለት የርሱ ጎጥ ሰው እሚናገረው ነውና ተከታይ አላጡም። ከሁሉም የሚገርመው ግን የዛን ጊዜ የፓትሪያርክ ተስፈኛ የነበሩት አባ ዜና ማርቆስ አባ መርቆሬዎስን ግቢውን ባፋጣኝ ለቀው እንዲወጡላቸው ማስወሰናቸው ለስልጣን የነበራቸው ሩጫ በገሃድ ያሳያል። አገር ቤት ያሉት ምንም እንኳን የችግሩ አካል ቢሆኑም በዚህ ጊዜ እርቃኑ የቀረው አሜሪካ የመሸገው ዘብሄረ ፋርጣ ለመሆኑ አንድና ሁለት የለውም። ፓትሪያርኩና የተቀሩት አምስቱ ተራ በተራ ከኢትዮጵያ ወጥተው አሜሪካ የመሸጉት ጳጳሳት የአንድ ጎጥ መሆናቸው የችግሩ ምንጭ የት እንዳለ ራሱ ይጠቁማል። የሃዋርያው አቡነ ይስሃቅ ሃገረ ስብከት በወረራ ከያዙ በኋላ የሾሙዋቸው ጳጳሳትም ቢሆኑ ክሁለቱ በስተቀር አስራ አንዱ የመንደራቸው ሰዎች ናቸው። ለነሱ ዋናው መመሪያ የራስህ ሰው በክፉ ጊዜ አሳልፎ አይሰጥህም ነው።
አባ ሃብቴ ሳስታውስ ሁሌም ባእምሮዬ የሚመጣ ኦቴሎ በተባለው የዊልያም ሸክስፒር ቴአትር ያለው እያጎ ነው። ነብሱን ይማረውና ሱራፌል ጋሻው የእያጎ ገፀ-ባሕርይ ወክሎ ሲጫወት በዴዝዲሞና የሚጠነጥነው ተንኮል የአባ ሃብቴን ስራ ያስታውሰኛል። መሰሎቻቸውን ጳጳሳት አስተባብረው ፓትሪያርክ መርቆሬውስን “ደጋውም ቆላውም ተባብሮብዎታል” በማለት በተፈጥሮአቸው ድንጉጥ የሆኑትን አባት ገፋፍተው ከመንበራቸው አፈናቀሉአቸው። በወንዘኝነት መመዘኛ ፕትርክናው ከኛ አይወጣም ብለው ተማምነው የቆዩት አባ የኋላ-ኋላ ግን ባላሰቡት መንገድ ውጤቱ እማያምር መሆኑ ሲገነዘቡ አፈገፈጉ። አሜሪካ መጥተውም ሲኖዶስ የሚያክል ትልቅ ነገር በርበሬና ሽሮ ይመስል “ይዤው መጥቻለሁ!” በማለት ደሰኮሩ። ከሰላማ ከሳቴ ብርሃን እስከ ዘመናችን ስንት መከራ ተቋቁማ በአንድነትዋ ፀንታ የቆየችው ቤተ/ክርስቲያንም ለግል ጥቅምና ፖለቲካ ሲሉ ከፈልዋት። አሁን እግዜር ለንስሃ የሚሆን ግዜ ሰጥቶአቸው እያለ የለያዩአትን አንዲት ቤተ/ክ ፤ ጉዳዩ የሚያውቁ አባቶች አንድ በአንድ ከመሄዳቸው በፊት፤ መልሰው አንድ ቢያረጓት በነፍስም በሥጋም ይጠቀማሉ።

ሰሎሞን said...

ይህ ዝባዝንኬ ለአቡነ መርቆሪዎስ በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው የሰጣቸው። የመጀመሪያው ነገር አቡነ መርቆሪዎስ “በሕመም ምክንያት መቀጠል ስለማልችል ስልጣኔን ተረከቡኝ ብለዋል” የተባለው በቃላቸው እንደሆነ በቃለ-ጉባዔዎቹ በተደጋጋሚ ከመጠቀሱ በስተቀር አንድም የጽሑፍ ማስረጃ ያለመቅረቡ ነው። አንድ የቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አይደለም ተራ የቢሮ ተላላኪ ሥራዬን እለቃለሁ ቢል “ጽፈህ በማመልከቻ አስገባ” መባሉ አሁንም ያኔም የተለመደ አሠራር መሆኑ እየታወቀ የቃላቸውን ብቻ ይዞ ሲኖዶሱ በመንበረ ፕትርክናው ላይ ውሳኔ ይሰጣል ብሎ ማሰብ ከቂልነት በላይ ቂልነት ነው። በፍጹም በእንዲህ ዓይነት ነገር የሲኖዶስ አባላት ይገቡበታል ብሎ ማሰብ ማንነታቸውን ያለማወቅ ነው። ነገር ግን የተጠየቁት በግልጽ ከባለጊዜ ኃይለኛ ስለሆነና ሰነፎች በመሆናቸው ምን ቸገረን በርሱ ከመጣ ብለው አድርገውታል።
ሌላው የሚገርመው አቡነ መርቆሪዎስ ከመንበራቸው በመገፋታቸው ላይ አሁን በሕይዎት ኖረው ስለትክክለኛው ሁኔታ መልስ መስጠት የማይችሉት አቡነ ዜና ጻፉት በተባለ ደብዳቤ ላይ እንዲህ ይነበባል "ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ፦ ነሐሴ 28 ቀን 1983 ዓ.ም በተደረገው ቅዱስ ሲኖዶስ ቅዱስነትዎ በዕረፍትና በሕክምና እንዲቆዩ ሲደረግ ስለማረፊያ ቦታ ጉዳይም ቅዱስነትዎ በሚፈቅዱት እንዲሆን መወሰኑ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ቅዱስነትዎ መንበረ ፓትርያርኩን ይልለቀቁ በመሆኑ ቀደም ሲል ከየአቅጣጫው የነበረው ግፊት አሁንም እንደቀጠለ ነው” ይልና ሰላም እንዲገኝ መንበረ ፓትርያርኩን ይልቀቁ ብሎ ይደመድማል።
በመጀመሪያ ነገር “አሞኛልና ስልጣኔን ተረከቡኝ” ያለ አባት ምን ሲያደርግ ደብዳቤ ተጽፎለት እንዲለቅ እስከሚገደድ ድረስ መንበረ ፓትርያርኩ ላይ እንደሚገኝ አንባቢ በቀላሉ ሊረዳው ይችላል። ሌላው ይህ ደብዳቤ እርቃኑን ያስቀረው ጉዳይ ደግሞ “ከየአቅጣጫው የነበረው ግፊት አሁንም እንደቀጠለ ነው” የሚለው ታምራት ላይኔ በቃል የተናገረውን በጽሑፍ ቤተክርስቲያን ማረጋገጧ ነው። ልብ አድርጉ በመጀመሪያ “በሕመም ምክንያት እለቃለሁ በማለታቸው” ለተባለ ሰው ታዲያ “ልቀቅ” ብሎ መጻፍ ለምን አስፈለገ? ከዚያ የሚገርመው ደግሞ አንዴ “በሲኖዶስ ስብሰባ ከመንግሥት ጋር ወግነው በመሥራት መንፈሳዊ ኃላፊነታቸውን አፍርሰዋል ወንጀለኛ ናቸው ለሥልጣኑ አይመጥኑም መነሳት አለባቸው፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ መንበረ ፕትርክናውን በግልጽ ለራሳቸው በተጻፈ ደብዳቤ ይልቀቁ መባሉን እያመነ “ከሕመማቸው አገግመው ይመለሳሉ ብለን አንድ ዓመት ጠብቀን ነው ሌላ ፓትርያርክ የሾምነው” ይለናል። የወረቀት ገለባ ይላችኋል ይህ ነው። አቡነ መርቆሪዎስ በደርግ ጊዜ ለተሠሩ ሥራቸው የራሳቸው ሸክም ሊኖራቸው ይችላል። አቡነ ጳውሎስ ከርሳቸው በበለጠ አደረጉት እንጂ የአቡነ መርቆሪዎስንም የሚክድ የለም። ነገር ግን ይህ ሁሉ 52 ገጽ ሐተታ አቡነ መርቆሪዎስ በራሳቸው ፈቃድ ነው መንበረ ፕትርክናውን የለቀቁት ለማለት ከሆነ የተገላቢጦሹን በማስረጃ ያሳየ ነው። እርቁን ያፈረሱት በውጭ ያሉት አባቶች ናቸው ለማለትም ከሆነ ሰው የእርቁን ጉዳይ ምን ያህል ሲከታተል እንደነበረ ካለመረዳት የመነጨ ነው። ማን ከኤምባሲ ጋራ የሚሠራ ሽማግሌ ልኮ በሌላ በኩል ደግሞ አስመራጭ ኮሚቴ ሲመርጥ እንደነበረ በግልጽ የታየበት ስለሆነ ራስን ማታለል አይጠቅምም። እውነቱን እያወቅን ሕፃናት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ሲያዙ የሚሰጡትን ዓይነት ምክንያት መስጠት ለእግዚአብሔርም ለሰውም አይሆንም። ውጭ ያሉ አባቶች የራሳቸው የሚወቀሱበት ድካም ሊኖራቸው ይችላል። ያንንም እንዲያሻሽሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው። እናንተም ተመለሱ። እስከመቸ በእንዲህ ዓይነት ስንፍና፣ አድርባይነት፣ ዘረኝነትና የስልጣን ጥመኝነት ፈረስ ስትጋልቡ ትኖራላችሁ?

satenaw said...

እንደ ምን ሰነበታችሁ ደጀሰላሞች
በጣም ግራ እያጋባችሁን ነው:: የቆማችሁት ክቤተክርስቲያን አንድነት ጋር ይሁን ወይ በተቃራኒው ግልጽ አይደለም:: ሲያሻችሁ ወጣትና አረጋዊ ያን ጳጳሳት በማለት ልዩነትን ለመፍጠር ሲዳዳችሁ ሳነብ ወያኔስ ምን አደረገ ያስብላል:: ከአቡነ ጳውሎስ ሞት ወዲህ ደሞ አቋማችሁ 180 ዲግሪ ነው የተቀየረው ለሞሆኑ ተገንዝባችሁታል? ለቤተክርስቲያኒቱ አንድነት የምትቆረቆሩ ከሆነ እውነቱን ለመናገር ድፍረቱ ይኑራችሁ ውገናችሁም ከቤተክርስቲያን ጋር ይሁን ከሰው ይልቅ:: ቀድሞውንም ቢሆን ሲኖዶስ አይሰደድም ከተሰደደም ወራሾቹ ከአንድ አካባቢየወጡ አባቶች ብቻ አይሆኑም ነበር:: የዚህ የዚህ ወያኔስ ምን የተለየ ነገር አደረገ? ከዚህስ የበለጠ በጎጥ መፈላለግ ይኖር ይሆን? ሀገሬ እምነቴ የሚሉት አባባሎች ከአፋዊነት ዘለው በተግባር የትኛውም ወገን ዘንድ አይታዩም:: እናንተም በዚህ አባዜ ውስጥ ላለመግባታችሁ ምንም ማረጋገጫ ይገኛል:: የምወዳችሁን ያህል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በድህረ ገጽአች ከማነበው ተጠራጠርኴችሁ::
በሉ ሰላም እንሰንብት
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Anonymous said...

ESAT does not broad cast madman or mindless people talk like ETV or ETB. I am sorry to you because you do not have access to ESAT. Your lords blocked it in Ethiopia to make you honest cadire.

kelbesa said...

1. አቡነ መርቆሪዮስ ስራው ስለከበዳቸው እና ስላመማቸው በፍቃደኝነት ስልጣን ተረከቡኝ አሉ

2. ሲኖዶሱ መኪና ሹፌርና አበል መድቦ በጸብልና ብህክምና እንዲረዱ ወሰነ

3. አቡነ መርቆሪዮስ መንበረ ፓትሪያርኩን በፍቃደኝነት አልለቅም አሉ

4. አቡነ ዜና ማርቆስ ለ አቡነ መርቆሪዮስ መንበር ፓትሪያርኩን እንዲለቁ ደብዳቤ ጻፉ

4.1 አቡነ መርቆሪኦስ ሰላም እንዲአገኙ
4.2 ቤተ ክርስቲአን ሰላም እንድታገኝ
4.3 ከየ አቅጣጫው ግፊት በረታ

5. ከየአቅጣጫው ግፊት ነበር( መቼ ነበር ግፊት የጀመረው?, ግፊቱ ከየት ከየት አቅጣጫ ነበር? ጝፊቱ ይሆን 'ህመም' ያመጣው?)

6. በፊቃደኝነት ስልጣን ከተለቀቀ መንበረ ፓትሪያርክ ለመልቀቅ አስገዳጅ ደብዳበ ለምን አስፈለገ?

Anonymous said...

It is a sad story that the Syndod in country is putting effort to legitmize its authorithy. If the book was a complete story including the deeds of the EPRDF. I would have taken it. Story goes as the teller says not as what has happened... the book is the work of EPRDF affilated Abunes... whoes life is smeared with fornication, Evil deeds.
May God bless EOTC

Anonymous said...

Thank God finally the truth coming out.i was in kenya when Abune Merkerios and Abune Zenamarkos arrived in kenya. Abune Zenamarkos his process went through fast and Abune Merkerios was there for long. any way at that time the Synodos was with out no leader for two years, because the patriarc resighn and left the country why Abune Merkerios do not want to tell the truth. and abune melkezedik he was there to elect abune Paulos and congratulate him and come to us. please ask those father to tell the truth, let our church get peace.God bless Ethiopia

Anonymous said...

East better than ETV

Anonymous said...

አዝናለሁ፤ በራሴ። ቤተክርስቲያኔ የቀራጮች መፈንጫ ሆና ማዬት፤ እንዴት ከባድ ነው። ከ 20 ዓሞት በፊት የተሾሙት አባት፤ በመንግስት ትዕዛዝ ነው የሚለው ጽሑፍ፤ በቀደም ዕለት ስለተካሄደው የሹመት ሂደት ንፍሽ ማለት አይፈለግም! እንዲህ ነው እንጂ ድንቁርና፤ በአምላክ ስም መዘባበቻ ጽሑፍ መለቀቅ ምን ይሉት ይሆን? የድንግል ማርያም ልጅ፣ አይቀርም፣ ይፈርዳል! ሁሉንም እንደስራቸው ይሰጣቸዋል። ተኩላዎች ያልፋሉ፣ ቤተክርስቲያን ግን አታልፍም። ተረፈ አርዮሳዉያን፣ ከርሳቸው ሲሙላ፣ እድሚያቸው ሲገፋ፣ በእየ ተራ ወደ መጡበት ይሄዳሉ። እስከዚያው ግን-አደንቁሩን!!!

Anonymous said...

Medre forem hula!

Unknown said...

Who would believe anything that TPLF says true ? No matter what they say, no rational person would believe them other than those their own worshipers. Any TPLF affiliated organizations or institutions, including 'religious one ' are not credible to rational human being at all ! Everything they said in the past has been found untrue. They have told us Eritrea was Ethiopian colony. They have told us Ethiopia has 100 years history. They have told us Amhara is the enemy of Tigray people. They have told us Ethiopia don't deserve access to the Red Sea because it is belong to Eritrea.None of them are true. So we don't care about their diatribe writings or speech. We knew them who they are .We just have to put their diatribe writings into our trashcan. As simple as that !

Anonymous said...

በውጪው ጎንድሬ፣
በውስጡ ትግሬ፣
ሌላው በስንፍና ወሬ፣
ቤ/ያንን በጠበጧት ሰላሟን አሳጧት ተመርዘው በጉሳ አውሬ∷

እናማ እሪ በይ ቤ/ያኔ እሪ በይ ሃገሬ፣
እንዲያጠፋልሽ የጉሳውን አውሬ፣
ሠላምን እንዲሰጥሽ ሰናዩ ገበሬ፣
ሠላምን እንዲሰጥሽ ትጉሁ ገበሬ∷

Anonymous said...

I was looking for such kind of evidence for a long time. I think it is a good for rational people to understand the truth. If possible i wish to see the content of Tamirat Layen's letter

Anonymous said...

ይህን 52 ገጽ መጽሐፍ ላወጣችሁ የሕትመት ቦርድ አባላት፦ አሁን ያወጣችሁት መረጃ በጣም ጥሩ ነው። አሁን ደግሞ ታምራት ላይኔ የጻፈላችሁንና በዊኪሊክስ የተጻፈውን ከኤምባሲ አስፈልጋችሁ አውጡልን። እነሱ ይቀራሉ። ለአገልግሎታችሁ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።

Anonymous said...

We should be thinking of reconciliation and togetherness! Who ever published this book or "historical fact" is doing more harm to our church than benefiting her. We've heard it all! In the old days, one bishop, who is dear to me, has mentioned to me that they (bishops) in fact presssured His Holiness to resign but, the bishop also mentioned that it was not the intention of His Holiness to step down but he did...whether the pressure came from TPLF or from the holy synod itself. The bottom line is now we've a problem which needs a profound solution. And the comments I see do not open paths to solutions but, make great rifts to the problems. Please, brothers & sisters, lets be solutions to our churh & country but, not problems & burndens. Let's be Chritians & look towards unity of our church & holy fathers. Our country is poor but, provided us with education and most of all pride that we hold our heads high! Our church is rich in faith & is open to all who seek salvation...we grew up in it...so let's show the result of it and be cultured and respectful to all as she taught us throughout our lives. Why have become dormant & hybernate through our chritianity and give our life to the devil & became his instruments? It puzzles me to see how we became insensitive to the chritian ways of life as we are more exposed to elaborate teachings on sundays by deeply bible-educated young deacons & piests. In the old days, our parents had no exposure to the sunday sermons and yet they tolarated & respected each other and have united against poverty & foriegn invaders to hand over our church & country to us. But, now we are going against our parents & make their tireless efforts fruitless. I am sadned by the malice agianst our holy fathers, holy church & our ountry. This is a curse my brothers & sisters! Lets unite not divide, let us respect our elders as Moses brought us the commamdments which teach us to respect our elders. Let us help build our church & country not destroy them as malice is a poison which will completely destroy our beloved eternal home & our contract home. If we truely care about ourselves, then forget about FARTA, TIGRE etc.. as we're all one through our Lord Jesus Christ as he gave his life for us and he invited us to share his body & blood so that we'll become one in him and have eternal life.
As such, don't foget that all our fathers are one and we're also one as we all have taken his body & blood.....
One brilliant monk asked the ongeragation I attend "If anyone hasn't taken Kidus Qurban, please, raise your hands" and most of them with the exception of very few of us, raised their hands! and he asked again "ARE YOU SURE?" they murmured "... Yes.. yes.." he reminded them of their baptism!and everyone of them was silently surprised! with that in mind, please, notice that he've all been blessed with the body & blood of Christ hence we are ONE and united in Christ!
Let me beg each and everyone of you... FOR THE SAKE OF OUR HOLY MOTHER, THE HOLY VIRGIN MARY, please, Do Not Utter bad words about our Holy fathers altogeher (be it abroad or at home). Let Satan be cursed and embarassed!
Glory be to the father, and be to the son and be to the Holy spirit.One God. Amen.

Anonymous said...

ይድረስ ለቤተክርስቲያን ወንድሞቼ ፦
ስለቤተክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታ ለመረዳት በየብሎጉ ማየታችን አይቀርም ግን ማወቅ ያለብን ነገር ብሎጉ ላይ የሚጽፈውም ሆነ
አስተያየት ሰጪው ሁሉም ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪዎች በመምሰል የራሳቸውን ሀሳብ ያስተላልፋሉ ፡
ለምሳሌ፦ፖለቲከኞች ፦ኢሃዲግ ፣ ተቃዋሚዋች ...
የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ፦ እስላሙ ፣ጴንጤው፣ተሀድሶው፣ወዘተ
ሁልጊዜ ወንድሞቼ ስናነብ ይህን ግምት ውስጥ ካላስገባን በተቀደደልን ቀዳዳ ሁሉ የምንፈስ ከሆነ ለእኛም ለሀገራችንም ለቤተክርስቲያናች ንም አይጠቅምም ።
እባካችሁ አባቶቻችን ባስተማሩን ስርአት ኖረን ቱፊታችንን ለልጆቻችን እናስረክብ
የቤተክርስቲያናችንን ችግር እኛ ልጆቻ እንሸፍን ከጠላት ዳቢሎስ ጋር አናብር
ማነው ከእናንተ እናቱን መጥፎ ሆነች ብሎ ሰው ፊት ስም የሚያጠፋ ቤተክርስቲያን ከሁሉ ትበልጣለች።
ችግር የለም ማለት አይደለም ሁሌም ይኖራል ችግሩን ለመፍታት ግን እንደ አባቶቻችን እምነት፣ፅናት፣ትእግስት፣ትህትና፣ይኑረን ይህን ካላደረግን ግን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በእግዚአብሄር ቤት ላይ የምንናገር ሁሉ የእግዚአብሄር ፍርድ አለብንና እንጠንቀቅ ሌላውን እዳናስት።
ተመልከቱ በየፖለቲካው ሚዲያ የሚስማው ለቤተክርሲቲያን ተቆርቃሪ በመምሰል አባቶቻችንን ይሰድቡብናል፣ ከአባቶች በላይ ሆነው እከሌ ይመረጥ ፣ አባ እከሌ እንደዚህ ናቸው ፣እራሳቸው ከወንድማቸው እና ከጋደኛቸው ሳይታረቁ ያለ ስልጣናቸው ዘረኝነትንና የፖለቲካ አቋማቸውን
ለማሳካት የቄሳርን ለእግዚአብሄር ሊያደርጉ ሲሞክሩ ይታያሉ እግዚአብሄር ይቅር ይበለን
እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ከሆንን ግን ቋንቋችን ፣ዘራችን ፣የፖለቲካ አቋማችን ኦርቶዶክሳዊት ናት።
በፀሎታችን ላይ ፦እግዚአብሄር ፦ሀገራችንን እንዲጠብቅልን
፦ህዝባችንን ፍቅር እና አንድነት እንዲሰጥልን
፦መሪዎቻችን በጥበብና በማስተዋል እንዲመሩን ልቦናቸውን እንዲመልስ
፦ለእኛም የልቦናችንን አይን አብርቶልን የምናደርገውን እንድናውቅ የድንግል ማርያም ልጅ መድህን ክርስቶስ
ይርዳን አሜን ።
ወንድማችሁ ነኝ ከተሳሳትኩ በእናንተ እታረማለሁ

Teklesilassie said...


I wasted an hour of my sleep time reading this farcicscal diatribe by the TPLF agents throwing dirt at others trying to legitimize their second illegal 'patriarch'.

This is just another poorly writtend drama like "jihadawi harekat".

It proves to the contrary. There is strong evidence for the shamefull removal of the 4th patriarch.

It is too late for TPLF to mislead us this time. We have full information as to how the 4th Patriarch was forced to leave his menber. Setting other documents aside,the confession to the US Embassy by the then prime minister is full proof about the TPLF meddling in our church.


Anonymous said...

Great and wonderful maessage for our true christian peoples to know what is wrong or right for our fair judgement.Really, if we are thinking for our church peoples,
1. you need to obey word of God,
2. Love eachothers according his word.
3. Do not hate eachothers as his word.
4. If you believe in God, God is love.
4.Pray to God for everything, he will give you mercy and peace on the this planet.

so our excel Synods is what kind of God word to preach for his peoples ? according the holy bible or there policy referece ?

Anonymous said...

EVERY COMMENT IS EMOTIONAL AND BIASED. DON'T FAVOR ANY OTHER PERSON OR GROUP, BUT ONLY GOD'S ORDER. NOTE THAT OUR RELIGION/FAITH IS WITHIN OURSELVES. THAT'S ALL.

Anonymous said...

if do you want to preach word of God, be honst for your true faith not to political agenda. you know what big issue regarding word of God, before you start worried about our peoples, ask your self...message of the Holy God.....we are in 21st century you don't cheat anybody......
On Matthew chapeter 5 verse 44
I say to you, Love your enemies and pray for those who persecute you, so that you may be sons of your Father who is in heaven. For he makes his sun rise on the evil and on the good, and sends rain on the just and on the unjust. For if you love those who love you, what reward do you have? Do not even the tax collectors do the same? And if you greet only your brothers,[i] what more are you doing than others? Do not even the Gentiles do the same? You therefore must be perfect, as your heavenly Father is perfect.

I know not said...

My CHRISTIAN PEOPLE since when did "Wikileaks" become the Gospel? Which do you follow? Since when did "Prime Minister Tamirat Layne" become the minister of truth? My CHRISTIAN PEOPLE, let me ask you and myself, do you follow "Wikileaks and Tamirat Layne (a heretic by the way)" or The Gospel and the True appointed Apostles preached in the EOTC? We all know 99 % of us choose Wiki and Tamirat, THAT IS SO SAD! Our Lord Jesus Christ said, Let he who has ears to hear, hear. The only truth you should rely on is in the Gospel and interpretation of the gospel of our beloved holy EOTC. Thanks.

hailu said...

The story goes as saying,

"There was a frog who had been tired of being pointed at by its peers because of its unsightly look. After taking it for itself for 20 years, she came up with a daring attitude to point at others saying you are disgusting, I am beautiful. However, in say so,she became an even worse laughing animal."


I say to the TPLF its cadres, we have read and heard creative fictions drafted by TPLF for 20 years. We are not stupid to believe your dirt. We did not believe you when you accused of the genuine political leaders of genocide and treason just because they won election. We have not believed you when you frivolously charge freedom writers (Eskindir etc) and young leaders (Andualem etc) of terrorism. We don't believe you when you accuse Muslim citizens of terrorism just because they stood up for their rights. Etc, etc, etc.

We don’t give a damn to this version of lies. Nice try at legitimizing you fake patriarch by throwing dirt at others.

WE VERY WELL KNOW WHO OUR LEGITIMATE PATRIARCH IS.

May God bless our beloved Orthodox Tewahido.

Anonymous said...

መቼም ብሎግ ተቃውሞና ወሬ ከሌለበት አንባብያን ስለማይገኙ የሆነውን ያልሆነውን ማስነበብ ደንብ ነው። ብዙውን የአንባብያኑ ዐይን የሚሳበውም በዚሁ ስለሆነ የሚሰጠውም አስተያየት በእውቀት ላይ የተመረኮዘ ሳይሆን በግል ፍላጎት ወይም ዝንባሌ ላይ በመሆኑ ከአስተማሪነቱ ወይም ከአወያይነቱ ወይም ከመፍትሄ አፈላላጊነቱ ይልቅ በአብዛኛው የሚያመዝነው በትችት ከዛም አልፎ በተራ ስድቦች የታጀበ በመሆኑ ብሎጉ ከሚያስነብባቸው ቁም ነገር ጋር ሲመዘን ደረጃውን ዝቅ ያደርገዋል። ደጀ ሰላም ለብዙ ጊዜ ስታስነብብ የተመለከትነው ብዙ ቁም ነገሮች ከአለፉት ፓትሪያርክ ህልፈተ ሕይወት ጋር በተያያዘ ሁኔታ ያለፈ አስመስሎታል። አሁን የሚታየው አጠቅላይ አቋም ለምን እርቁ አልተሳካም የሚል አቋም ከሚል አስተሳሰብ ከሆነ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ሳይሆን ችግሩ አለማዊው አስተሳሰብ ከመንፈሳዊ አመለካከት አመዝኖ በመገኘቱ ነው። እርቅ አይደረግ የሚል አቋም የለኝም ነገር ግን እውነታው ይህ ነውይ? ለዚህ መልስ መስጠት ካልተቻለ ችግሩ የቤተ ክርስቲያን ችግር ሳይሆን የግለ ሰቦች የግል ችግር ነው። በመጀመሪይ ስለ እውነት ወይም ስለቤተ ክርስቲያን ቢሆን መጀመሪያውንም የእርቅ ጉዳይ ይህን ያህል ዓመታት ሊውስድ ባልቻለም ነበረ። ዋናው ቁም ነገር በዚህ ውስጥ የተጠቃለለው እልህና የራስ ፍላጎትን ከቤተ ክርስቲያን ጥቅም በማስቀደም ከመንፈሳዊነት የዋጣ አካሄድን በመምረጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰሞኑን የተሰራጨው ማብረሪያና ማስረጃ ትክክል መሆኑን ማንም ሊክደው አይችልም ምክንያቱም በወቅቱ በኢትዮጵያ ስለነበርኩን ሁኔታውንም በቅርብ ስለማውቀው በወጣው መግለጫ ምንም የተጋነነ ነገር የለውም። በፓትሪያርክ መርቆሬዎስ ላይ የተነሳው ተቃውሞ ከምእመናንም ሆነ ከካህናቱም ገና ከተመረጡበት ጊዜ ጀምሮ መሆኑን በትክክል አውቀዋለሁ ይህን ሁኔታ የዚህ ብሎግ ጸሐፊዎች ምን ያህል ታውቁት እንደሆነ ባላውቅም በደርግ ዘመን በኢትዮጵያ የነበረ ሆነ በተለይ በአዲስ አበባ የሚኖሩ በሚገባ ያውቁታል ምንም የተሰወረ ነገር የለም። ኢሀድግ ለዚህ የተጫውተው ሚና በጣም ትንሹን ነው። እውነቱ ይህ ሆኖ እያለ ስደት ለወሬ ያመቻል እንዲሉ እራሳቸው በአመጡት ጣጣ ቤተ ክርስቲያኗን ያምሱኣታል እንጂ አሁን በአሜሪካ ያለው ሲኖዶስ እኛ ሕጋዊ ነን ቢል ይህ ፍጹም ስህተት እንጂ ምንም ትክክለኛነት የለውም ይህንንም በወጣው መግለጫ ላይ በትክክል ስለሚያብራራው ምንም ከዚህ የወጣ አዲስ ነገር ሊባል አይችልም። ኢሀድግን መጥላት አለመደገፍ መብት ነው ነገር ግን የቤተ ክርስቲያንን እውነት በሀሰት ላይ በተመሠረተ አካሄድ ማበላሸት ለጊዜው ለማያውቀው ሊመስል ይችል ይሆናል ግን ጊዜ በሂደት ያጋልጠዋልና ወደፊት እናየዋለን። ስለዚህ እርቁም ሊውድቅ የቻለውም ከልብ ያልሆነና በተለይ በውጪ የሚኖረውን ትውልደ ኢትዮጵያ በፖለቲካው አካሄድ በተፈጠረው ልዩነት ድጋፍ ለማግኘት የሚደረግ ዘዴ እንጂ እውነት ለቤተ ክርስቲያን ሰላም ተፈልጎ እንዳይደለ ገና ከበፊቱ የታለመ ነበረ ነውም። የሚያሳዝነው ግን ምንም የማያውቀው በንጹሕ ልብ ሁኔታውን ሲከታተል የነበረው ምእመን የቴያትሩ አዳማቂ ሆኖ መቅረቱ ነው። ያም ሆነ ይህ በአሜሪካ ስደት የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ ትክክለኛነቱ አጠራጣሪ ነው። ይህንን ለማለት የሚቻለው አብዛኛው የሚኖረው በተሻለ የኑሮ ደረጃ ላይ በመሆኑ ነው። ስለዚህ የመነኮሳትም ስደት አሜሪካም ከሆነ ደግሞ ይህም ጉዳይ በትክክል መታየት ያለበት ነውና እንኳን ለመነኮሳቱ በአሜሪካ ላለው ትውልደ ኢትዮጵያ አሁን በኢትዮጵያ ያለው የኑሮ ለውጥ ለጉብኝት ካልሆነ ለመኖር ፈታኝ የሆነበት ጊዜ ነው። ስለዚህ ለመነኮሳቱም ቢሆን ከዚህ የኑሮ ሁኔታ ወደ ቀደመው ኑሮ ለመመለስ ስለሚያስቸግራቸው እዚሁ መኖሩ ለነሱ ጥቅም ስለአለው ምክንያት በመደርደር እርቁን ያበላሹት እዚህ በውጪ ያሉት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ስለዚህ ለወደፊቱም ቢሆን ሚዛናዊ በመሆን ሁኔታዎችን ማስተናገድ እንጂ እውነትን ትቶ ለመመሳሰል ሲባል ያልሆኑ ሁኔታቸውን ማስነበብ የምናውቃትን ደጀ ሰላም ከጎላ አመለካከት ዝቅ ስለሚያደርግ የቤተ ክርስትያን አቋም እውነት እውነት ውሸት ውሸት ተብሎ መነገር ካልቻለ ምን አልባት የሚያስደስተው ከእውነተኛው አማንያን ይልቅ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን መሆኑን መዘንጋት እንደለሌብን በእርግጠኝነት ልናገር እውዳለሁ። ስለዚህ ስህተተኞች እንዲታረሙ ማድረግ ከሁሉም የበለጠ ስለሆነ ሚዛናዊ በሆነና እውነትን በያዘ መልኩ ጽሑፎችን ማስነበብ ከደጀ ሰላም ይጠበቃልና በርቱ።

Anonymous said...

ጆሮ ያለው ይስማ

Anonymous said...
This comment has been removed by a blog administrator.

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)