December 3, 2012

ስለ “አባቶች እርቅ” ጉዳይ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ


  •      ምእመናን ፊርማቸውን በኢንተርኔትም ሆነ በየአጥቢያቸው በወረቀት እንዲያሰባስቡ ተጠይቀዋል፤
(ደጀ ሰላም ኅዳር 25/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 4/2012/ READ THIS NEWS IN PDF):- የቤተ ክርስቲያን አባቶችን እርቀ ሰላም ለማገዝና የምዕመናን ሙሉ ድጋፍ ለማሳየት “የተማኅጽኖ ፊርማ” (ፔቲሽን) ማሰባሰብ ተጀምሯል። ምእመናን የዳር ተመልካች ሆነው ቤተ ክርስቲያን ከአንድ ችግር ወደ ሌላ ችግር ስትሸጋገር መመልከት ብቻ ሳይሆን እነርሱም በፈንታቸው “የእርቁ አካል” በመሆን አባቶችን መርዳት እንደሚገባ የሁሉም እምነት ነው። ደጀ ሰላምም ለረዥም ዓመታት ስታደርግ እንደነበረው አሁንም ምእመኑ ይህንን የፊርማ ዘመቻ በመካፈል ድምጹን ማሰማት አለበት።  በኢንተርኔት መፈረም ለምትፈልጉ (ይህንን በመጫን) ፊርማውን ማከናወን ይቻላል። የ “ፌስቡክ ተጠቃሚዎች” በፌስቡክ አማካይነት በቀላሉ መፈረም ያስችላችኋል።

በየአጥቢያችሁ ፊርማውን በመፈረም ሌሎችንም እንዲፈርሙ ማድረግ ለምትፈልጉ ደግሞ (ይህንን ፒ.ዲ.ኤፍ) “ዳውንሎድ” በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።

ቸር ወሬ ያሰማን፤
አሜን፡፡

12 comments:

ጉባኤ ካህናት ወምዕመናን said...

Please update the link

http://www.ipetitions.com/petition/eotcpeaceandunity/

ማህበረ፡ክርስቲያን said...

"ማሳሰቢያ: የዚህ ፊርማ ማሰባሰቢያ ዓላማው አባቶችን መማጸን ብቻ ነው:: ከገንዘብ ጋራ የተያያዘ ምንም ነገር የለውም::"
ይህ፡ማሳሰቢያ፡ከፔቲሽኑ፡በታች፡ተቀምጧል፡ታዲያ፡ለምንድን፡ነው፡ገንዘብ፡ካላዋጡ፡መፈረም፡የማይቻለው????
ቢሆን፡ቢሆን፡ለማይፈልጉ፡ወይም፡ለማይችሉ፡ዜሮን፡መጫኛ፡ሳጥን፡የሌለው፡፡

hailu said...

THIS AN EXCELLENT INITIATIVE.

MAY GOD HELP US.

Anonymous said...

ወሬውን ትታችሁ ለቤተክርስትያን እንድነት እግዚአብሄር ያሰጠንን መልካም ጊዚ በፀሎትና በለቅሶ እንጠቀምበት አልቅሱ ጩሁ እግዚአብሄር ይስማን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሀረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሀረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ሃዋርያት መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ሃዋርያት መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ሃዋርያት መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ቅዱሳን መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ቅዱሳን መሀረነ ክርስቶስ ስበእንተ ቅዱሳን መሀረነ ክርስቶስ አሜን

Anonymous said...

ሁለት ብር የሚጎዳ ነገር የለውም፡፡ ችግሩ የተማጽኖ ፊርማው ከገንዘብ ጋር እንደማይያያዝ በስተመጨረሻ የተገለጸው ግን ከቀጣዩ ገጽ ጋር የማይዛመድ ነው፡፡ ለመሆኑ ድረገጹ የማን ነው?
እንዲህ ዓይነቱን የተማጽኖ ፊርማ ለማሰባሰብ የተከፈተ አዲስ ገጽ ነው ወይንስ ተቋማዊ ዕውቅና ኖሮት ይህንን አገልግሎት ለሚፈለገው አካል በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ በገቢው የሚተዳደር? ይህ ግልጽ ይሁን የገንዘብ ጥያቄው ለደጀ ሰላም ወይስ ለድረገጹ ባለቤት? ማብራሪያ ብጥሰጡበት መልካም ነው፡፡

Tesfa said...

Answer to Mahbere Christian. They are asking for donation. No body asked any one to pay. But the organization who set up the online petition is non profit and asking people to donate so that they can do more. But you can chose not to donate. It do not affect your petition. If you read carefully at the beginning it says 'your petition or signature is recorded' That means it is accepted with out paying. But if you want to support the non profit online organization they are asking for donation. Please do not pay if you do not want to. It will not affect your petition.

Anonymous said...

ውድ ደጀ ሰላም፤ ምነው ምን ነካችሁ?
የጥቅምቱ ሱባኤና ጸሎታችን አልሰራም ነው የምትሉን?
ምነው ዛሬ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ የፒትሽን ፊርማ የምናሰባስበው ለምንድን ነው?
አባቶቻችን ምልክት የሚፈልጉት ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም። መንፈስ ቅዱስን በአካል ቅዱስ መተካት አይሆንብንምን?
ጽሑፌ ደስ ላይላችሁ ይችላል በድረ ገጻች ሁም ላታትሙት ትችላላችሁ ቁምነገሩ ግን መልእክቱ ለናንተ እንዲደርስ ነው ምፈልገው።

Anonymous said...

"Please choose the amount of your donation below: $2, $5, . . . "

እያለ ይቀጥላል:: ይህ ነገር የፊርማውን ተዓማኒነት ጥርጣሬ ላይ ይጥላል:: የሰላም ጉባኤው የራሱ ማስፈረሚያ የሚሆን ቢያንስ ጊዜያዊ ድረ ገጽ ቢያቋቁም መልካም ነው:: እኔ እንደመሰለኝ ይህንን የገንዘብ "ዶነሽን" የሚጠይቀው ማስፈረሚያ መረቡን የሚሰጠው ችግር እንጂ ጉባኤው የጠየቀ አይመስለኝም:: እስቲ ደጀሰላምም ሆነ ሌሎች በዚህ ዙሪያ ዕውቀት ያላችሁ አካላት ይህንን መረብ በማዘጋጀት ትብብር ብናደርግ::

Anonymous said...

Mahibere Kirstian,

That is what I first thought to but once you put your name, e mail and comment (if you have any), and "submit" it goes automatically to the donation page.

Your petition is already signed so DO NOT WORRY ABOUT it.

You do NOT have to donate to sign and the donation is not for the commetee, its to the website that lets you do the petition.

If you have further question, please let me know,

God Bless,

Anonymous said...

ማህበረ፡ክርስቲያን:

Genzeb yemiteyikewun "ignore" madireg new!

Genzeb awatu yemilew kemeta ferimewal malet new::

Lukevslife said...

Please please please...For the sake of our beloved Fathers who fought against any foreign and domestic enemies to protect our one and only one Tewahedo Haimanot, we want ONLY ONE ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO HAIMANOT. As I read, listen, and watch...our history is going in the wrong direction. Priests are not faithful for their children, churches are focusing on formation of buildings rather than community, our Cardinal’s faith is degrading and weakens due to political pressure. Our people are losing trust on our Cardinal, spiritual leaders, spiritual singers, song writers and above all, our children are raising without spiritual father b/c of lack of trust and commitment to the church and lack of good leadership. This is the time to make everything right. This is the time that can make or break our great History. This is the time to pass strong faith to generations. This is the time to make Ethiopia The Greatest Christian Nation as it was in the past. Please, all Cardinals (fathers), please be open to the Christian nation and be upfront, stop being scared b/c the government is (may be) trying to torch or harass you at any cost. This is what all of you signed for in front of God.
Tewahedo Haimanote Lezelaalem Tinur.
Amlak Esrael Ethiopian Yitebik.
Amen!

Anonymous said...

wow EXCELENT JOB DEESELAMOCH

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)