July 14, 2012
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2012
(270)
-
▼
July
(15)
- ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕመም የዋልድባ መነኰሳት ተጠያቂ ተደረጉ
- የአቡነ ጳውሎስ የማዕረግ ስም ላይ “ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደር” የሚል ተ...
- ዝክረ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ /ሐምሌ 2003 ዓ.ም./
- የፓትርያሪክ አቡነ ጳውሎስ በዓለ ሢመት - በሼራተን አዲስ
- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የፓትርያርክነት ማዕርግ የተቀዳጀችበት የነጻነት በዓል...
- በዋልድባ መነኰሳት ላይ የሚካሄደው እስርና እንግልት ተባብሶ ቀጥሏል
- ልዩ የውይይትና የመረጃ ልውውጥ መድረክ፤ በሲያትል
- For Your Information
- የሲያትል ምእመናን አቡነ ፋኑኤልን በይፋ ተቃወሙ፤ እንዳይመጡም ተስማሙ
- በጀርመን ስለ ዋልድባ ተጠርቶ የነበረ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ በፓትርያርኩ ታ...
- What a Comedy!!!
- የላስ ቬጋስ ኪዳነ ምሕረት ወቅዱስ ሚካኤል ቤተ ከርስቲያን ከአቡነ ፋኑኤል ጋር ...
- ጠቅ/ቤተ ክህነት “ጉባኤ አርድእት” ነን ባዮች በመንበረ ፓትርያርኩ እንዳይሰበሰ...
- የታሰሩት የዋልድባ መነኰሳት በነዋሪው ተቃውሞ ለተቃጠለው የፕሮጀክቱ ዶዘር እና...
- ሰበር ዜና - የዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት ገዳም በፌዴራል ፖሊስ ተከቧል
-
▼
July
(15)

Must Read Documents
"1/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት/ የመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ጽ/ቤት አስተዳዳራዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች የዳሰሰ ምልከታ"
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).

21 comments:
20 አመታት የቤተክርስቲያን የፈተናና የወደኋላ ጉዞ ዘመናት!
ሰው ግን እስከመቼ ነው ለሆዱ የሚኖረው? እውነት ከልባቸው ነው ግን "20 ውጤታማ አመታት" ብለው የጻፋት?
kikiki yebetekirstiyane telate
mechem egiziabehere papas silehone yeteleye nefesem selelealewe zeme belo benetsa genete ayegebame
maneme behezebelaye hatiyatenena mekerane kemiyabeza berasu laye hatiyate bisera yeshalewal ye esu gene hezeben maseqayete abatochene manegelatate betekirstiyanene maferese bemehonu menem enkuan hatiyate and bihonem esu yeserawe gene derejawe kefe yelale
egizihare yeqerewen edemea yeneseha gezea yaderegelete enea feraje hognea sayehone yayehuten tenagereku
በአባ ጳውሎስ ዘመነ ሥልጣን ቤተክህነት የደረሰባትን አስተዳደራዊና መንፈሳዊ ውድቀት ለሚረዳ ሰው እውነትም ኮሜዲ ነው:: የሚገርመው ውጤትን በምን መስፈርት ቢለኩ ነው እንዲህ ለማለት የቻሉት:: መቼስ የቤተክርስቲያንን አተዳደራዊ እድገትና የምእመናንን በሐይማኖት መጠንከር ሳይሆን ፓትርያርኩንና ግብረ አበሮቻቸው በግል ያካበቷቸውን ንብረቶች ቆጥረው ከሆነ ከልብ ያሳዝናል:: ምክንያቱም ፓትርያርኩ ሱሾሙ የተሰጣቸው ኃላፊነት ይህ አይደለምና:: በጣም እንዳላዝን የሚያደርገኝ ነገር ቢሮር እንዲህ ብለው የጻፉ ሰዎች ትናንትና ሐውልት ያቆሙላቸው ግለሰቦች ስለሚሆኑና ሐውልት ከማቆም የበለጠ ቀልድ ስለሌለ ነው:: ለማንኛውም ለ20 ዓመታት እናት ቤተክርስቲያን ተጎድታ ቆይታለችና ለቀጣይ 20ዓመታት ተመሳሳይ ፈተና እንዳያጋጥማት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው:: እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን::
besemeam endet aynawta nachew, 20 yemusena ena ye kefate amete maltchew meslege. wow for 20 years all what he did is dividing the people, destroying the church and opening the door of the church for menafekane and leboche, yehe defretena be betekerstiane laye mekelede ye betekerstian amlake yefere de elete ersachewene ayaregege bewnete, aba Paulos bemelso yeshalotale, ye mewe gaiwe berete lerso yebesale
Betam Tigermalachiw Simsilachiw Tidegifalachiw Sayomeslachiw Degimo Tlawomalachiw Min Yihon Alamachiw????
wesha abate nachewe!!!menafeqe nachewe betekirstiyane laye yeqeledu(bemenegest teshomewe betekirstiyanene yemenafeqan mefencha yaderegu)betekirstiyanene yawaredu...meseluachewe newe ferdune ke geta yagegnutal!!!!
Aba Paulos weyis Aba diablos libel Yasazinal rasachewn kebetekristian belay habt yakabetubet wutema Adrguachewal!
Twenty years enthronement annversary of his holliness is 20 years successfull years for us for bellivers (True cherstians)ethiopian tewahedo orthodox followers because thanks to God we have seen lots of improvements on the followers (memenane) on the basic knowledge of the bible ,cherstianity . not to mention the churchs that had been builted for the past 20 years so i agree with the title "20 successfull years"so i would like to thank all the leaders (likawent) our church i wish them to have long & successesfull years ahead . AMEN
It's well known that Abune Paulos is an EPRDF cadre. He has been known to have stated that as long as Melles is alive, he will have no worries. Now it's public knowledge that Melles is on the verge of dying. Abune Paulos is also not rather old but suffering from various ailments. Could someone advise him to think more about his soul instead of only worldly goods. He could earn a lasting favourable legacy if he were to use his remaining short life for the church's peace, love, development, and recociliation.
Ben;
20 years of pain, 20 years of sufferings, almost the same period of time , like "mesagu in the bible, who was in the bed for 38 years". I am not telling prophesy, but time is short for those who makes senior, elders, kids, Adults, cry. GOD is listening to the needy. whoever in power should listen the warning. Death is knocking on each door! Amen!
''አይቴ ለነውር ብሔረ ሙላዱ ፥
በውስተ ኩሉ ብሔር እስመ ከመ ነግድ ይሄሉ ፥
ጠይቆተ ዝኒ ነገር ከመ ይትገሀድ ለኩሉ ፥
ኃጥእ ይሣለቅ ላዕለ ጻድቅ ከመ ዘንጹሕ ወሠናይ ባህሉ፥
እስመ እንዘ ሠርዌ በውስተ ዐይኑ ፥
እምነ ቢጹ ብሩህ አውጽኦተ ሐሠር ያስተዴሉ።
አይሁድኒ ሐዋርያተ በጽእሎቶሙ ጸዐሉ፥
ጊጉያነ ወአብዳነ ወሐሳውያነ እንዘ ይብሉ፥
ወብእሴ ጻድቀ ዘሀለዎሙ ይስቅሉ፥
እንዘ ውጹኣን እምነ ጽድቅ በጽድቀ ርእሶሙ ይትሌዐሉ። ''
መወድስ ቅኔ ዘአለቃ ንጉሤ።
አባ ጳውሎስና ተከታይ የሥጋና የግብር ልጆቻቸው ያፈረሱትን እኮ ነው ገነባን የሚሉት። ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን አፍርሰው በጦር መሳርያ ሃይል ቀምተው የተቀመጡበትን መንበር ማፍረሻ እንጅ መገምቢያ እንዳላደረጉት የሚታወቀውን ነገር ለራሳቸው ካልሆነ በስተቀር ለማንም ሊሸጡት የማችሉት የረከሰ ሸቀጥ መሆኑን መረዳት የሚያስችል አዕምሮ እንደሌላቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። ተዋቸው የራሳቸውን ጽድቅ ለራሳቸው እያስተጋቡ ለጊዜው ይቀጥሉ።
eigziabhern firu - sewn Akibiru -Hayimanotachihun Mermiru -Abatun Yesedebe Sedibom Lesedabi Yesetse lij Yiregemal 20 ametat bemekerana befetena yenoru Patiryarik nachew Yebedelut bicha sayihon yeserut melkam sira metayet alebet
1 abune Basilyos Min Seru ?
2 Abune Tewofilos Min Seru ?
3 abune Takile hay Min Seru ?
4 Abune Merkorewos min seru ?
Hulum Melkam Nachew -Kemengist gar Hulum sertewal Abune Pawlos 20 ametat yekoyu bemehonu Segona sene Getsemebachew mengistina Bete Kihinet tegabuna bedelachew tayital
5 Abune Pawlos Min seru ?
እኛ ዝም እስካልን ድረስ በተዋህዶ እምነታችንንና በኛም ላይ ገና ብዙ ግፍ ይሰራል ፳ የኑፋቄ የውርደት የዘረኝነት የመከፋፈል የአምባገነንነት የሙስና የዝቅጠት የአድርባይነት የፈተና ሁሉ ፈተና የቅንጦተኞች ዘመን አሳልፈናል አሁንም ዝም ካልን ይቀጥላል ሌላው ሁሉ ይቅርና ማለትም ዘርዝረን ስለማንጨርሰው የለበሱት ልብስ ለ፳ኛ ሲመታቸው ይሆን እጅግ በጣም ውድ ነው ስንት በገዳም የሚጋኙ በቀን አንዴ መመገብ ላልቻሉ ለታረዙ መነኮሳትና የአብነት ተማሪዎች ለዓመት ቀለብ ይሆን ነበር እኔስ ከአሕዛብ በእምነታቸው ሳይሆን በትግላቸው ቀናሁ ከሞተ አንበሳ ሕይወት ያላት ትሻላለች
the patrirk is abusing our church ,so the senodos should decide some thing about this man sorry
we are counting the days to come. his lay should be halted and he should pay for he is doing to our church!!!!
Dear DS, Betam new yemitasazinu lekas chifine tekewami nachihu What a comedy tebilo zimbilo ayiwetam endebesele sew metsihafun anbibachihu dikimana tenkara gonachew menager litasinebubun sigeba bichifin yemetsihafu coveru bicha letifachihu "what a comedy ?" maletachihu enante ga yeneberegn amelekaket endikeyer adirigolignal. Enebigile yemikawemachew bizu tifat yeseru endale Aba Paualos Awukalehu lemisale "Ti'ebit alachew, Akiburugn bay nachew", haweltu lifers yigeba neber... neger gin degmo melkamim yeserut ale lemisale yekidist silase menfesawi college, ye Anune fireminatos menfesawi colleg enditenakeru adirigewal. Bederg gize yetewesedu yebetekiristiyan yizotawoch endimelesu adrigewal. Mechem 20 amet mulu minim alserum endematulign tesfa adergalehu. yihinin eyetawek gin chifin mekawem lebetekiristiyanachinim lehagerachininm ayitekimim. Egzaibher mastewalu fikiru yadilen.
I don't want to say anything, but "EGZIABHEREN atferume"
In these 20 years created more than 20 problems.
Yes it is 20 years success to lower the real Orthodox, ruin the strong pillars of the church, mix-up the church with ethnicity politics and the highest and the best corrupted center and so on! Sorry,I don't get the comedy where is it? For Him and his corrupted groups it is a success. ABETU AMELAKACHINE AHUNEMI BEKACHIHU BELENE! AMEN!
aba powlos oviously he is the bigest enemy of EOTC
እንኳን ለመጀመሪያና ለመጨረሽያ አመት አደረሳቸው:: እኔ ምንም ያልሆንኩ ተራ የኢትዩጵያ ኦርተዶክስ ቤተ ክርስትያን ተከታይ ምእመን ነኝ:: ይህን ድህረ ገጽ ለምትከታተሉ በሙሉ በቅድምያ ሰላመ እግዚአብሄር በሁላችን እንዲሆን እመኛለሁ:: መልዕክት አለኝ እኔህ ለ20 ዓመት የመሩን አባት የአመራር ግዚያቸው አልቋል:: አይሞቱም ᎒ግን በሄወት እያሉ ሰደትን ᎒ ውርደትን ᎒ ቅለትን ᎒ ይከናነባሉ:: መሳደብ አይሁንብኛና ሀቁ የውሻ ያህል ክብር የማያገኙበት ዘመን ይኸው መጥቶል:: እሳቸው እንዲህ ሲያጋጥማቸው በተቃራኔው ግን አሁን ለሀይማኖት᎒ለሀቅ᎒ ለኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ በተክርስትያን የሚታገል ያለ ሁሉ በከተማና በዱር በገደል ያለው በሙሉ እንደ አዲስ ይጨበጭባል :: በአጭሩ እመኑኝ ምእመናን ወጉኖቸ ፀሐይና ᎒ ጨረቃ ᎒ በአዲስ አጢቤያ ይታያሉ:: ይህ ዓመት የማይሞላው እውነታ ነው:: እባካችሁ በየቤታችሁ ሁናችሁ በጾሎት ኢትዩጵያን አስቡዋት:: በተለይ የማህበረ ቅዱሳን ቤተሰብ የሆናችሁ በሙሉ ጾለትን በተመለከተና ያልሰማ በማሰማት ትልቅ አደራ አለባችሁ:: በበኩሌ የራሲን ድርሻ በጾሎትና በአቅራቤያየ ለሜገኙ ለበተክርስትያን አባት ሆነ አባላት ለመናገር ቆርጨ ተነስቻለሁ :: የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳኝ:: አሜን!
Post a Comment