September 28, 2012

“መለስ አልሞተም፤ እውነት መለስ ነው” (ሙገሳ እና ስብከት ስለ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ)

Separation of Church and State in Jeopardy

31 comments:

Anonymous said...

አወይ ዝቅተት !
.... አወይ 'ኤምባሲ' ዘኢትዮጵያ
..... አወይ 'ፀሎት' ... አወይ ሻማ zይህትባል.

ግና... ለአባቶቻችን እንፀልይ።
ደግሞ፤ ቤተ-ክርስቲያናችንንና ሃይማኖታችንን ከዘረኞችና ከአስመሳይ 'ቆበኞች'ጠንክረን እንTEብቅ።

ዳላስ-ቴክሳስ

Anonymous said...

how is this gay ? pleas i need information

ዘሐመረ ኖህ said...

የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ( ካህን ወይም ሰባኪ ወንጌል መሰል ) ተጠንቀቁ ማቴ 7፥ 15 ከአጽራረ ቤተክርስቲያን መካከል እንደዚህ አይነት የኢሕአዴግ ካድሬዎች ዲያቆን ሳይሆኑ ዲያቆን መስለው፤ ካህን ሳይሆኑ ካህን መስለው፤ መነኩሴ ሳይሆኑ መነኩሴ መስለው ፤ ሰባኪ ወንጌክ ሳይሆኑ ሰባኪ ወንጌል መስለው፤ በቤተ ክርስቲያን ፣በሕዝበ ክርስቲያንና ይልቁንም በቤተክህነት ውስጥ ተሰግስገው መከራ፣ ስቃይና መሰናክል ሆኑብን። የእግዚአብሔርንና የሰውን ክብር ልብን በሚያደማ ሁኔታ አነጻጸሩብን ። “እግዚአብሔር እውነት ነው። እውነት ደግሞ መለስ ዜናዊ ነው ” እስከማለት ደረሱ። በሰው ደም የጨቀየን ሥጋ ለባሽ ከልዑል እግዚአብሔር እኩል አደርገው ብዙ የዋኀንን አሰናከሉ። የቤተክርስቲያናችንን መንፈሳዊ ልሳን በጠመንጃ አፈ– ሙዝ አፍነው አላፊ፣ ጠፊና ባዶ የሆነ ኢ – ኦርቶዶክሳዊ ጩኸት እየጮኹ ብዙዎችን አሰናከሉብን ።የአክራሪ ሙስሊሞችንና የተሃድሶ መናፍቃንን አጥፊ መንገድ አልጋ በአልጋ አደረጉላቸው ለሚያልፍ ስልጣናቸው የማታልፈውን የእግዚአብሔር መንግስትና የሲኦል ደጆች የማይችሏትን ቤተክርስቲያን አደሙብን አቃጠሉብን አኛም ውስጣችን ተቃጠለ ። የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቋልና። መዝሙረ ዳዊት 69፥9᎖ 119 ፥139 ። ደቀ መዛሙርቱም የቤትህ ቅናት ይበላኛል ተብሎ እንደ ተጻፈ አስቡ። ዮሐ∕ወ∕ 2፥17። ውድ የተዋሕዶ ልጆች ሆይ እናት ቤተክርስቲያናችን ከብዙ አቅጣጫ እንደዚህ ስትሰቃይ ፣ስትጠቃ ፣ስትደማ ፣ ስትቆሰል፣ ስትገዘገዝ፣ ስትማቅቅ፣ ኧረ የልጆቼ ያለህ ብላ ስትጮህና ስትቃትት ኧረ እንደምን አስቻለን ? ኧረ ለምን የወላድ መካን አደረግናት? ለምን እራሰችንን በእሾህ መካከል እንደወደቀ ዘር ጣልን ? ማቴ∕ 13፥ 3፥ 9። እፍኝ የማትሞላና በድካምና በእንግልት የምትኖር ምንም የማትሞላ ባተሌ እድሜ ትበልጣለች ወይስ በፍፁም ደስታና ፍስሃ የተሞላ የዘላለማዊ ሕይወት ይበልጥብናል? የውርደት ሞት ይበልጣል ወይስ የክብርና የሰማእትነት ሞት ይበልጣል? የሥጋ ሞት ይበልጣል ወይስ ሰማያዊ የሆነው መልካሙን ገድል መጋደል ይበልጣል? ሊያውም እስከ መስዋዕት ለማያደርስ መስዋዕትነት። ጥቂት ለሆነች ቸብ ቸብ ማለትም ጥቂት ለሆነች ድብደባና መታሰር ለምን እንፈራለን? በወንጌል ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ ሌሎችም መዳንን ( በሥጋ መዳንን ) ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ አስከ ሞት ተደበደቡ ። ወደ ዕብራውያን 11፥ 35። ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ እነሆ እንድትፈተኑ ዲያቢሎስ እያንዳንዳችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን የሕይወት አክሊል እሰጥሀለሁ ። ዮሐ∕ ራዕይ 2፥ 10። ታድያ የሚበልጠው ትንሣኤ ማለትም የዘላለም ሕይወት ይሻለናል ወይስ የሚያልፈውና የሚጠፋው ጥቂት የድካምና የማይሞላ ጊዜ ይሻለናል? የሕይወት አክሊል ይሻለናል ወይስ የሥጋ፣ የነፍስ ፣የውርደት ሞት፣ የቁም ሞት ይሻለናል? እስማኤላውያን ከኛ መማር ሲገባቸው እኛ ከነሱ እንዴት መማር ያቅተናል? ኧረ አባካቸሁ ዝመታና መኝታ ይብቃን።

Anonymous said...

ASIMESAY HULA!LEBOCH!LEHOD YADERU. AMLAKACHEWUN YERESU KEHADIWOCH.MANIN NEW YEMIYATALILUT?

Anonymous said...

ሙታን ለሙታን መተው አይሻልም?! እኔስ ከዚህ ይልቅ የደመራን በዓል አከባበር በተመለከተ የምታወጡትን እየጠበቅኩ ነበር።
እግዚአብሔር ለሀገራችንና ለቤተክርስቲያናችን መልካም አስተዳዳሪና ጠባቂ ይስጥልን።
ቸር ያሰማን።

Anonymous said...

I doubt this dude is a christian to begin with. He must have bought the kemis and kob from merkato!

Anonymous said...

I stopped the clip after 4-5 minutes. I mean he didn't even start saying Be'sem Ab...and making the sign of the cross. As I have repeatdly said, this is one of the signs of our times. We religious leaders standing in church cursing the government or praising the government. This is a SHAME. The House of the LORD is for prayer and praise not for politics. Dejeselam you should point out both extreme's because this is the momement where we need our Church Fathers to show us LOVE, and to show us the power of prayer. Now every priest wants to be a politician, and every politician wants to be church expert. Egzio enebel! God protect your holy church, and help us during these troubling times.

Anonymous said...

MIn Ayinetu Balege Menekuse New Ebakachihu... Zim bilo Yizebarkal ende!!!!!!!!!!!!!!!!
Ebelabay Wushetam- Yihene eko behodu enkuan mote bluwal weyinim des bilotal

Unknown said...

ከማልቀስ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ? የማርክሲሲት ሌኒኒስት ሊግ ኦፍ ትግራይን መሪ ከእግዚኣብሔር ጋር አወዳሮ የሚያመልክና እንድናመልከው ልብሰ ተክህኖ በለበሰ ካድሬ ሲሰበክልን ከመስማት የከፋ ነገር ምን ልንሰማ እንችላለን? በእውነቱ ይህን ሳይሰሙ የሞቱት ምንኛ የታደሉ ናቸው!

Anonymous said...

በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዚናዊ ሞት ካዘኑት ኢትዮጵያውያን ኣንዱ ነኝ:: ነገር ግን እንደዚህ ያሉ አዽር ባዮች በቢተክርስቲያን ስም ሲነግዱ ሳይ በጣም ነዉ የሚያበሳጨኝ:: ዛሬ በቤተክርስቲያን እንደዚህ ያሉ ፖለቲካና ሃይማኖት የተደባልቀባቸዉ በሁለቱም ወገን ያሉ "እግዚኣብሔርን የማያውቁ የእግዚኣብሔር ሰዎች" ናቸው ቤተክርስቲያንን የሚያውኩት:: ስለዚህ ከእደዚህ ካሉት ቤተክርስቲያናችንን መጠብቅ የሁላችን ሃላፊነት ነዉ::

ባለፈው ለአበበ ገላው በሲያትል ቤተክርስቲያን በተደረገው ስበሳጭ ይሄኛው ይባስ "እውነት" ማለት መለስ ዜናዊ ነዉ ብሎን አረፈው:: ጉዽ ሳይሰማ መስከረም ምን ይላል? ነው የሚባለው እባካችሁ....

ለማንኛዉም ደጀሰላማውያን እናንተን እግዚኣብሔር ይስጥልን!

Anonymous said...

በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዚናዊ ሞት ካዘኑት ኢትዮጵያውያን ኣንዱ ነኝ:: ነገር ግን እንደዚህ ያሉ አዽር ባዮች በቢተክርስቲያን ስም ሲነግዱ ሳይ በጣም ነዉ የሚያበሳጨኝ:: ዛሬ በቤተክርስቲያን እንደዚህ ያሉ ፖለቲካና ሃይማኖት የተደባልቀባቸዉ በሁለቱም ወገን ያሉ "እግዚኣብሔርን የማያውቁ የእግዚኣብሔር ሰዎች" ናቸው ቤተክርስቲያንን የሚያውኩት:: ስለዚህ ከእደዚህ ካሉት ቤተክርስቲያናችንን መጠብቅ የሁላችን ሃላፊነት ነዉ::

ባለፈው ለአበበ ገላው በሲያትል ቤተክርስቲያን በተደረገው ስበሳጭ ይሄኛው ይባስ "እውነት" ማለት መለስ ዜናዊ ነዉ ብሎን አረፈው:: ጉዽ ሳይሰማ መስከረም ምን ይላል? ነው የሚባለው እባካችሁ....

ለማንኛዉም ደጀሰላማውያን እናንተን እግዚኣብሔር ይስጥልን!

Anonymous said...

Jib bebelabet yichohal malet lendezih aynetu weradana hode amlaku new.

Anonymous said...

SHAME ON THIS CONSCIENCELESS AND UNPRINCIPLED MAN WHO PRAISES MELES AS A SAINT,NOT BECAUSE HE UNDERSTANDS MELES'S IDEAS WELL BUT OUT OF BLIND SUPPORT.ANYWAY THIS MAN AND ABUNE MEKARIOS ( WHO WAS OPENLY SUPPORTING ARMED FORCES IN ERITREA ) ARE TWO SIDES OF THE SAME COIN.ANY CHURCH IS SUPPOSED TO BE THE HOME OF CHRIST AND HER FATHERS BE POLITICALLY IMPARTIAL.TRUE CHURCH FATHERS SERVE CHRISTIANITY ONLY, AND KEEP CONTROVERSIAL POLITICAL RHETORIC AT BAY.MAY GOD CLEANSE THE CHURCH FROM THESE FALSE FATHERS WHO MIX UP POLITICS WITH THE WAY OF GOD !.

Anonymous said...

gud sayisema mesikerem atebam yibal yele yemechereshaw yargilin

Anonymous said...

OMG...no mentioning the name of Abune Paulos ende? hey priest! UUgghhh.

Anonymous said...

Yehe minalbat ye tehadeso teleko mehon alebet betekerstiyanachinin lemasedeb yetenesu asmesayi kes new ebakachihu yehe disprawin yetesadebe new yalew balege.....be E/G sira yigebal ende,,,,

Anonymous said...

betam yegermal 2 twum abatoch yetenagerut boleteka new eko mech new betekrsteyan keboletkeha yemtsedaw? lemen sel waldeba zem alu? lemen sel selam andenet ayenagerum?

Anonymous said...

ከተቀዋሚም ወነ ከመንግስት ጭፍን ደጋፊዎ እባካቹን ቤተክርስቲያንን አታሰድቡ። ሁለታችሁም የክሕነቱን ልብስ የለበሳችሁት ኢየሱስን ልትሰብኩ ነው እንጂ። ወገን ለይታቹ አማኙን ህዝብ ምድርዊ በወነ ነገር እንድታደክሙት አይደከም።

Anonymous said...

ወይጉድ አናንተ ምንጉድ ነው የምታሰሙን ኢግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የእዉነት ካህን ናቸው ግን ? አባካቹህ ሙሉ ታሪካቸውን አቅርቡልን ::እሳቸው እውነት እናገራለሁ አሉ አንጂ የእውነት አለመሆኑ ይታወቅባቸዋል :: አቶ መለስ የሚመሰገኑበት ሥራ ይኖራል አንደዚህ መረን የለቀቀ ንግግር ግን በጣም ይሳዝናል:: ውርደት ነው ::ተናጋሪውን ብቻ ሳይሆን የተከበረውን ክህነት ነው ይዘውት የሞቱት ::እንዴት ባለ ክፉ ዘመን ነው ያለነው? ::አባካቹህ ቤተ ክርስቲያንን ከካድሪዎች አንጠብቅ ::አንዲህ አይነት አድርባይነትን ጠባይ ከሁላችን ያርቅልን ፈጣሪ :: በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ::

Anonymous said...

I saw this thing again and gain b/c i am so scared, surprised....I couldn't believe my ear..Egiziabher Lebonawun Yimelsewu..

Anonymous said...

herodesn baderegegnna yehnen balege, menafek, aderbay, hodam, leba,yeihadeg kadere angetun beseyefekut neber...

Anonymous said...

ሃበነ እግዚእኦ አ እምሮ ወዐ እይንተ አ እምሮ....የሚባል ነገር አለ አይምሮ ስጠን አይን ያለው ...

በዚህ ሁሉ ወሬ መካከል እንደ ቤተክርስቲያን አባትነታቸው ስለሟቹ ፓትሪያሪክ ብጹእ አቡነ ጳውሎስ ጥቂት አለማንሳታቸው ይገርማልም ያሳዝናልም...ይህ የሚያሳየው ምን ያህል ተዋህዶ ቅ.ቤተክርስቲያናችን በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ነው:ይቅር ይበለን አስተዋይ አእምሮ ይስጠን....ከሁሉ ያሚገርመው: ሁላችን በክርስቶስ/በመለስ አንድ ነን..እና የሁለቱ ጧፎች ምሳሌ ነው: መልሱ ከታዳሚው..ሁሉ በክርስቶስ አንድ ነው ሲል ሰው በመለስ አንድ ነን..ክርክር..!!ከሁለቱ ጧፎች አንዱን ማን ያብራው...ታዳሚው መለስ ያብራው..ክርክር ! እኔ እራሴ ምንም እንክዋን መለስን ብወደው ..ለጌታ የተነገረውን ለከሌ አልልም..አዎ ቅ.ጳውሎስ አምላክን የመሰለበት እና አቶ መለስ አምላክን የሚመስሉበት ይለያያል ብዪ ስለማምን:: (ነገሩ አልፈርድም ሰው የተያዘበት..? እና ጥልቅ ሃዘን ሲበዛ ወደ እነዚህ የመሰሉ ስሜቶች ያስኬዳል)ወሬኛው አባት አይ ለፕሪፎራ ነው ብለው በሚደነቅ ማንም ሳወክላቸው ጧፍን ውክልና ሰጡት ይደንቃል..ምነው አባ ወጣ አሉ:: የቤተክርስቲያን ስብከት ወይስ የትራስፎርሜሽን ? ለማንኛውም ለመለስ ነፍስ ይማር: ይህ ልባዊ ምኞቴ ነው ;እርሶን ግን መለስ በህይወት እያለ የት ነበሩ.?

Zemango.ch

Anonymous said...

ይህ ስብከት የትራስፎርሜሽን ነው..::? ምነው ጃል!


ሃበነ እግዚእኦ አ እምሮ ወዐ እይንተ አ እምሮ....የሚባል ነገር አለ አይምሮ ስጠን አይን ያለው ...

በዚህ ሁሉ ወሬ መካከል እንደ ቤተክርስቲያን አባትነታቸው ስለሟቹ ፓትሪያሪክ ብጹእ አቡነ ጳውሎስ ጥቂት አለማንሳታቸው ይገርማልም ያሳዝናልም...ይህ የሚያሳየው ምን ያህል ተዋህዶ ቅ.ቤተክርስቲያናችን በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ነው:ይቅር ይበለን አስተዋይ አእምሮ ይስጠን....ከሁሉ ያሚገርመው: ሁላችን በክርስቶስ/በመለስ አንድ ነን..እና የሁለቱ ጧፎች ምሳሌ ነው: መልሱ ከታዳሚው..ሁሉ በክርስቶስ አንድ ነው ሲል ሰው በመለስ አንድ ነን..ክርክር..!!ከሁለቱ ጧፎች አንዱን ማን ያብራው...ታዳሚው መለስ ያብራው..ክርክር ! እኔ እራሴ ምንም እንክዋን መለስን ብወደው ..ለጌታ የተነገረውን ለከሌ አልልም..አዎ ቅ.ጳውሎስ አምላክን የመሰለበት እና አቶ መለስ አምላክን የሚመስሉበት ይለያያል ብዪ ስለማምን:: (ነገሩ አልፈርድም ሰው የተያዘበት..? እና ጥልቅ ሃዘን ሲበዛ ወደ እነዚህ የመሰሉ ስሜቶች ያስኬዳል)ወሬኛው አባት አይ ለፕሪፎራ ነው ብለው በሚደነቅ ማንም ሳወክላቸው ጧፍን ውክልና ሰጡት ይደንቃል..ምነው አባ ወጣ አሉ:: የቤተክርስቲያን ስብከት ወይስ የትራስፎርሜሽን ? ለማንኛውም ለመለስ ነፍስ ይማር: ይህ ልባዊ ምኞቴ ነው ;እርሶን ግን መለስ በህይወት እያለ የት ነበሩ.?

zemango.ch

ewnt said...

Good example of a true product of the church. This guy was probably a wonbade growing up but since the requirement to become a deacon or priest is to memorize wedase mariyam and have a good vocal, he was ordained. If you speak of our Lord Jesus Christ in the same manner as Meles Zenawi, this truly shows the church need to reevaluate ordination of priesthood

Apparently if you search his name on Youtube you can find him there----->

http://www.youtube.com/watch?v=QItSBBRkYw0

ewnt said...

Good example of a true product of the church. This guy was probably a wonbade growing up but since the requirement to become a deacon or priest is to memorize wedase mariyam and have a good vocal, he was ordained. If you speak of our Lord Jesus Christ in the same manner as Meles Zenawi, this truly shows the church need to reevaluate ordination of priesthood

Apparently if you search his name on Youtube you can find him there----->

http://www.youtube.com/watch?v=QItSBBRkYw0

Anonymous said...

ኽረ እንደዚህ ያሉ የስህተት አስተማሪዎች የማይወገዙት ለምንድነው። የፈለገ ሰው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስን በጎ ጎናቸውን እያነሳ ሊያከብራቸው(ሊያሞግሳቸው) ይችላል፤ መብቱም ነው።
መለስ እውነት ነው" ማለት ግን የኢየሱስን እውነትነት መቃወም ነው። በቤተክርስቲያን ስም ይህንን የሚያስተምር ማንም ይሁን ተመክሮ ሊወገዝ የገባል።

Anonymous said...

Aba Paulos be'Betekihinetu, Ato Meles be'Betemengistu yeteqelut eshok endet yihon yemineqelew? Sewiyewin yiqir yibelew ledifiretu libsun lebiso qome enji kahinima ayidelem. Ebakachihu yemitawkut tiguna tseliyu. Yewaldiba Amlak, Ye'Ethiopia Amlak, yehizibe krstianun yitebiqilin. Amen

Anonymous said...

asadagie yebedelw hode amelaku mehon alebet. sid ye sid lij be Egizabher sim yekeledal ende? Hilenawen yeshte mut ye mut lij mehone alebet.

Anonymous said...

Hey Dejeselamaweyan,

Why haven't approved my comment? Are you censoring comments? This an all time low I never in a million years would have expected this comment. I didnt write anything offensive, if anything I called you out please call out Priests who are in the House of God preaching politics. That is a breach of seperation between church and state. Same as the fool who is in video clip, who looks like priest, dresses like a priest but doesnt sound like one. If you have failed to approve my comment by mistake I apologize. Otherwise I hope and pray we can all share and disclose ideas in humbling Christian manner.

Anonymous said...

Please let us just pray for the church and mainly for ourselves.

Anonymous said...


ቀጥሎ ያለው ፅሁፍ እውነት ክርስቶስ ብቻ ነው ብለው የእውነትን በር የዘጉትን፣ ከሌላ ከሚገኘው እውነት ይልቅ ከወገኖቻቸው የሆነውን ውሸትና ሀሜት የሚጣፍጣቸውን፣ በቁንፅል እውቀት ጥቅስ አየመዘዙ ሰውን የሚያደሙትን፣ ለወቃሽ ተከታዮቻቸው እንዲያመችም የሚፈልጉአትን ብቻ ቆርጠው በየብሎጎቻቸው፣ ዌብሳይታቸውና በየፌስቡክ መስኮቶቻቸው ለምናየው ስድብ አዘል ወቀሳቸው ባለማወቅ ከሆነ የእውነትን ጭብጥ አንድያገኙ እያወቁ ከሆነ ደግሞ የዋሆችን እንዳያስቱ ሃሳባቸውን የሚገመግም ፅሁፍ ነው።

እውነታው የቱ ነው?

ስለ እውነት በየዕለቱ ከምንሰማቸው እውነት የሆኑ አውነቶች ጀምሮ በየት/ቤታችን አውነት ብለን ትክክለኛ መልስ አስካገኝባችው ድረስ ብዙ አውነቶች እንሰማለን አናደርግማለን። ታድያ እውነት ሲባል በሁሉም በኩል ተቀባይነት ያለው እውነት አንዱ ሲሆን ሌላው ደግሞ እንደ ግለሰቡ፣ ህብረተሰቡና ማህበርሰቡ ዕይታና እምነት የሚገለፅ እውነት አለ።
1+1=2፣ ብሎም አንድ ባለ ሙሉ አካል ሰው ሁለት አይን፥ ሁለት ጆሮ፥ ሁለት እጅ፥ ሁለት እግር፥ አንድ ምላስ፥ ወላጅ አባትና እናት ...አሉት ብንል በየትኛውም ዓለም የምናገኘው እውነት ነው። ክርስቶስ ብቻ ነው እውነት አትበሉኝ፣ እውነትን እውነት ማለቴ ጌታዬን መጋፋት አይደለምና።

እንደዚሁም ከምንሰማው ነገር እውነት የምንለው ደግሞ ሌላው ክፍል ነው። ለምሳሌ አንድ አስተማሪ ወይም ሰባኪ በአገልግሎት እያለ ስልኩ ቢጮህበትና ቢዘጋው እውነታው በክፍሉ ሆነው ለሰሙትና ላዩት ነው። ብሎም ኢትዮጵያ ላሉት ጊዜው ቀን በሆነበት ስዓት ስላለው ብርሃንና ስለሚያዩት ቢያወሩ በተቃራኒው ያለው የዓለም ክፍል ደግሞ ጨለማ ስለሆነ ስለማይታያቸው ነገር እንዲያወሩ አከባቢውና የሚያዩት ነገር ግድ ይላቸዋል። የሚያዩትን እውነት መግለጻቸው የአምላክን እውነታ መጋፋታቸው አይደለም።
እንዲሁም ምንም ማስረጃ ሳያስፈልገን ያላየነውን ነገር እውነት ነው ብለን የምናምነው ደግሞ ሌላው የእውነት ክፍል ነው። ለምሳሌ ምንም የአፅም ቅሪት ማስረጃ ሳያስፈልገን የሰው ዘምን ከአዳም ጀምሮ በማስላት ያለውን አድሜ አውነት ነው ብለን ስናምን ሌሎች ደግሞ የተለያዩ የአፅም ቅርቶችን በማቅረብ በሚልዮን የሚቆጠር እድሜ ይሰጡታል፣ ክርስቶስን አምላክ ውልደ አምልክ ስንል ኢ-ክርስቶሳውያን ደግሞ ሌላ ይሉታል።
ስለ እውነት እጅግ በጣም ጥልቅና ሰፊ ቢሆንም ጠቅለል ባለ መልኩ ይህን ካየን ዘንዳ እስኪ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስላለው እውነት በጥቂቱ ለማየት እንሞክር።
በ66ቱ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እውነትና የእውነት ዘሮች ማለትም (ከእውነት፣ በእውነት፣ ለእውነት...) የሚሉ 473 ጥቅሶች ሲኖሩ፣ አንዲሁም ደግሞ ዘላለማዊ ከሆነው ከአግዚአብሔር ጋር "የእግዚአብሔር እውነት ለዘላለም ትኖራለች" (መዝ 117፣2) ቸርነቱ የማያለቅው አምላካችንም በግዞት አደባባይ ታስሮ ለነበረው ነብዩ ኤርምያስ የእግዚአብሔር ቃል ለሁለተኛ ጊዜ "የሰላምንና የእውነትን ብዛት እገልጥላቸዋለሁ" (ኤር 33፣6) እንዳለው ሁሉ እንሆ ከጥልቅነቷና ከብዛቷ የተነሳ በሰዋችና በነገሮች ላይ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እየተገለጠች ትኖራለች። ታድያ ይህን የተገነዘበው ንጉስ ሕዝቅያስም ነብዩ ኢሳያስን "በዘመኔ ሰላምና እውነት የሆነ እንደ ሆነ መልካም አይደለምን? " (2ኛ ነገ 20፣19) ብሎ ሲማፀን ይነበባልና "እውነትንና ሰላምን ልንወድ ይገባል" (ዘካ 8፣19) "እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸውና" (ምሳ 12፣22) ስለሆነም "እውነትን እንግዛ አንሽጣትም" (ምሳ 23፣23) ይህን ገንዘብ ካደረግን በልዑል መጠጊያ እናድራለን በእግዚአብሔርም እንታመናለን "እውነት እንደ ጋሻ ይከበናል" (መዝ 91፣4) በእያንዳንዳችን የተገነባው እውነትም እግዚአብሔር ደስ ይሰኝበታል እግዚአብሔር "ወደ ጽዮን ተመልሻለሁ፥ በኢየሩሳሌምም መካከል እኖራለሁ፤ ኢየሩሳሌምም የእውነት ከተማ ትባላለች፤" (ዘካ 8፣3) እንዳለው ሁሉ በከተማችንም ያድርና ከተማችን የእውነት ከተማ ትባላለች። እኛም እንደ ሕዝብ ጥሩ ባልሆኑ ነገሮች መነሳታችን ቀርቶ እንደ ሕዝብ በእውነት እንታወቃለን ብሎም "እውነትን የሚጠብቅ ጻድቅ ሕዝብ ይገባ ዘንድ በሮችን ክፈቱ" (ኢሳ 26፣2) የሚል ቅኔ ይዘመርልናል " በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን" (መዝ 20፣7) እኛም "አቤቱ፥ አንተ አምላካችን ነህ፤ ድንቅን ነገር የዱሮ ምክርን በታማኝነትና በእውነት አድርገህልናልና ከፍ ከፍ እናደርግሀለን ስምህንም እናመሰግናለን።" (ኢሳ 5፣1) እንለዋለን።
አለምታደል ሆኖ ግን አንዳንድ ወንድሞች ደግሞ "በበሩ አደባባይ የሚገሥጸውን ጠሉ፥ እውነትም የሚናገረውን ተጸየፉ።" (አሞ 5፣10) በአንፃሩ ውሸታሙን አሞገሱ ሸለሙም ፍቅር የላቸውምና ከእውነት ጋር አይተባበሩም በአምፃም ይደሰታሉ፣ ይሰለፋሉም። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ በፃፈው መልዕክቱ "በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ... ትንቢትም ቢኖረኝ ...፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ ባምን ... ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ፣ ምንም አይጠቅመኝም። ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ... ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም" (1ቆሮ 13፣1-6) ታድያ በእነዚህ "ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።"(ሮሜ 2፣8)

ጠቅለል ባለ መልኩ አውነት ከግለሰው አልፎ እውነት ለሕዝብ፣ ብሎም እውነት ለከትማ እንደሚባል ካየን ዘንዳ፣ እውነት ክርስቶስ ብቻ ነው በሚል የእውነትን በር ከመዝጋትና ይልቅ ክህኑ እንዳሉት ሐሰት ካልተገኘበት ነውና የተገኘነው ስለ እውነት እንመስክር።
ለምሁኑ እውነታው የቱ ነው?....

ወንዶቹ በጉሮ ወሸባ ዘፈን ሴቶች የምሃል ጣትን እያሳዩ በ F... you ቃላት ሃዘንተኛን መረበሽ ... ወይስ ማዘን ባይቻል ማፅናናት፣
http://www.mymcmedia.org/episode/selam-ethiopia-134/
ተሳዳቢን በአውደ ምህረት የኢትዮጵያን ትንሣዔ ያሳየን ጀግና ብሎ በጳጳስ በከንቱ መወዳደስ ... ወይስ የሕዝብን ጥቅም በማስቀደም ለህዝብ ኖሮ ዋናው ጠላታችን የሆነውን ድህነት ማንኮታኮት ሲጀምር በአምላኩ ለተጠራ፣ አንድ ሲሆን በሚልዮኖች ህሊና የነገሰውን ሚልዮኖችም በራዕዩ አንድ ያደረገውን ባለራእይ ጀግና የአፍሪካ ልሳኗና የመፍትሄ ምንጭዋ ለሆነው በኤምባሲ በተዘጋጀው የሃዘን መግለጫ ፕሮግራም ጀግና ብሎ እውነቱን መመስከር http://www.youtube.com/watch?v=m2IQi46jFhA
የኢትዮጵያ ሕዝብ አዝኖ ሳይሆን ገንዘብ ተከፍሎት እና ንፍሮ ለምብላት ነው ለቀብር የውጣው .... ወይስ አመራሩ ረክቶበት፣ ልማቱ አስደስቶት፣ ውለታው ከብዶት፣ ራእዩ አምኖበት፣ፍቅር አስገድዶት፣ http://www.youtube.com/watch?v=ByO8ndl39aQ

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)