October 18, 2012

Mentioning God's name is funny in Ethiopian Parliament?

21 comments:

Anonymous said...

Why do they lough actually? Is it because God name is mentioned in the Parliament? Is it because it comes from Girma? Is it because the new prime minister is protestant? Is it because the parliament is atheist? I don't really get it.

Anonymous said...

It is funny because all are non believers.

Anonymous said...

yetesebesebewe eko hayemanote yalewe sewe ayedelem mene yegeremale!!!!

Anonymous said...

ሐይማኖት ከሌሌው ሰው ታድያ ምን ይጠበቃል፡

Anonymous said...

ምን ሁነው ነው የሳቁት ግን ?

Anonymous said...

ምን ሁነው ነው የሳቁት ግን ?

Anonymous said...

በጣም የገረመኝ ነገር ነበር ይሄንን ሳየው:: እንደዚህ የሚሳለቁ ሰዎች ግን መጨረሻ ላይ ፎቶአቸው ቤተክርስቲያን ላይ ተሰቅሎ እንዲያው ሀገሪቷን በጠፈር ያመጠቋት እስኪመስል ድረስ አታሞ እየተመታ "የለቅሶ አይዶል" ተዘጋጅቶ ሙሾ ይወረድላቸዋል::

ሲስቁም ሲቀበሩም የሚያሳየን አምላክ ግን ሁሉን ያውቃል::

Anonymous said...

It is kind of funny. It is not the mentioning of God's name but the intent of the speaker is clearly funny. The speaker was in the parliament for couple of years who never used this line before, and now all of a sudden God is in the play after wishing the PM a place in history...lol. I don't blame them for their laugh

Anonymous said...

ሲሆን- ሲሆን ስብሰባው በፀሎት ተጀምሮ በፀሎት መዘጋት ሲገባ ይህን ለማየት ታደልን? እኔ ባለሁበት በምድረ አሜሪካ ("ሃይማኖት የለሽ")መሪዎች በየነጠብጣባቸው የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ እንዴት በቅድስት ሀገራችን እንዲህ አይነት .... ? መቼስ ዘመኑ የመጨረሻ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን ለሁሉም የስራውን ይሰጣል (በዚህም ቃል ሲስቁ ታየኝ``)
በደርግ ዘመን በቤተ-ክርስቲያናችንና በአባቶችን ላይ ተሳለቅን፤ የቤተ-ክርስቲያኗንም መሬትና ንብረት አዘረፍን።
በኢሓእደግ አንተ የዛ ዘር-የምን ዘር እየተባለ የእግዚአብሔርን ፍጡርና ቃል እያቃለልን ስንለያይ መጥተን አሁን ደግሞ...

ወንድሞቼ፤ ያለንበት ዘመን የመጨረሻ ቢሆንም፡ ነገር ግን የባሰውን ሁኔታ በራሳችን ድክመት እንዳናመጣ በጥሞና እናስብ/ ሁኔታውን በአይናችን እያየን በፖለቲካ መሳተፍ የምርጫ ወይም የፍላጎት "ብቻ" አድርገን አንውሰደው። ሳንወድ "ግድ" እያለን መሆኑን እንረዳ።
ነገ፤ የብዙ "ግርማ"ዎች ለመሆን ከአሁኑ!>__፟--

የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ። አሜን ።

ቴክሳስ

Anonymous said...

Some times God need to stand and say this is my country and my people
and I am God. Because of this bad people who leads the country in the wrong direction we do not only lost our freedom and country but also our religion. I pray to God to give us courage, self respect, virtue of heroism and the decision to die for our country and religion as our father and grandfathers did for generations.

Anonymous said...

Come on people,
Let's try to be positive. We all know mentioning God's name is THE most common thing in Ethiopia. They laughed, most probably because they thought he said so as sarcastic pinch to the Prime minister.

Anonymous said...

yesaku mikiniyat ,, ETHIOPIA HAGERACHINININA HIZIBOCHUWAN kalu behuwala BEBEREKET YIGOBEnAT,, silalu yimesilenal mikiniyatum ethiopianinina hizibochuwan kalu yigobinachew new malet yalebachew yene gimit new

Nolawi said...

You can't go searching for bones in a lion's den.

God does not pay weekly but He pays at the end.

ከውሾች ጋር የሚተኛ ከቁንጮች ጋር ይነሳል፣

Anonymous said...

they thought he mentioned BEREKET SIMON

Anonymous said...

መሳቂያው ፓርላማ! (Abe Tokichaw)
ያው እንደሚታወቀው የፓርላማ አባላቱ የምክር ቤት ስብሰባ ለማድረግ ሲሄዱ ወረፋ አይጠብቁ እንጂ የሆነ ኮሜዲ ፊልም ለመታደም ሲኒማ ቤት እንደሚገቡ አድርገው እንደሚያስቡት የታወቀ ነው። ይሄ ካልታወቀ ትልቅ የመረጃ ክፍተት አለ ማለት ነው!

በተለይ በአቶ መለስ አስተዳደር ጊዜ አባላቱ በሙሉ ለሳቅ ለጨዋታ ተሰነዳድተው ነበር ምክር ቤት የሚመጡት። (ዛሬ ማን ያጫውተን ዛሬ ማን ያጫውተን….! አረ ማን ያስቀን አረ ማን ያስቀን!) ብለን እናስነካው እንዴ!?

የምር ግን ኢትዮጵያ በየ ነገስታቱ አለቃ ገብረሃናን የመሰሉ አጫዋችች ቤተ መንግስት አካባቢ አይጠፉም ነበር። በመንጌ ጊዜም አቶ ቆምጬ አምባው የአለቃ ገብረሃናን ያህል የኢሰፓ አባላትን እና የዘመኑን ሰው በድርጊታቸው ያዝናኑት ነበር ሲባል ሰምተናል።

በአቶ መለስ ጊዜ ግን ገብረሃናውም፣ ቆምጬ አምባውም፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩም እርሳቸው ነበሩ! (እዚች ጋ አንድ ማስታወቂያ አለኝ… “አቶ መለስን እስቲ ተዋቸው” ለምትሉኝ ወዳጆቼ በሙሉ እንደዚህ አትብሉኝ! አልተዋቸውም። ጋሽ ሃይሌ እንዳሉትም የሳቸው ነገር የምንተወው አይደለም እየተወሱ እየተዘከሩ ለዘላለም ይኖራሉ! በዚህ ላይ ድርድር የለም) ሳቄ ሳይመጣ ከቅንፍ ልውጣ!

እና አቶ መለስ ከጠቅላይነታቸው በተጨማሪ የምክር ቤቱ አጫዋችም ነበሩ!

ታድያ ለሃያ አንድ አመታት ጨዋታ የለመደ ምክር ቤት ዛሬ ማን ያጫውተው? ዛሬ ማን ያስቀው? አቶ ሃይለማሪያም እንደሆኑ ከአቶ መለስ እስካሁን በቅጡ የኮረጁት ቁጣቸውን ብቻ ነው።

ሰሞኑን የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ “ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቧን እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝ” ብለው ሲናገሩ ሙሉ የምክር ቤት አባላቱ ከት ብለው ሲስቁ የሚያሳይ ቪዲዮ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ አይተናል።

በርግጠኝነት የፓርላማ አባላቱን ምን አሳቃችሁ? ብለን ብንጠይቃቸው “…እና ፓርላማ የመጣነው ምን ልናደርግ ነው!?|” ብለው ባይመልሱ ውርድ ከራሴ!

እውነታቸውን ነው ገና ለገና ዛሬ እርሳቸው ሞቱ ተብሎ ፓርላማው ሳይሳቅበት ይዋል እንዴ!?

የሚገርመው ግን “መለስ አልሞቱም” የሚለው ንግግር ያላሳቃቸው ተበካዮቻችን (በቅንፍ የታይፕ ግድፈት አለ የምትሉ እያስተካከላችሁ እንድታነቡ መፈቀዱን እገልፃለሁ!) “እግዚአብሔር ይባርከን!” ሲባል ከት ብለው መሳቃቸው ነው። ይሄኔ ነው መሳቀቅ ያለችው ማን ነበረች!? ለማንኛውም ፓርላማውን መሳቂያ አድርገውት የሄዱት እሳቸው ናቸው እና አዎ መላቀቅ የለም “ዘላለም እንደተዘከሩ” ይኖራሉ!
http://www.abetokichaw.com/2012/10/19/%E1%88%98%E1%88%B3%E1%89%82%E1%8B%AB%E1%8B%8D-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%88%8B%E1%88%9B/

Anonymous said...

Coptic Church introduces five finalists for upcoming papal poll

Earlier this week, church authorities announced the names of the five final candidates, arranged alphabetically as follows:

1. Father Pachomios El-Syrian: A monk at the Virgin Mary Monastery in Wadi Natroun. Born in Aswan in 1963, El-Syrian holds a joint degree in science and education.

2. Bishop Raphael: Auxiliary bishop of central Cairo and Heliopolis, a former aide to the late Pope Shenouda III, and a member of the Coptic Church's Holy Synod. Born in Cairo in 1954 and a graduate of Ain Shams University's medical faculty, Raphael was ordained bishop in June 1997.

3. Father Raphael Ava Mina: A monk at Alexandria's St. Mina Monastery (Mar Mina). Born in Cairo in 1942, Ava Mina has a law degree from Ain Shams University.

4. Father Seraphim El-Syrian: Also a monk at Wadi Natroun's Virgin Mary Monastery. Born in 1959 in Cairo, El-Syrian has a science degree from Ain Shams University.

5. Bishop Tawadros: Auxiliary bishop for Beheira, and auxiliary to Bishop Pachomios (who is currently serving as acting Pope). A member of the Holy Synod, Tawadros was born in 1952 and studied pharmaceutical sciences at Alexandria University. He was ordained bishop in 1997.
MECHE NEW EGNAS!!!!!!!!!!!!

Anonymous said...

I don't get what is so funny! Goodness what a shame they burst into laughter as though someone just told a joke. Sad day in Ethiopian history!

Aregawit said...

yemyaselekese seraa. Getahoye yemserutene ayaukemena yekerbelachewe. Ethiopiane ena hezbochwane asebachewe.

Anonymous said...

ንግግሩ ማንንም ሰው አያስቅም እናም እነሱ የሳቁበት ምክንያት ከእግዚአብሄር ጋር አይገናኝም ... ፖለቲካዊ ቅኔ ያላት ንግግር ስለሆነች ብቻ ነው እና ደጀ-ሰላም ላይ የማያስፈልግ ዜና ይመስለኛል።

Anonymous said...

አንተ በእርግጠኝነት ለእነርሱ እንደትናገር እና ቅኔውን እንድትፈታ የተለየ ጥበብ ተሰጥቶሃል ማለት ነው? ካድሬ!!!

Anonymous said...

WOW

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)