January 19, 2013

4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ስለ በዓለ ጥምቀት እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ያስተላለፉት መልእክት


4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ስለ በዓለ ጥምቀት እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ያስተላለፉት መልእክት:: 

19 comments:

Anonymous said...

KIDUS ABATACHIN AMEN BURAKEWOT AYILEYEN!!!

Anonymous said...


ከእንግዲህ ወዲያ ገለልተኛ ቤተ ክርስቲያን ነን ማለት አይቻልም

የአዲሳባዎቹ አዛውንት አባቶች ጎረምሳዎቹ ከ ጋር ሆነው በማስፈራራት
የመንግስት ተባባሪዎች እነ ሆነው አባ አብርሃም ቤተክርስቲያንን እየገለባበጡ ነው
አሁን ያለው ምርጫ ከሽማግሌዎቹ እግዚአብሔርን ከሚፈሩ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች
ጋር ሆነን መጸለይ ነው

Anonymous said...

Our Bishop speaking the first time from prision!! still we dont know, where he is living ? Really we miss him. God bless him!!!!!

Anonymous said...

አሜን አባታችን! ይህን ያህል ዘመን ድምጻቸውን አጠፉ እያሉ በየዋህነት ላዘኑት ክርስቲያን ወንድሞቻችን ታላቅ ተስፋ የሚሆን ቡራኬ በመስማታችን ከዚህ ካለሁበት ከፍራንክፈርት ምስካየ-ኀዙናን መድኃኒአለም ቤተ-ክርስትያን ምስጋናዬ ከነቤተሰቤ የላቀ ነው።
እግዚአብሄር አምላክ በቀጣይ የሚያደርገውን ተአምር ሺህ አመትም ይሁን አንሰለችም! እንጠብቃለን።ይልቁንም ነጻነት ባለበት በዚህ በኩራት ሆነን እምነታችንን በምናካሂድበት በምእራቡ አለም ዛሬም እንደ ጉድፍ በመካከላችን ውር ውር የሚሉ ሰርተው በወዛቸው መኖር ሲገባቸው በአቋራጭ የህዝብን መሬት ለመቀራመት ለሆዳቸው የተገዙ የሃገርን ህልውና የሸጡ ህሊና ቢሶች የሆኑ የዚህ ዘረኛ ቅጥረኞችን በህግ ለህግ ተገዢ እንዲሆኑ አዋርደን በማጋለጥ ትግላችን ይቀጥላል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች!
እሸቴ ደመቀ

Anonymous said...

To be honest; I really doubt the holly father is freely speaking. It seems to me it is the same as British soldgers who appears on Iranian TV a few years ago. It would be nice if the holly father can appear on radio show and answer all the questions that have floating around in everybody's mind.

Tekle said...

Amen! Burakewo Yidresen, Abatachin.

"I have never kept quite about our Church. I have been crying out to the Almighty God who heeds our voice".

You said well Kidus Abatachin.
May the Almighty God,'Amlake Gifuan', bless you with good health and many more years of service. Amen.

Anonymous said...

Abba GMichael
መርቆሬዎስ አብ ይደልወከ ፍስሓ፤
ሃይማኖት ወልድከ እስመ ለፈረስ በጽሓ።
ሥልጣነ ክህነት ሀብትከ አኮኑ ከመ ኆፃ ባሕር በዝኀ

Anonymous said...

i did not get it. he was reading the paper prepared by the others.

Anonymous said...

ሁለተኛ አስተያየት ሰጭው አነጋገርህ ኦርቶዶክሳዊ ቢሆን ይመረጣል ጳጳሳትን ጎረምሳ ብሎ መናገር በእውነት አይገባም እኔ ለመሆኑ እንዴው ስሜታችን እንደፈለገ እየወሰደን ከስነ ምግባር ባንጎድል መልካም ነው እላለሁ ፡፡ ሌላውን እመለስበታለሁ

Anonymous said...

የተጀመረውን የሰላምና የዕርቅ ሒደት እስከ መጨረሻው እገፋበታለሁ አለ

አምስተኛው ፓትርያርክ ከመሾማቸው በፊት የነበሩት ፓትርያርክ፣ በሰሜን አሜሪካ ያቋቋሙትን ሲኖዶስ ትተው ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱና በፈለጉበት ቦታ እንዲቀመጡ ለተደረገላቸው ጥሪ፣ ‹‹የምመለሰው የቀድሞ መንበሬ ተመልሶ ከተሰጠኝ ነው››

በማለታቸው ምክንያት፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ‹‹አራተኛው ፓርትያርክን ስድስተኛ ፓትርያርክ አድርጐ መሾም ፍፁም የማይቻልና የማይታሰብ ነው፤›› ሲል ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

ሲኖዶሱ የመጨረሻ ነው ያለውን ውሳኔ ለማስተላለፍ የበቃበትን ምክንያት እንዳብራራው፣ ‹‹ከ20 ዓመታት በፊት አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ነበሩ፡፡ በወቅቱ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት ሲኖዶሱን ስብሰባ ጠሩ፡፡ ነሐሴ 18 ቀን 1983 ዓ.ም. ከሥራ ክብደት የተነሳ ሕመም ካደረባቸው መቆየቱን ገለጹ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ሥልጣናቸውን እንዲረከባቸውና ቤተ ክርስቲያኒቱን እንዲመራ ጠየቁ፡፡ ሲኖዶሱ በሕክምናና በፀበል እየተረዱ ሊድኑ እንደሚችሉ ቢለምናቸውም ሐሳባቸውን ሊቀይሩ አልቻሉም፡፡ ነሐሴ 28 ቀን 1983 ዓ.ም. ሥልጣናቸውን ሲኖዶሱ ተረክቧል፡፡ ተሽሏቸው ይመለሳሉ በሚልም ለአሥር ወራት ጠብቋቸዋል፡፡ ምንም ምላሽ ባለማሳየታቸው ደመወዝና መኪና ፈቅዶላቸው በገዳምና በፀበል እየታገዙ በፀሎት ተወስነው እንዲኖሩ ወሰነ፤›› ይላል፡፡

‹‹ቤተ ክርስቲያኒቱ ያለመሪ መቆየቷ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ አምስተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስን ሲኖዶሱ መርጧል፡፡ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ አራተኛው ፓትርያርክ በሞያሌ አድርገው ኬንያ ገብተው ለሰባት ዓመታት ያህል ኬንያ ቆይተዋል፤›› በማለት የሲኖዶስ መግለጫ ያብራራል፡፡ ከሰባት ዓመታት በኋላ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሄደው ሲኖዶስ ማቋቋማቸውን መግለጻቸውን፣ ስደት በታላላቆቹ ሐዋርያውያን አባቶች እነ ቅዱስ አትናቴዎስ፣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅና ቅዱስ ዲዬስቆሮስ መደረጉን የጠቆመው የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ፣ እነሱ ቢሰደዱም ቅዱስ ሲኖዶስ አለመሰደዱንና አዲስ ሲኖዶስ አለመቋቋሙን አስታውሷል፡፡

ሆኖም ግን አቡነ መርቆርዬስ ለየት የሚያደርጋቸው ራሳቸው ሥልጣናቸውን ማስረከባቸው እያስገረመ ባለበት ሁኔታ፣ መሰደዳቸውና በስደት ባሉበት አገር ሲኖዶስ ማቋቋማቸው ተገቢ አለመሆኑን፣ ፓትርያርክም ሆነ ሊቀ ጳጳስ ከአገር ውጭ ያለ ቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ ከአገሩና ከሀገረ ስብከቱ ውጭ የፋሲካን በዓል እንኳን ማክበር በቀኖና ቤተ ክርስቲያን የተከለከለ ድርጊት መሆኑን በመግለጫው ጠቅሷል፡፡

ቅዱስ ሲኖዶስ የተፈጠረውን ስህተት ለማረም በ1995 ዓ.ም. አንድ በሊቀ ጳጳስ የሚመራ ልዑክ ወደ ሰሜን አሜሪካ ልኮ ሊያነጋግራቸው ቢሞክርም ሳያገኛቸው መመለሱን ገልጾ፣ በወቅቱ ቃለ ውግዘት ማስተላለፉንና ሐዋርያዊ ሥልጣናቸውንና ስማቸውንም ማንሳቱን አስታውሷል፡፡

ነገሩ በእርቀ ሰላም እንዲቋጭ የፈለጉ ወገኖች ቅዱስ ሲኖዶስን ሲጠይቁ ቅዱስ ሲኖዶስ ሙሉ ፈቃደኛ ሆኖ በሐምሌ ወር 2002 ዓ.ም. እንደገና ወደ ሰሜን አሜሪካ የሰላም መልዕክተኞች መላካቸውን ሲኖዶሱ በመግለጫው አስረድቷል፡፡

በአካል ተገናኝተው ከመነጋገር ይልቅ በሦስተኛ ወገን አማካይነት ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጣቸውን በመግለጽ ሳይስማሙ መቅረታቸውንም ቅዱስ ሲኖዶስ አስታውሷል፡፡

‹‹አራተኛው ፓትርያርክ ወደ አገራቸው ተመልሰው ደረጃቸውና ክብራቸው ተጠብቆ፣ የሚያስፈልጋቸው ሁሉ ተሟልቶላቸው በመረጡት ቦታ በፀሎት ተወስነው እንዲኖሩ፣ ነገሮቹም ሆነ በእሳቸው አንብሮተ ዕድ የተሾሙ ቀኖናውን በቀኖና አሻሽሎ ሐዋርያዊ ሥልጣናቸውን ሰጥቶ፣ ስማቸውን መልሶ በሀገረ ስብከት መድቦ ለማሠራት፣ ፈቃደኛ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶስ የመጨረሻ አቋሙን በየካቲት ወር 2004 ዓ.ም. በልዑኩ በኩል በግልጽ አስረድቷል፤›› በማለት በመግለጫው አስታውቋል፡፡ ጥሪውን ሊቀበሉ አለመቻላቸውንም አክሏል፡፡

የአምስተኛው ፓርትያርክ ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙት አባቶች ጋር የሰላም አንድነት ጉባዔ ተካሂዶ ወደ አገራቸው ተመልሰው ስድስተኛውን ፓትርያርክ በአንድነት መምረጥ የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት፣ ኅዳር 26 ቀን 2005 ዓ.ም. ቅዱስ ሲኖደስ ልዑክ ቢልክም፣ ‹‹አራተኛው ፓትርያርክ መንበራቸው ክፍት ስለሆነ ወደ መንበራቸው መመለስ አለባቸው፡፡ በሙሉ ፓትርያርክነት ሥልጣን ቤተ ክርስቲያንን መምራት አለባቸው፡፡ ይኸ ካልሆነ አንስማማም፤›› በማለታቸው ድርድሩ ሳይፈጸም መቅረቱን ቅዱስ ሲኖዶስ ገልጿል፡፡

‹‹ቅዱስ ሲኖዶስ አራት ጊዜ ልዑክ በመላክ፣ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ፣ ብዙ የሰላም አማራጮችን በማቅረብ ለሰላም ቢጥርም ስላልተሳካለት፣ በእግዚአብሔር ቸርነትና በምዕመናን ድጋፍ ቀደም ሲል ባቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት ሕገ ቤተ ክርስቲያን ቀኖናው ተጠብቆ ምርጫው ይከናወናል፤›› ሲል አስታውቋል፡፡ በመሆኑም ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላምን በመፈለግ ካደረገው ጥረት ውጭ ሌላ ለማድረግ እንደማይገደድ፣ ፍላጐታቸው ‹‹መንበሩን እኛ ካልያዝነው›› በመሆኑና በፊርማቸውም በማረጋገጣቸው ውሳኔ ለማስተላለፍ መገደዱን አስታውቋል፡፡

በመሆኑም አራተኛው ፓትርያርክ በራሳቸው ፈቃድና አንደበት ሥልጣናቸውን ያስረከቡበት ምክንያት የራሱ የሆነ ሚስጥር ይኖረዋል ብሎ ለማመን መገደዱን ያብራራው ቅዱስ ሲኖዶስ፣ መንፈሳዊ ሥልጣንን ‹‹ሲፈልጉ ተረከቡኝ፣ ሲፈልጉ መልሱልኝ›› እየተባለ የሚከራከሩበት ባለመሆኑ፣ ጥያቄያቸውን ማስተናገድ በቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውስጥ ሥርዓተ አልበኝነት እንዲሰፍን መፍቀድ መሆኑን አስገንዝቧል፡፡

አምስተኛው ፓትርያርክ በሕገ ቤተ ክርስቲያን ተሹመው የተሠራው የሃያ ዓመታት ሥራ ተደምስሶና ተሰርዞ ወደኋላ በመመለስ አራተኛ ፓትርያርክን መቀበልና ስድስተኛ ፓትርያርክ አድርጐ መቀበል ፍፁም የማይቻልና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶስ አስታውቋል፡፡ የተጀመረው የሰላምና የእርቅ ሒደትን ግን እስከ መጨረሻው ለማስቀጠል ሙሉ ፈቃደኛ መሆኑን አረጋግጧል፡፡

Anonymous said...

ቅዱስ አባታችን ቃለሕይዎት ያሰማልን፤ ይህ ላእኛ ትልቅ መታደል ነው። ከሞትና ካገዳዮች ተርፈው፤ በስደትም ለረጅም አመታት በዝምታ ቆይተው፣ ከበአቱ ወጥቶ ድምጽ እንደሚያሰማ ባህታዊ ድምጽዎትን ስሰማ እግዚብሔርን ባርኮኛልና አመሰግንዋለሁ፤ እድሜ ሰጥቶ በእጅዎት ለመባረክ እንድችል እ/ርን እለምነዋለሁ። አሁንም የምንፈልገው ለእግዚአብሔር የሚናገር ነው። ሁላችንም የአባታችንን ግብዣ መቀበል አለንብ እላለሁ። በኢትዮጵያ ያለንምh ሆነ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ተባብረን ለቤተ ክርስቲያን አንድነት መስራት አለብን።

ዘአባ ኢየሱስ ሞዓ
ዘደሴ

Anonymous said...

Can you put this video?
http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=jFpZBVPkeM8#!

Anonymous said...

we love you so much abatachen. you are truly our father. people p/s weak up.lets all of us be one under abune merkoreyos.

From halifax, canada

Anonymous said...

Your Holiness God bless you, I was realy amazed when i heard your Yaredic song waaaaw, I understand you are educated enough in our ethiopian orthodx church which is most of Abba Abba Aberham group even they do not understand what it it means,it is strange for them this kind of orgenal Yaredic song we know for sure they are ignorant about it.

They are dreaming day and night to be the 6th patriarech Abba Aberahm and his group of idiot, they are ignoring the orginal consittution of the church, they do not care about they unity of the church they are only bothering about to take over power.

The biges mestab His holiness abbuna Pawlose mad was his selected those idiot like Abba Anareham to be Arch bishope.

Abba Abereham(kalesedek) and his frineds are responsible for the church remined devided. our church is one our Patriarch is one His Holiness Abbuna Merekorious. No the 6th pareiarch the dearm of Abba Abeaham idiot.

Your holines Abuna Merekoriowse please keep it up your voice, let hear loaudly, please feed us your spritual Yaredic song Degewa, Merafe and Zike which is strange for Abba Abereham(kalesed) 100% igenorant about it . please teach them, they are on the top of the church with out the knowldege of the church education and it's orginal constitution.

Anonymous said...

We are looking forward to happlily receive the newly elected Patriarch as currnetly we don't have a patriarch. Aba Merkorious is a patriarch for G-7. Dear Dejeselam, are you also joining G-7? or alerting us that you are already in G-7? Please make clear your political poistion, so that we can divorce you if necessary. Thanks

Zetewahido said...

To the anonymous commenter above who says 'we are looking forward to happlily receive the newly elected Patriarch', you can have your cadre for yourself. For us, His Holiness Abnue Merkorios is clearly now more than ever the legitimate Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church. You can assign your cadre until your power wilts away by the power of God which is more supreme than the machine guns you have. Remember, the earthly power you trust will soon crumble by the work of God.

Finally, I feel it will be a relief if the TPLF Cadres don't visit deje selam.

Dawit said...

To Anonymous why is that you and your all weyane cadre think they own Ethiopia? We know weyane helped by pente/ protestant trying to destroy Ethiopia by waging war with Orthodox and Muslims.
Even weyane burnt a church in thinking of orthodox will blame as Muslims did it, we now clearly knows who is behind all the incidents about church and mosques.
But we have patient not asleep !!!!

Unknown said...

Thank you the Tewahido ! You said it eloquently in a few sentences to this TPLF cadre and people like him who depend their power on the earthy foreign masters. They don't have any Ethiopian characteristics in many aspects of their lives.They just have been carried out their foreign masters' mission in the name of Tigray people. As you said it , we will never accept their foreign missionary patriarch as our own but we will continue regarding him as an illegal one which installed by the enemies of our beloved ancient country and Holy Church. Our Holy Patriarch is of course his holiness father Merqorewos not anyone else, as long as he lives in this world no matter where he physically located. Our Holy Synod is also the one that have been led by his Holiness not the one in Addis Abeba lead by Abay Tsehaye and people like him. Every things are clear now more than ever for so many people that the ''synod'' located in Addis Abeba is not lead by the rightful Archbishops but by TPLF political leaders . Let us be united under one truly Holy and legal Patriarch and Holy Synod as members of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church by rejecting divisions sanctioned by our enemy. Let us have strong faith in our mighty God that the day which we all will go back to our promise land Ethiopia be sooner!May God bless our Holy Church, country Ethiopia and her people! Amen !

Anonymous said...

Why is he reading a speech written by somebody else? If he really cares about the church, he should speak his mind and heart. Christianity is about truth and it shouldn't be influenced by anything else. He has the chance to avoid the division.

May God give us the wisdom and courage to tell the truth and unite the church! Amen!

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)