January 18, 2013

ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን አደረሳችሁ


Video Courtesy of Yosef Berhanu Jawsi.

1 comment:

Unknown said...

ሰላም ደጀ ሰላማውያን ፤ እንኳን ለጥመቀተ ብርሃኑ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ። ለምን ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጣውን መግለጫ አላወጣችሁትም ? ስላልተላከላችሁ ነው ? የአዲስ አበባውን ስላወጣችሁ የስደተኛውንም ብታወጡት መልካም ይመስለኛል። በርግጥ ስላሰራራችሁ ከናንተ እኔ አላውቅም። ሆኖም ግን የተሰማይን ሃሳብ ለማካፈል ብየ ነው እንጅ። ''አባ ሰላማ '' የሚባለው ድረ ገጽ አውጥቶታል። ከዚያ ላይ አይቸው ከዚህ ሳጣው ነው ሃሳብም እንድሠጥ መንፈሴ የገፋፋኝ።

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)