May 30, 2012
May 25, 2012
ቅዱስ ሲኖዶስ ‹በቦታው› የተገኘበት ስብሰባ እና መግለጫ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
· የመግለጫው የመጀመሪያ ረቂቅ ምልአተ ጉባኤው ያልመከረባቸውን ዐበይት ጉዳዮች ያካተተ እንደነበር ተጠቁሟል፤ የዋልድባ እና የነ አባ ፋኑኤል የሐሰት ስኬት በሥርዋጽ ገብቶበት ነበር።
· አባ ጳውሎስ ምልአተ ጉባኤው ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ውሳኔ ባስተላለፈበት ቃለ ጉባኤ ላይ “አልፈርምም” ብለዋል፤ ስለማኅበሩ በመግለጫው ላይ የሰፈረውን አንቀጽም “አላነብም” የሚል አተካራ ውስጥ ገብተው ነበር።
· ብፁዕ አቡነ ሳሙኤልን ከኮሚሽኑ ሊቀ ጳጳስነት አንሥቶ ወደ ጉጂና ቦረና ሊበን ዞኖች ሀ/ስብከት ለማዛወር በፓትርያርኩ የቀረበው ሐሳብ ውድቅ ተደርጎ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ደርበው እንዲመሩ ተወስኗል።
· አገር ዓቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
መሥራች ጉባኤ ከግንቦት 26 - 27 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
May 23, 2012
የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
(ደጀ ሰላም፤ ግንቦት 15/2004 ዓ.ም፤ May 23/ 2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ ቅዱስ ሲኖዶስ
ሲያካሒድ የሰነበተውን ጉባኤ ባለ አሥር ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ። የመግለጫውን ሙሉ ቃል ይመልከቱ።
ዝርዝሩን እንመለስበታለን።
ይትባረክ
እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ!!
ቸር ወሬ
ያሰማን፤
አሜን፡፡
ጽጌ ስጦታውና ሰባት ግለሰቦች ማዕርገ ክህነታቸው ተገፎ እንዲወገዙ ተወሰነ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
የቅዱስ ሲኖዶስ ዐሥረኛ ቀን የቀትር በኋላ ውሎ
·
ቅዱስ ሲኖዶስ
በውሳኔው መግለጫ ዝግጅት ላይ ጥንቃቄ አድርጓል፤ በመላው ዓለምየሚሠራጨውን መግለጫ በጽሑፍ የሚያዘጋጁት ከምልአተ ጉባኤው የተመረጡ
ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ናቸው።
·
አባ ሰረቀ በተጠየቁበት ጉዳይ እምነታቸውን በጽሑፍ ይገልጣሉ፤ ለ”እውነትና ንጋት” ሌላ ማስተባበያ መጽሐፍ እንዲጽፉ ተወስኗል።
·
ሊቀ ካህናት ጌታቸው ዶኒ ለፕሮቴስንታንት ቤተ እምነት የጻፉት ደብዳቤ የእርሳቸው ላለመኾኑ በጽሑፍ ያረጋግጣሉ።
·
በጋሻው ደሳለኝ ተጨማሪ ስሕተቶቹ ተመርምረውና ራሱም ተጠይቆ የውሳኔ ሐሳብ እንዲቀርብ ተወስኗል።
“ደጀ ሰላም” የማ/ቅዱሳን ናት በሚል “ኢትዮፕያንሪቪው” ላይ ለተስተናገደ ጽሑፍ የተሰጠ ማስረጃዊ ምላሽ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
(ደጀ ሰላም፤ ግንቦት 14/2004 ዓ.ም፤ May 22/ 2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ ደጀ ሰላም የማ/ቅዱሳን ናት
በሚል የተለያዩ የተሐድሶ መናፍቃን ብሎጎች (ባለጌዎች) ሲጽፉ ከመቆየታቸውም በላይ ኢትዮጵያን
ሪቪው ላይ ጽሑፋቸውን እስከማውጣት ደርሰዋል (ጽሑፉን ለማንበብ ይህንን
ይጫኑ)።
ለብልግናቸው መልስ መስጠት ባይገባንም “ማስረጃ” ብለው ያቀረቡትን ማታለያ ግን ዝም ብለን ልናልፈው አልፈቀድንም።
May 22, 2012
ሰበር ዜና - ቅዱስ ሲኖዶስ በተሐድሶ ኑፋቄ አራማጅ ድርጅቶች ላይ የቀረበውን ጥናታዊ መግለጫ እና የውሳኔ ሐሳብ አጸደቀ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
ማ/ቅዱሳን ከሰ/ት/ቤቶች መምሪያ ሥር እንዲወጣና ራሱን እንዲችል ተወሰነ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዐሥርኛ ቀን የቀትር በፊት ውሎ
· በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ አራማጅ ግለሰቦች ላይ የቀረበውን ጥናታዊ መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ
ደግሞ ከሰዓት በኋላ በመነጋገር እንደሚያጸድቀው ይጠበቃል:: (READ THE DOCUMENT from HERE)
· ማኅበረ ቅዱሳን በአወቃቀሩ ከሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ወጥቶ ለዋና ሥራ አስኪያጁ
ተጠሪ እንዲኾን ቅዱስ ሲኖዶሱ ወስኗል::
· በእሳታዊው ዘመን
ወደ እሳታዊው ቤተ ክህነት - ቀልጦ መቅረት ወይም ነጥሮ በመውጣት የተቋማዊ ለውጥ አብነት መኾን!!
(ደጀ ሰላም፤ ግንቦት 14/2004 ዓ.ም፤ May 22/ 2012/ READ THIS IN PDF)፦ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ
ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዐሥርኛ ቀን የቀትር በፊት ውሎው በስምንት የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ እንቅስቃሴ አራማጅ ድርጅቶች ላይ የብፁዓን
ሊቃነ ጳጳሳት እና የሊቃውንት ጉባኤ አባላት ጥምር ኮሚቴ ያቀረበውን ጥናታዊ መግለጫ እና የውሳኔ ሐሳብ መርምሮ አጽድቋል፡፡
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ዘጠነኛ ቀን ውሎ
ማውጫ፦
ሐተታ
Posted by
DejeS ZeTewahedo
ቅዱስ ሲኖዶስ
የማኅበራት መተዳደርያ ደንብ ጥናት ዳግመኛ ተጠንቶ እንዲቀርብ አዘዘ
አርእስተ ጉዳይ፡-
·
በማኅበራት መተዳደሪያ ደንብ ዝግጅት ላይ የቀረበው ጥናት የጽዋ፣ የጉዞና የስብከተ ወንጌል ማኅበራት፤ የጽርሐ ጽዮን አንድነት ማኅበር፣ የነገረ መለኰት ምሩቃን ማኅበረና የማኅበረ ቅዱሳን ህልውና እንዲከስም የሚጠይቅ ነው።
·
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበዋል።
·
የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መ ሊቀ ጳጳስ ዕንቍ ባሕርይ ተከሥተና ጸሐፊው “ለመምሪያው የማይመጥኑ” በሚል ከሓላፊነታቸው እንዲነሡ ጠይቀዋል።
·
ዕንቍ ባሕርይ በማ/ቅ ላይ ተጨማሪ የክስ ደብዳቤ ለምልአተ ጉባኤው አሰራጭቷል፤ መልአከ ጽዮን አባ ኅሩይ እና የማኅበረ ቅዱሳን ተወካዮች ዛሬ በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት ቀርበው ያስረዳሉ።
May 21, 2012
WHAT WE WROTE LAST YEAR
ማውጫ፦
ርእሰ አንቀጽ
Posted by
DejeS ZeTewahedo
“ነጻው ሚዲያ” ስለ ቤተ ክርስቲያን ባለው አመለካከት “ነጻ” መሆኑን ያሳይ
- ኦርቶዶክሳዊ ፀሐፊዎች እየመሰሉ፣ በመግቢያቸው “ወያኔ ይውደም” የሚል ማባበያ ቃል እየጨመሩ ነገር ግን “ቤተ ክርስቲያን ትውደም” የሚለውን ግብ ያነገቡ ጽሑፎች በየዕለቱ ማንበብ ይዘናል።
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 26/2011፤ ጥር 18/2003 ዓ.ም)፦በተለምዶ “ነጻ ሚዲያ” እየተባለ የሚጠራው ከመንግሥት ቁጥጥር ውጪ የሆነውና በተለያዩ ግለሰቦች እና ቡድኖች የሚንቀሳቀሰው ሚዲያ ነው። “ሚዲያ” ያልነውን ራሱን ከለተመለከትነው ደግሞ የሕትመት ውጤቶችን ማለትም ጋዜጣና መጽሔቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያውን ማለትም ሬዲዮና ቴሌቪዥኑን፣ እንዲሁም ድረ ገጾችን ሁሉ ያጠቃልላል። እነዚህን ሁሉ ጠቅልሎ በማጥናት ስለ ቤተ ክርስቲያናችን የሚያስተላልፉትን ለመመልከት ብዙ ጊዜ እና የሰው ኃይል እንዲሁም ገንዘብ የሚጠይቅ ቢሆንም በመጠነኛ የወፍ በረር (Birds Eye-view) ቅኝት ያገኘነውን ሐሳብ መነሻ አድርገን ትዝብታችንን ለመጠቆም እንደማይከለክለን እንረዳለን።
May 19, 2012
በብዙ ጫና ውስጥ ያለው ማ/ቅዱሳን መንግሥት በዋልድባ አካባቢ ስለሚገነባቸው ፕሮጄክቶች ሪፖርቱን አቀረበ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
- ሪፖርቱ የጠ/ቤተ ክህነት ሓላፊዎች “አቀረብን” ካሉት በይዘትም በተአማኒነትም
የተሻለ ነው።
(ደጀ ሰላም፤ ግንቦት 10/2004 ዓ.ም፤ May 18/ 2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ ማ/ቅዱሳን መንግሥት በዋልድባ አካባቢው ሊሠራው ስላቀደው ግዙፍ ፕሮጄክት “አጠናሁት” ያለውን ሪፖርት አቀረበ፤ ከመንግሥት ጋር መነጋገሩንም
ገለጸ። ዛሬ ይፋ የተደገው የማኅበሩ ሪፖርት የቤተ ክህነቱ አዳዲስ ተሿሚዎች ማኅበሩን በዋልድባ ጉዳይ በከሰሱ ማግስት የቀረበ ሲሆን
ለእነርሱ ክስ የተሰጠ አፋጣኝ ምላሽ ይሁን አይሁን ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
May 18, 2012
የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ሰባተኛ ቀን ውሎ ሪፖርታዥ
Posted by
DejeS ZeTewahedo
·
አባ ጳውሎስ በእመቤታችን ንጽሕና ላይ እምነታቸውን እንዲገልጡ ቢጠየቁ አንደበታቸው ተሳሰረ፤
ለጥያቄው መነሻ የኾነው ፓትርያርኩ በአባ ሰረቀ ‹መጽሐፍ› ላይ ስለተጠቀሰው የዶክትሬት ጽሑፋቸው ዝምታን በመምረጣቸውና ኮሚቴውም
የእርሳቸውን ምላሽ ወይም አቋም
አለመመርመሩ ነው - “አባ ሰረቀ ጽሑፍዎን ጠቅሰው መጽሐፍ ከጻፉ በኋላ ለምን ዝም አሏቸው? ኮሚቴውስ ለምን
አልጠየቀም? ይሉኝታ ነው ወይስ ተመሳስሎ ለመኖር ነው?” /ብፁዕ አቡነ አብርሃም - ነደ ‹ተሐድሶ›/
·
አባ ጳውሎስ በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ አራማጅ ማኅበራትና ግለሰቦች ላይ ኮሚቴው ያቀረበውን
የውሳኔ ሐሳብ “አልቀበልም፤ ኮሚቴው በትክክልና በጥራት አልሠራም” በሚል ያመጡትን ተለዋጭ ሐሳብ ቅዱስ ሲኖዶሱ ውድቅ በማድረግ
ሪፖርቱ ተባዝቶ እንዲደርሰው አዝዟል፤ ከዛሬ ጀምሮ በእያንዳንዱ የውሳኔ ሐሳብ ላይ በጥንቃቄ እየተወያየ እንደሚያጸድቀው ይጠበቃል።
May 17, 2012
የቅዱስ ሲኖዶስ ስድስተኛ ቀን ውሎ ሪፖርታዥ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
· ኮሚቴው
ፍጹም ውግዘት የሚገባቸውን የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ እንቅስቃሴ አራማጅ ማኅበራትና ግለሰቦች ለይቷል - ማኅበረ ሰላማ፣ ማኅበረ በኵር፣
የምሥራች አገልግሎት፣ አንቀጸ ብርሃን፣ የቅድስት ልደታ ለማርያም መንፈሳዊ ማኅበር፣ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ተሐድሶ ኅብረት፣ አሸናፊ መኰንን፣ አግዛቸው ተፈራ፣ ጽጌ ስጦታው እና ግርማ በቀለ ይገኙባቸዋል።
·
“ሃይማኖቴ እንደ አባቶቼ ነው” ያሉት
የአባ ሰረቀ እና “የቅን ልቦና የመንፈሳዊና የፈውስ አገልግሎትን ያቋቋምኹት ልጆቼን የማበላቸው
ስለተቸገርኹ ነው” ያሉት የ‹ሊቀ ካህናት› ጌታቸው ዶኒ ጉዳይ ያለውሳኔ ሐሳብ ለምልአተ ጉባኤው ውሳኔ ቀርቧል።
· አባ ጳውሎስ
ከጥንተ አብሶ ጋራ በተያያዘ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ንጽሕና እንዲመሰክሩ ሊጠየቁ ይችላሉ።
ማ/ቅዱሳን በዋልድባ አካባቢ ስለሚገነባው የስኳር ፕሮጄክት “መልካምነት” ባለመዘገቡ ተጠየቀ፤ መልስ እንዲሰጥ ይጠበቃል
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
(ደጀ
ሰላም፤ ግንቦት 9/2004 ዓ.ም፤ May 17/ 2012/ READ THIS IN PDF)፦ ማ/ቅዱሳን መንግሥት በዋልድባ አካባቢው ሊሠራው ስላቀደው ግዙፍ የስኳር ፕሮጄክት “መልካምነት” ባለመዘገቡ ሊወነጀል ነው። አዲስ
በተሾሙት የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ኃላፊ በመምህር ዕንቁ ባሕርይ ተከስተ ተፈርሞ የወጣውና “በዋልድባ አካባቢ መንግሥት ሊሠራ
ያቀደውን ግዙፍ የስኳር ፋብሪካን በማስመልከት በዋልድባ ይዞታ ላይ ያደረሰው ተጽእኖ መኖር አለመኖሩን የሚያጣራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ከሚመለከታቸው
አካላት ጋር ሁሉ ተፈላጊውን የማጣራት ሥራ አከናውኖ” ከተመለሰ በኋላ “ጋዜጣዊ መግለጫ መሰጠቱና … የማኅበረ ቅዱሳን ጋዜጠኞች
መከታተላቸው መሣተፋቸውና የሚፈልጉትን ጥያቄ በይፋ አቅርበው ምላሽ መሰጠቱ”ን በመጥቀስ ይጀምራል።
የቅዱስ ሲኖዶስ ስድስተኛ ቀን ውሎ (አርእስተ ጉዳይ)
Posted by
DejeS ZeTewahedo
ቅ/ ሲኖዶስ በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ አራማጅ ማኅበራትና
ግለሰቦች ላይ የተዘጋጀውን ሪፖርት አዳመጠ
·
ኮሚቴው
ፍጹም ውግዘት የሚገባቸውን የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ እንቅስቃሴ አራማጅ ማኅበራትና ግለሰቦች ለይቷል - ማኅበረ ሰላማ፣ ማኅበረ በኵር፣
የምሥራች አገልግሎት፣ አንቀጸ ብርሃን፣ የቅድስት ልደታ ለማርያም መንፈሳዊ ማኅበር፣ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ተሐድሶ ኅብረት፣ አሸናፊ መኰንን፣ አግዛቸው ተፈራ፣ ጽጌ ስጦታው እና ግርማ በቀለ ይገኙባቸዋል።
በሩቅ ምሥራቅ የሚገኙ “የኢ/ኦ/ተ ምእመናን ጉባኤ” ለቅዱስ ሲኖዶስ መልእክት ጻፈ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
(ደጀ ሰላም፤ ግንቦት 8/2004 ዓ.ም፤ May 16/ 2012/ READ THIS IN PDF)፦ “በሩቅ ምሥራቅ የምንገኝ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ጉባኤ” የተባለና በትምህርትና በሥራ በሩቅ ምሥራቅ በዝርወት ተበትነው ባሉ ምእመናን ያቋቋሙት ጉባኤ ለቅዱስ
ሲኖዶስ መልእክት ላከ፤ በቀሲስ ዶ/ር መስፍን ተገን ላይ የተፈፀመውን ሕገ ወጥ ተግባር ተቃወመ።
May 15, 2012
“በሕገወጦች በጨለማ የተዘጋጀው ደብዳቤ ተበተነ” (ማ/ቅዱሳን)
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
(ማ/ቅዱሳን፤ ግንቦት 7/2004 ዓ.ም./) READ IN PDF):- ከጥቂት ቀናት በፊት ማኅበረ ቅዱሳን ለጠቅላይ ቤተ ክህነት ማእከላዊ አስተዳደር ተገዥ ካለመሆን አልፎ የተቋሙን ሕልውና ወደ መፈታተን እንደ ደረሰ በማተት የሚከስ ደብዳቤ ለሕግ ተገዢ ባልሆኑ ግለሰቦች በጨለማ ተረቅቆ በመምሪያው ሓላፊ እንዲፈረም ተደርጎ ሊወጣ እንደ ነበር፤ ነገር ግን በመምሪያው ሓላፊው በቆሞስ መልአከ ጽዮን አባ ኅሩይ መታገዱን ገልጸን ነበር፡፡
የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣን ጽሑፎች የሚመረምር ኮሚቴ ተቋቋመ
ማውጫ፦
ዜና
Posted by
DejeS ZeTewahedo
·
አባ ጳውሎስ በጉባኤው ላይ እንዲቀርቡ ለተጠሩት አዘጋጆች በተፈለጉበት ጉዳይ ዙሪያ ሲመክሩና
ነገር ሲያስጠኑ አምሽተዋል፤ አዘጋጆቹን አቅርቦ ለመጠየቅ የነበረው ዕቅድ ተሰርዞ እንዳይገቡ ተደርገዋል::
·
“እኔ የግል ቤት የለኝም፤ መኪና የለኝም፤ ሲኖዶሱ መወሰንና ርምጃ መውሰድ አለበት” (ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል)
·
“ለቤተ ክርስቲያን አደጋ ነው፤ መወሰን አለብን” (ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ)
(ደጀ ሰላም፤
ግንቦት 7/2004 ዓ.ም፤ May 15/ 2012/ READ THIS IN PDF)፦ ዛሬም ለተከታታይ ሁለተኛና ሙሉ ቀን በዜና ቤተ ክርስቲያን
ጽሑፎች ላይ ሲወያይ የዋለው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ
በዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ላይ ያተኮረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ አራተኛ ቀን ውሎ
Posted by
DejeS ZeTewahedo
READ THIS IN PDF.
·
አባ ጳውሎስ ጉዳዩ አጀንዳ እንዳይኾን ተቃውመው ነበር።
· እትሙ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራውን ቅዱስ ሲኖዶስ ክብር የሚያቃልልና መጥፎ አርኣያነት ያለው መኾኑ
በጉባኤው አባላት አጽንዖት ተሰጥቶበታል።
·
የጋዜጣው ተጠሪነት ለማን እንደ ኾነ አልታወቀም።
·
የጋዜጣው ዋና እና ምክትል አዘጋጆች፣ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ዋና እና ምክትል ሓላፊዎች ዛሬ ቀርበው ይጠየቃሉ።
· የብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ንብረት ጉዳይ በጥቅምቱ ቅዱስ ሲኖዶስ በአጀንዳነት ተይዞ ለቋሚ ሲኖዶስ
ተመርቶ ነበር።
· ቀሲስ ዶ/ር መስፍን ተገኝ ቅ/ሲኖዶስ ፍርድና ውሳኔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
Subscribe to:
Posts (Atom)
Blog Archive
-
▼
2012
(270)
-
▼
May
(37)
- "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት"
- ቅዱስ ሲኖዶስ ‹በቦታው› የተገኘበት ስብሰባ እና መግለጫ
- የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
- ጽጌ ስጦታውና ሰባት ግለሰቦች ማዕርገ ክህነታቸው ተገፎ እንዲወገዙ ተወሰነ
- የቅ/ሲኖዶስ (2004) ጉባኤ መግለጫ Synod Genbot 2004 Meglecha...
- “ደጀ ሰላም” የማ/ቅዱሳን ናት በሚል “ኢትዮፕያንሪቪው” ላይ ለተስተናገደ ጽሑፍ...
- ሰበር ዜና - ቅዱስ ሲኖዶስ በተሐድሶ ኑፋቄ አራማጅ ድርጅቶች ላይ የቀረበውን ...
- የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ዘጠነኛ ቀን ውሎ
- WHAT WE WROTE LAST YEAR
- በብዙ ጫና ውስጥ ያለው ማ/ቅዱሳን መንግሥት በዋልድባ አካባቢ ስለሚገነባቸው ...
- የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ሰባተኛ ቀን ውሎ ሪፖርታዥ
- የቅዱስ ሲኖዶስ ስድስተኛ ቀን ውሎ ሪፖርታዥ
- ማ/ቅዱሳን በዋልድባ አካባቢ ስለሚገነባው የስኳር ፕሮጄክት “መልካምነት” ባለመዘ...
- የቅዱስ ሲኖዶስ ስድስተኛ ቀን ውሎ (አርእስተ ጉዳይ)
- በሩቅ ምሥራቅ የሚገኙ “የኢ/ኦ/ተ ምእመናን ጉባኤ” ለቅዱስ ሲኖዶስ መልእክት ...
- “በሕገወጦች በጨለማ የተዘጋጀው ደብዳቤ ተበተነ” (ማ/ቅዱሳን)
- የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣን ጽሑፎች የሚመረምር ኮሚቴ ተቋቋመ
- በዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ላይ ያተኮረው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ አራተኛ ቀን ...
- ESAT : እፍታ - Efeta 10 May 2012 (Ethiopia)
- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከመቸውም በባሰ ሁኔታ 'አደጋ' የሚለው ቃል የማይገል...
- በጀርመን የሚገኙ ምእመናን በአካባቢው በሚገኝ መናፍቅ ቄስ ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያ...
- "ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ፍርድ እና ውሳኔ እንዲሰጠኝ" ቀሲስ ዶክተር ...
- ከዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዝግጅት ጀርባ
- (UPDATED AGAIN) የቅ/ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ ሦስተኛ ቀን የቀትር በኋላ...
- (ሰበር ዜና) ቅ/ሲኖዶስ ሌላ ሰብሳቢ መርጦ ጉባኤውን ለመቀጠል ወሰነ
- የቅ/ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ ሁለተኛ ቀን የቀትር በፊት ውሎ
- የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ህልውና አጠያያቂ ኾኗል
- የቅ/ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ የመጀመሪያ ቀን ውሎ
- የጠ/ቤተ ክህነቱ ሠራተኞች “የዳኛ ያለህ! ለቤተ ክርስቲያኒቱ ዳኝነት ይታይላት”...
- Protest in London (ዋልድባ ገዳም እንዲጠበቅ)
- የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት ተካሄደ
- በዋልድባ ጉዳይ ደብዳቤዎች ለቅ/ሲኖዶስ እና ለጠ/ሚኒስትሩ ተላኩ
- (ሰበር ዜና) የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ዋና ሓላፊ ከሓላፊነታቸው ተነሡ...
- "ቤተ ክርስቲያናችንን መጠበቅ ኃላፊነታችን ነው" (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት...
- የዋልድባ ገዳም ተመዘበረ!!
- በስዊዲን “አዲስ ቤተ ክርስቲያን ይከፈታል" መባሉን ምዕመናን ተቃወሙት በሚል በ...
- መንግሥት በዋልድባ ገዳም ላይ የያዘው ተግባር እና የምዕመናን ቁጣ
-
▼
May
(37)




