January 2, 2013

“ቤተ ክርስቲያንን ለፈተና አጋልጠን ወደ ገዳም አንገባም” (ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ)

  • ከሰሜን አሜሪካ የተመለሱ የሰላም ልዑካን የጉዞ ሪፖርታቸውን ለሚ ሲኖዶስ ቅርበዋል።
  • የሰላም ልዑካኑ  ዕርቀ ሰላሙ መቀጠል እንዳለበት በአት አሳስበዋል፡፡
(ደጀ ሰላም ታኅሣሥ 24/2005 ዓ.ም፤ January 2/2013/ PDF)፦ ላለፉት ሦስት ዓመታት  ሁለቱን ሲኖዶስ ለማስታረቅ ደፋ ቀና ሲል የነበረ አስታራቂ ጉባኤ ባወጣው መግለጫ መግለጫው ለሽምግልና ከተቋቋአካል አይጠበቅም በሚል  ተቃውቸውን የገለጡት ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጉባኤው ይቅርታ ካልጠቀ አብረውት ለመሥራት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን መግለጻቸው ይታወሳል፡፡
ይህንንም አአስቀድመው ይፋ ያደረጉት ወደ ሰሜን አሜሪካ ተላኩት ልዑካን  ሲሆኑ በመግለጫቸው አስታራቂ ስሕተት ፈጽሟል፣ ይቅርታ ካልጠየ አብረነው አንሠራም ማለታቸው የዕርቁ ተስፋ ላይ ጥላ አጥልቶበት ሰንብቷል፡፡ ከሊቃነ ጳጳሳቱ  መካከል ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ አዲስ አበባ  ከገባን  በላ መግለጫ  እናወጣለን  አሁን ምን ያስቸኩለናል ማለታቸውም ተጠቁሟል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሰሜን አሜሪካ የድርድር ጉዞ የተመለሱት ልዑካን ትናንት ማክሰኞ  ለቋሚ  ሲኖዶስ  የጉቸውን ሪፓርት በተለየ ቆራጥነት እንዲሁም ለዕርቁ መሰካት ጥረት መደረግ እንዳለበት በሚያሳስብ ብዓ አቅርበዋል፡፡ ልዑካኑ በሰሜን አሜሪካ ቆይታቸው ዕርቀ ሰላሙ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ እንደነበር ገልጠው እነርሱ በድርድር ላይ እንዳሉ አዲስ አበባ ይ የአስመራጭ ኮሚቴ መመረጡ የአስታራቂ ኮሚቴው መግለጫ እንዲያወጣና ጉዳዩ ወደ ግጭት እንዲያመራ እንዳደረገው አስታውሰዋል፡፡ አንዳንዶች “ስቶ ማሳት” ብለውታል። ልዑካኑ እጅግ እንዳዘኑ በገለጡበት በዚህ የአስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ምክንያት የዕርቀ ሰላ ሂደ ለጊዜው ቢስተጎልም ሌሎች ሽማግሌዎችን በመጨመር መቀጠል እንዳለበትም አሳስበዋል፡፡

በትናንትናው ስብሰባ ከተገኙት መካከል በተለይም ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ‘’ካልተስማሙ ገዳም መግባት ይችላሉ እንደምትሉ ሰምተናል፡፡ ግን ገዳም አንገባም ቤተ ክርስቶያንን ለመከራ ትተን የትም አንሄድም ሕዝቡን እያናናን እስከ መጨረሻው እንዘልቃለን” ማለታቸው ተነግሯል፡፡ አረጋውያኑን አባቶች ገለል በማድረግ በብልጠት እየተሠራ ያለውን ሥራ  እንደማይቀበሉት የገለጹት ልዑካኑ ጉዳዩ በጥቂት ሊቃነ ጳጳሳት ብቻ የሚታይና የሚወሰን ባለመሆኑ ሁሉም አባቶች የሚገኙበት ስብሰባ እንዲጠራ አሳስበዋል። በመጀመሪያ  ከጥር  አራ ስድስት እስከ አራ ስምንት እንዲሆን ሳብ  የቀረበ ቢሆንም በመጨረሻ  ግን  ምልዓተ ጉዳቤው በጥር ስድስት እንዲደረግ እና ለዚህም በአገር ውስጥም ከአገር ውጪም ያሉት ሁሉም  አባቶች  ተልተው እንዲገኙ  እንዲደረግ ተወስኗል፡፡

ዕርቀ ሰላሙ አጠቃላይ ሁኔታ ላይ እንዲሁም ስለ ፓትርያርክ ምርጫ ጉዳይ ይነጋገራል ተብሎ በሚጠበቀው በጥር ስድስቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ላይ ሁሉም አባቶች የሚገኙ ከሆነ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ገንቢ የሆነ ዘላቂ ውሳኔ ይተላለፋል ተብሎ ከወዲሁ ተስፋ ተጥሎበታል። ምርጫው እንደ አበው ሥርዓት በዕጣ ሳይሆን ካርድ በመጣል የሚለውን ሐሳብ አጥብቀው የሚቃወሙት አባቶች እና በካርድ ይሁን የሚሉትና 6ኛ ፓትርያርክ ለማስቀመጥ ሰፊ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙት አባቶች መካከል ጠንካራ ውይይት መደረጉ እንደማይቀር ምንጮቻችን ገልጸዋል። የቅርቡን የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ምርጫ እንኳን እንደ ተሞክሮ አለመወሰዱ በእጅጉ ግራ ያጋባቸው ምንጮቻችን ከዕርቅ ይልቅ ለምርጫው ሰፊ ትኩረት መሰጠቱም በአባቶች መካከል ለተፈጠረው ልዩነት ዋነኛውም ምክንያት መሆኑን ያብራራሉ።

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃምና ብፁዕ አቡነ ቀለንጦስ የመሳሰሉት ሊቃነ ጳጳሳት ከዕርቀ ሰላሙ በፊት ምርጫውን እናስቀድም፣ አስመራጭ ኮሚቴው ሥራውን ይቀጥል፣ ምርጫው በቶሎ ይፈፀም በማለት ሲገቱ ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ፣ ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ፣ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ፣ ብፁዕ አቡነ  ሉቃስ፣ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ፣ ብፁዕ አቡነ  ኤልሳዕ እና ሌሎችም ታላላቅ አባቶች በተቃራኒው ዕርቀ ሰላሙ ይቅደም ለምርጫ አንቻኮል በማለት ላይ ይገኛሉ፡፡ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ና ሌሎች ጥቂ የማይባሉ ሊቃነ ጳጳሳት  ደግሞ  አስመራጭ ኮሚቴ ለመምረጥ የፈረሙ ቢሆንም በችኮላ የተደረገ መሆኑን በመግለጥ ጉዳዩ በድጋሚ መጤን እንዳለበት እየተናገሩ መሆኑን የደጀ ሰላም ምንጮች አስረድተዋል፡፡
     
ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን።
  

20 comments:

Anonymous said...

I am one of those who has a profound respect for what Abune Abraham stood for and accomplished when he was Archbishop of DC & surrounding areas. (Excluding his actions or lack there of around the end of his term).

I am deeply disappointed by his current stand giving precedence to Patriarch selection over the reconciliation process. I had expected him to be a prominent voice in the group who are advocating to see the peace and reconciliation process through before moving to the appointment of a new Patriarch. Very disappointing!

I would like to remind all what he said in one of his preaching. He had preached not to follow him blindly and to follow his advise as long as it is in line with the teachings of the EOTC. In this case I believe his stand does not further the peace of our beloved church and would like to voice my disagreement with him.

I would also like to invite those who have a close relationship with him to call him and point that his stand is against what we (including himself) have all been hoping for. He should rather work with other fathers in trying to end the division in our church rather than his own short term gain.

May God bring the reconciliation effort to fruition.

Anonymous said...

ደጀ ሰላም የቤተ ክርስቲያናችን ልሳን ናችሁ ብለን እናምናለም ግን ችንሽ አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን "ሊሁን ይችላል..." በሚል የምትሰሩ መሰለኝ በተለይ አቡነ ሣሙኤል አቡነ አብርሃም " እርቅ አያስፈልግም ፓትርያሪክ መመረጥ ...." ይላሉ የሚለው ግራ ገብቶኝ ነው በውኑ ምርጫው ይቅደም እርቅ አያስፈልግም አሉ? ካሉ እርቁ ቀርቶ ወደፊት ከእነሱ መካከል አንዱ ቢመረጥ እንዴት ነው ስለ ስለሰላም እርቅ ... በአደባባይ ቆሞ የሚያወራው? መታሰብ አለበት ሁለቱም አባቶች እንደምናውቀው ለቤተ ክርስቲያንቱ አንድነት የሚታገሉ ናቸው በተለይ አቡነ አብርሃም ሰሜን አሜሪካ በነበሩ ጊዜ ያከናወኑት ተግባር ግልጽ ነው አሁን እንዴት ሰላም አያስረልግም ይላሉ? እውነት ነው?ከእነዚህ አባቶች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋችሁ ብታስታውቁን መልካም ነው ግን "አሉ" የሚል ከሆነ ለእናተም መልካም አይደለም

Anonymous said...

አቡነ አብርሃም እንዳ እንዳልወደድናቸው፣ እንዳላከበርናቸው እንድህ ሁነው የመንግሥትን ሃሳብ ለማስፈጸም ቆርጠው መነሳታቸው ግርም ብሎኛል:: በአቡነ ፋኑኤል ሹመት ላይ እኔ ነኝ ራሴው አስሹሜ የኔ ጥፋት ነው ምናምን የሚሉት ወሬ ነበራቸው እና አሁንም የወያኔ መፈንጫ ስንሆ ንና እሳቸውም ከምርጫው እና ከጨዋታው ውጭ ሲሆኑ የኔ ጥፋት ነው የሚለውን በአባ ፋኑኤል ሹመት ላይ ያወሩ የነበረውን አይነት ተረት ሊደግሙልን ማለት ነው:: መጠበቅ ነው:: ነገር ግን እንዳይመስላቸው ወጣቱ በቤተ ክርስቲያኑ ጉዳይ ከማንም በላይ ያስባል ጠላቶቿንም ጠንቅቆ እያወቀ ነው:: አሁኑኑ ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅመውን ማድረግ ይሻልወታል በሏቸው ወዳጆች ነን የምትሉ ደጀ ሰላሞ ች ሳትቀሩ በኋላ ያንን የተለመደ የአዞ እምባ አባሽ አይኖረውም:: ምርጫው በዚሁ ከቀጠለ ቤተ ክርስቲያናችን በጨካኝ እና አረመኔ መነኮሳት ስር ነጻ እስክትሆን መታገል ነው::

Anonymous said...Temsgen yehn yanagerach Abatach እኛ ግን ገዳም አንገባም ቤተ ክርስቶያንን ለመከራ ትተን የትም አንሄድም፤ ሕዝቡን እያጽናናን እስከ መጨረሻው እንዘልቃለን


May God bring the reconciliation!One Church One God One Nation of God ...............

Anonymous said...

Dear DS,

I have a question for you: for us the readers to get a better unerstanding of the issues, can you give the detail of the grounds on which those Archbishops who favor election of Patriarch to reconcilliation are based? What reasons do they give to say so? Like my fellow readers, I was also shocked to read the names of Abune Abraham and Abune Samuel among this group.

The Londoner

Anonymous said...

Anune Abrahan????? I cannot believe this. I never expect him in this position.

Anonymous said...

አቡነ አብርሃም እንዳ እንዳልወደድናቸው፣ እንዳላከበርናቸው እንድህ ሁነው የመንግሥትን ሃሳብ ለማስፈጸም ቆርጠው መነሳታቸው ግርም ብሎኛል:: በአቡነ ፋኑኤል ሹመት ላይ እኔ ነኝ ራሴው አስሹሜ የኔ ጥፋት ነው ምናምን የሚሉት ወሬ ነበራቸው እና አሁንም የወያኔ መፈንጫ ስንሆ ንና እሳቸውም ከምርጫው እና ከጨዋታው ውጭ ሲሆኑ የኔ ጥፋት ነው የሚለውን በአባ ፋኑኤል ሹመት ላይ ያወሩ የነበረውን አይነት ተረት ሊደግሙልን ማለት ነው:: መጠበቅ ነው:: ነገር ግን እንዳይመስላቸው ወጣቱ በቤተ ክርስቲያኑ ጉዳይ ከማንም በላይ ያስባል ጠላቶቿንም ጠንቅቆ እያወቀ ነው:: አሁኑኑ ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅመውን ማድረግ ይሻልወታል በሏቸው ወዳጆች ነን የምትሉ ደጀ ሰላሞ ች ሳትቀሩ በኋላ ያንን የተለመደ የአዞ እምባ አባሽ አይኖረውም:: ምርጫው በዚሁ ከቀጠለ ቤተ ክርስቲያናችን በጨካኝ እና አረመኔ መነኮሳት ስር ነጻ እስክትሆን መታገል ነው::

Anonymous said...

Wey Minew Abune Abrham ????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????? Bezu kerso sentebik minew Gud yeserunal

Anonymous said...

እኛ ግን ገዳም አንገባም ቤተ ክርስቶያንን ለመከራ ትተን የትም አንሄድም፤ ሕዝቡን እያጽናናን እስከ መጨረሻው እንዘልቃለን

Anonymous said...እኛ ግን ገዳም አንገባም ቤተ ክርስቶያንን ለመከራ ትተን የትም አንሄድም፤ ሕዝቡን እያጽናናን እስከ መጨረሻው እንዘልቃለን

Anonymous said...

ለአባታችን፡አቡነ፡ቀውስጦስ፡ረጅም፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥልኝ፡፡
ይህ፡ተጋድሎ፡ታሪክ፡አና፡ትውልድ፡አይዘነጋውም፡፡
ትናንትና፡ተፈራ፡ዋልዋን፡በበተክርስቲያን፡ላይ፡የከፈተውን፡አፉን፡በማዘጋት፡
ዛሬ፡ደግሞ፡የቆሙበትን፡የተጣለባቸውን፡አደራ፡በመመስከር፡፡
አባቴ፡ቡራኬዎ፡ይድረሰኝ፡፡

Anonymous said...

Election was the plan of Mk too, and dejeselam was favoring that. but for unknown reason there is some thing happened. I don't want to blame abune abrham and samuel. everybody was favoring election. It is the result of misunderstanding within eachother and I think to be against election has come after the response of the people.
mekuanint

Berhanu said...

xxxxxxx አባት እና ልጅ xxxxxxx
========================
ልጅ አባቱን ቢክደው እንቢ አሻፈረኝ ቢለው ፤
አባት ነው ልጅ ? እኮ ማነው የሚጐዳው ።
አባት በልጅ ቢያዝን ፣ ልጅም ቢያዝን ባባት፤
ከቶ በማን ፣ ለማን ይደርሳል ጉዳት ።
እንዲያው ፣ መለኪያ ቢኖረው ለሃዘን ፤
ለሰፈነው በአባትና ልጅ በዚህ ዘመን ፤
የየትኛ ትካዜ ይበልጥ ይሆን ቢመዘን ።
ልጅ አባቱን ባይሰማ ፣ አባት ልጁን ቢቆጣ ፤
ልጅም በአባቱ ቢያዝንና ቤቱን ለቆ ቢወጣ ፤
ስብርብር ቢል ቢሆን ቆማጣ ፤ በእግዚአብሔር ቁጣ፤
እኰ ማን ነው ጥፋተኛ ለሚመጣው ጣጣ ።
የአባት ፍቅሩ አይሎ ፣ ና በእኔ ዳን ልጄ ብሎ ፤
ይኸው ስጋየን ብላ ደሜን ጠጣ ብሎ አባብሎ ።
ልጅ እንቢ መዳን አልፈልግም ካለው ፤
አባት ወይስ ልጅ ? ለዚህ ቂመኛ ማነው ።
አባት ደግሶ ሊድር ልጁን ፤
እልፍኝ አስጥሎ አጽድቶ ደጁን ።
ካልታረቀው ልጅ አባቱን ፤
ማን ሊመርቅ ነው ዘሩን ፤
በምድር የዘራውን ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

ከብርሃኑ መልአኩ

Anonymous said...

Let's pray before leaving unnecessary comments to make other confusion to the poeple who follows Orthodox Church and let's be united to make our Church strong. God has no mercy for whom they put their hands on that blessed land,please back to the truth before the time passes. God bless Ethiopia and Our church.

Berhanu said...

xxxxxxx ጥሩ ገበሬ ፤ የዘራው ፍሬ ። xxxxxxx
==============================
አምላክ ዘርቶ ስንዴ ፣ ሚሰበሰብ በሁዳዴ።
ማረም አቃታቸው ፣ ሥራ ስሩ ይዟቸው ።
ሰው ጠፍቶ የሚስማማ ፣ በመንፈስ ቅዱስ ከተማ።
ተጣሉ አባቶች በጔዳ ፣ ስለሆኑ እዳ በእዳ።
ሥራቸውን አይቶ ከእጃቸው ፣ የሚሉትን ሰምቶ በአፋቸው
ቢጸጸቱ ብሎ ትቷቸው ፣ ሥራ ጀመረ ሊያሳያቸው።
ነቃቀለ አረሙን ፣ ትልቅ ትልቁን።
ዞረው አዩ አዝመራውን ፣ ከውቅያኖስ ማዶ ያለውን
አደንቁ አይተው ፍሬውን ፣ አምላክ በዓለም የዘራውን።
ምርቱን ከግርድ እንዲጸዳ ፣ አሰማርቶ ገበሬ በማለዳ።
አምላክ ማረሙን እረስተው ፣ በጠዋት ሊያርሙ ወጥተው።
አገኙት ምርቱ ነቅቶ ፣ በዘራው ገበሬ ተመክቶ።
ይኸው አሉ እስከ ዛሬ ፣ መውቃት አቅቷቸው በበሬ።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

ከብርሃኑ መልአኩ

Emuye said...

I agree with you, we need to call and tell him how we are disappointed. this is not what he teach us.

TESFAYE ZESHUMARA MARIAM said...

Kalehiwet yasemalin. ........

Anonymous said...

Pls Abatachen alone belane atasazenone !

Judge Not said...

To Anonymous who wrote about Bitsue Abune Abrham. Don't be so quick yourself to judge. Gather as many facts as possible first before you start accusing. The EOTC is with out a Patriarch at the moment and has every right to proceed with planning the enthronement of the Patriarch seat, that is the law of the church, not the will of bishops. I have faith that the true fathers one both sides have taken and are taking true efforts for reconciliation; however there is no fruit thus far. Does this mean all needs to stop? No. The Church needs to move forward. Leave politics and government out of this, the Church is above all worldliness. I agree there needs to be reconciliation; however, if it is not based on truth and love, then I ask what is the sense of unity? Love is our power, not unity. Forgiveness and repentance will bring us to love, these are spiritual actions you cannot force anyone to forgive from the heart. So instead of talking about Bitsue Abuna Abrham's job (have you left everything and followed Christ by the way?) we all need to focus on ourselves, do we have love for God and our neighbor? God knows each of our hearts. I am not say do not care for the administration of our Church. We all have the obligation to follow and teach the correct way of our fathers, but it must be done with love, just like Bitsue Abbatachin should us, the whole time he was Archbishop of Washington DC and its surroundings, I am not his lawyer and trust me he does not need one, God knows him just like he knows me and you, and the truth will one day be visible to all to see, are you ready for such day? I know I have nothing to show, that aught to be my worry. Let the fathers do what the Lord appointed them, let us be good children do what God wills. I don't think going on the internet and accusing the bishop with out any real evidence of his stand, as well as church laws he has broken is God's will for us. God's will is clear, we just don't follow it.

Anonymous said...

I don't know what other evidence you need when dejeselam just provided you a reliable information on the bishop's stand. This very source just a few monthes back was highly praising the bishop & supporting him; so no better source than this.

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)