July 28, 2012

ዝክረ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ /ሐምሌ 2003 ዓ.ም./

2 comments:

Anonymous said...

የአባታችን በረከት አሁንም አይለየን

Anonymous said...

ደጀ ሰላሞች እግዚአብሔር ያበርታቸሁ ግሩም መንፈሳዊ መርሐ ግብር አደረሳችሁን ያዘጋጁትንና በመርሐ ግብሩ ላይ የተሳተፉተን ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያድልልን :: እባካችሁ የብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የቃል ወይም የምስል ስብከት ካለ ከየት ማግኘት እንደምችል ብትጠቁሙን? ከተሳታፊዎችም ጥያቄው ቀርቦ ነበር እናም የእኔም ጥያቄ ነውና እርዱኝ?

የአባታችን የብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ በረከት ይደርብን!

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)