Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2012
(37)
-
►
February
(16)
- ጌታቸው ዶኒ እንደገና ወደ ዜና ብቅ ሲል
- "Kidane Mihret Emebete" By Zemarit Lemlem Kebede
- ብፁዕ አቡነ አብሳዲ (1912 - 2004 ዓ.ም) ሲታወሱ
- ብፁዕ አቡነ አብሳዲ አረፉ
- በቅዱስ ሲኖዶስና በስደት በሚገኙት አባቶች መካከል የተካሄደው የዕርቀ ሰላም ውይ...
- በጎንደር ከተማ ሁለት የአብነት ት/ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጠሉ
- የዋልድባ ገዳማት ህልውናና ክብር የገጠመውን ፈተና በተመለከተ ገዳሙ ያቀረባቸው ...
- በቅዱስ ሲኖዶስና በስደት በሚገኙት አባቶች መካከል የዕርቀ ሰላም ውይይት እየተካ...
- የዋልድባ ገዳማት ህልውና እና ክብር ለአደጋ ተጋልጧል
- Monastic Life in Waldebba Monastery (ETV)
- የዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ሀ/ስብከት የብፁዕ አቡነ ፋኑኤልን እንቅስቃሴ አስመ...
- ይድረስ ለአቡነ ፋኑኤል
- የዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ሀ/ስብከት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ
- ግእዝ እና ንባበ-መለኮት፦ ለእስ-በስ ውይይት
- የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የእነ በጋሻውን “የገቢ ማሰባሰ...
- አቡነ ፋኑኤል ሀ/ስብከት በማፍረስ ጎዳና ላይ ይሆኑ?
-
▼
January
(21)
- [Ethiopian] Christians Arrested at Private Prayer ...
- የመ/ር ዘመድኩን የመከላከያ ምስክሮች ተሰሙ
- ጥምቀት በለንደን
- The DC Based Addis Dimits Radio About Abune Fanuel...
- Abune Fanuel Interview with VOA
- የዘርዐ ያዕቆብ አደባባይ የአደባባይነት ቅርስነቱ አበቃ?
- በደ/ብ/ብ/ክልል በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ጥምቀት በዓል የወጡ ክርስቲያኖች በአክራሪ...
- Pictures, Ketera 2004 E.C: The Ethiopian Christian...
- አርዕስተ ዜና፦ የኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ የባቦ ጋያ መድኃኔዓለም ባሕረ ጥምቀት...
- የጥምቀት ልጆች ለበዓሉ ድምቀት በሥራ ላይ ናቸው:: Timket Preparatio...
- የጥምቀት ልጆች ለበዓሉ ድምቀት በሥራ ላይ ናቸው
- Reminder, Tsome Gehad
- መ/ር ዘመድኩን የሰነድ ማስረጃዎችን ለፍ/ቤት አቀረበ
- በሐዲያ ዞን ምንነቱ ያልታወቀ የሰማይ እሳት ቤቶችን እየለየ በማቃጠል ላይ ነው
- ኢትዮጵያ 9ኛውን የኦሪየንታል ኦርቶዶክስ እና የሮም ካቶሊክ የጋራ ኮሚሽን ስብሰ...
- በዲታ ወረዳ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በአጽራረ ቤተ ክርስቲያን የቃጠሎ አ...
- ምዕመናኑ 300ሺህ ብር የት እንደገባ ጠየቁ
- የአራዳው ፍ/ቤት መ/ር ዘመድኩን እንዲከላከል አዘዘ
- የዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ሀ/ስብከት ሥራ አስፈጻሚ የብፁዕ አቡነ ፋኑኤልን ...
- ሰበር ዜና - ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ
- በእስላማዊ አክራሪዎች ቅስቅሳ የተቃጠለችው የጋሮሬ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲ...
-
►
February
(16)
-
►
2011
(229)
-
►
December
(12)
- የድሬዳዋ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መዝባሪዎች እጃቸውን ከደብሩ እና ከሀገ...
- የእነ መ/ር ዘመድኩን የፍርድ ቤት ውሎ
- የጽላተ ጽዮን ነገር - የደጀ ሰላም ሪፖርታዥ
- ብፁዕ አቡነ አብርሃም በዕንባ ተሸኙ
- በስልጢ ወረዳ የቆቶ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን መቃኞ ጉልላት እና ጣሪያ በ...
- ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል አወዛጋቢ ስብሰባ ጠርተዋል፤ ለአቡነ አብርሃም ሽኝት ተዘጋጅ...
- በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚካሄዱ ግንባታዎች ከፍተኛ የሙስና ምንጭ እየሆኑ ነው...
- በጋሻው በመ/ር ዘመድኩን ላይ የመሠረተው ክስ የፀረ-ፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶውን ጥ...
- በአርማጌዶን ቪሲዲ በጋሻው መ/ር ዘመድኩንን ከሰሰ
- 16ኛው የ(ICASA) ጉባኤ ሪፖርታዥ
- የግብረ ሰዶማውያኑን ስብሰባ የተቃወሙ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ታስረው ተለቀቁ
- የግብረ ሰዶማውያኑ ስብሰባ በተ.መ.ድ የስብሰባ አዳራሽ እየተካሄደ ነው
-
►
December
(12)
16 አስተያየቶች:
this interview was given 3-4 weeks back, Why are u putting it now, to poison the minds of other people, please refrain urself from such evil doings, all we want is forgiving one another, love each other and work hard to keep our spiritual life clean, Pls Djselam don't try to hurt some specific ppl, know it is a seen, Please know that u will be judged for all ur work by God, Let God have mercy on you and all of us
Amen
Yasazinal -Yasafiral le church ayitsekimm lemenafikan yasdestal
2ኛ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3 :1-5
1 ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
2 ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
3 ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
4 ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
5 የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
Jhona,
Though I respect your points, but you can't just tel DS to stop posting such a valuable information. You are right we need to learn forgiving but as the same time we need to know the real fathers so that we can follow their foot steps. If you are some one who is blindly following the tel of people, I tel you this is not the time. We are in the middel of spritual and this the time to get more information, need more prayer, educate pepole...
Our Church could make to this generation by the hard work of our slefless fathers...... This is the Church where Abue Petorse died for, just the sake of the Church and the people.. He Could get more that 100 times previlage than what today "Fathers" are looking for,, , KIber, MOney. If you are telling us to forgive those who are sucking the blood of our Church I tell you.. You are Wrong, You don't accpet the reality or you are someone related with them in one way another. So please leave alone DS to let us know the information, at least let us listen and cray .. you can contribute your part if not leave us ..
Thank you
wondimoch hoy yihinn neger ansut minim tikim yelewim lemenafikan ber yikeftal -lemenafikan yasdestal le tewahedo gin fetena new Papasum sew nachew-lisasatu yichilalu-liyatsefu yichilalu sew mehonachew mersat yelebinm
Hulum Neger halafi & tsefi new zelalem yemtinor bete kirsitiyan nat kenu yalfina yastezazibal Betsam Yebedelut Abune Fanueil Nachew Bet enantes min eyaderegachihu new Ahun Yemilemnachihu Le bete kirsityan sitilu sile egiziabher yihinin neger ansut betsam Azigalehu wistse terebshoal hayimanoten enditsela hogalehu Yesew Neger Mayetina Mesmat betsam godag balebetenim maregagat alchalku Deje Selamoch Ebakachihu Telemenug Yihinn zena ansitachihu asayug ameseginalehu
ከላይ እስተያይት ለሰጡት
በጣም ውስጥወ እንደተረበሽ ገልጠዋል። በመጀመሪያ ሃይማኖት ስዎችን በማይት የምናምልከው አይድለም።
ጌታን የሸጠው ይሁዳ እኮ ከፈጣሪ ጋር ውሎ ቃሉን እየስማ ታምራቱን እያየ ኖራል። ግን በመጨርሻ ሰዐቱ ሲደርስ ሸጠው። ታዲያ በዚሀ ዘመን ስው ቢሳሳት መደንገጥ እያስፈልግም። በተጨማሪም በመጽሃፍ እንደተገለጠው የጸናውን ማየት እንጂ የወደቀውን እየተከተሉ ለራስ ፈተና ማስቀምጥ ሃይማኖት እይደለም።
ባለቤትዎም መረጋጋት ያልቻሉት ለምንድን ነው? በአውነት የቤተ ከርስቲይን ነገር እሳዝኗችው ከሆነ በጣም ቀላል ነው። እኒህን እባት ግን እንደማይሳሳቱ እየቆጠሩ ከሆነ ተሳስተዋል። ቤተክርስቲያን በስዎች ባህሪ እትመዝንም ። የተመስርተችው በክርስቶስ ደም ስለሆነ ፡ እግዚእብሔር የመርጣችው ሰማችውን በክብር ጽፍው ሲያልፉ ፡ የተቀሩት ደግም ራሳችውን እዋርድው መንጋችውን እሰናክለው ማንንም በማይምርጠው በማያዳላው ሞት ይነጠቃሉ። እናም ይህንን ስትሰሙ የቀኑን መቅረብ እያያችሁ ከፊት ይልቅ በጸሎት ትጉ እንጂ እንዳች እያስደንግጣችሁ። ቤተ ክርስቲያንን የስማይ ደጆች እይችሏትም።
Betsam Amesegnalehu yenegerug tikikil new sewn mayet yelebinim yetazezewm timihirtachewn tekebel sirachewn gin atisiru yemil new Ahun Abune Fanueil yalebachew chigir yemigbar yimesilal ye hayimanot chigir yelebachewm hulum bedelega new -yekome yemimesilew endayiwodik yitsenkek teblalna degimos sew siwedik mansat yalebin yimeslegal ketesasatiku yikirta hulachininim egiziabher shefinon new enj yeteleyaye gebena teshekmenal Abune Fanueil berkata melkam neger endalachew yinegeral VOA sinager endesemanew -DC Micaeil endayenew ahun sew yetenagerewn hulu keteketatelnew man komo mehed yichilal? be Gada-be Meda- be sefer-be Mahiber-be Debir-be Gubae-be Family yaweranew hulu keteketatelut menorim anchilim malet new
postu likeftlegne balemechalu azgnalew,ansitachihutal mesel yehone hone ejig zegnagne ena asazagne neger endehone egemtalew,wed yetewahdo lijoch hoy asqedmo geta negron yele ahun eyehone yalew hulu lihon gid new,yegeta qal satfetsem andanch atalfim,yilk yekenatun meqreb eyasebn betselot lintega bensiha linmeles yasfelgal enji ezziabher yihen kifu zemen sile wedajochu sile qdusan bilo yashagren!
"LIB YALEW LIB YBEL"hodachew amlakachew kibrachew benewrachew...ahun endih yalutin ke kidusanu ekul "aba abune"eyaln sintera gif ayhonm?? mihretun yilakln enji lintefa new zerafiwoch betun werewtan beyikrtaw yitadegen!!
አትፍረዱ በፈረዳችሁበት ይፈረድባችኋል እንደተባለው እኛ ገለልተኞች ስንባል የነበርን አሁን አቡነ ፋኑኤልን አባት አገኝን እናንተ ቀድሞ ተራችሁን ገለልተኛ ሆናችሁ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ.....የሲኖዶስን ውሳኔ አትቀበሉም ማለት ነው? ወይንስ ....?
አትፍረዱ በፈረዳችሁበት ይፈረድባችኋል እንደተባለው እኛ ገለልተኞች ስንባል የነበርን አሁን አቡነ ፋኑኤልን አባት አገኝን እናንተ ቀድሞ ተራችሁን ገለልተኛ ሆናችሁ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ.....የሲኖዶስን ውሳኔ አትቀበሉም ማለት ነው? ወይንስ ....?
አትፍረዱ በፈረዳችሁበት ይፈረድባችኋል እንደተባለው እኛ ገለልተኞች ስንባል የነበርን አሁን አቡነ ፋኑኤልን አባት አገኝን እናንተ ቀድሞ ተራችሁን ገለልተኛ ሆናችሁ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ.....የሲኖዶስን ውሳኔ አትቀበሉም ማለት ነው? ወይንስ ....?
I don't get it whay deje Selam post this stupid idea. Becaus this guy ( adis dimtse, abebe belew ) all his life in dc erea against our church becaus of his bad poletical view. Not only this he been against Abune pawlosin ,abune abreham and the whole sInodos. This means we don't reffer this menafikan idea. Anyhow deje Selam and anymous's becaus of your personal issue if you accept or support his idea ones to the other you did against E O T C. Silezh aygermenim manim menafik (addis dimtse)tenesto papas(archbishop) Mehon echilalehu biel. Let's pray
hulum chigir alebet ahun eiyayen yalenew hulu yetinawum wegen lebetekirisitiyan tekorokuro ayidelem gimasu mahiberin kebetekirisitiyan asibelito yemiyayi new gimashu lehodu yadere genizebin einiji eigiziabiherin yeresa new silezih aba fanuelim honu mahibere kidusan yerasachewun tikim lemasitebek new eiyeseru yalew yebetekirisitiyan amilak yikir yibelachihu
ማን ምን እንደሆን ለማወቅ ሁሉንም ማስተናገድ የግድ ነው:: ታዲያ እንዴት አድርገን መመዘን እንችላለን ግራና ቀኝ ነገሮችን ዓይተን ካልመዘን? ደግሞስ እኒህ ሰው እንደሁላችን ሥጋ ለባሽ መሆናቸውን ለምን እንዘነጋለን? በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ አንድ ጊዜ አንድ ለግላጋ ወጣት ዲያቆን ቃሉን በሃይልና በስልጣን ካስተማረ በኋላ ከመድረክ ላይ ሲወርድ አንድ ወዳጄ ምክር ብለው 'ያስተማርከውና ያልከው ሁሉ እጅግ መልካምና እውነት ነው ነገር ግን በሺማግሌ አባቶች ቢባልና ቢቀርብ ኑሮ መልካም ነበር' አሉት:: ከዚህ የምንማረው መጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ ባይኖረኝም (ለማእረጉ)አባዎች የማይሳሳቱ እንዲያውም የሰው ሳይሆን የመላእክት ዘር ያላቸው እስከሚመስሉን ድረስ መቁጠራችን እንዲህ ያለ ነገር ሲከሰት ብዙዎቻችንን ያስደነግጣል ሆኖም ሁሉንም በቃሉ መንጸር እያየን ብንመዝነው መልካም ይመስለኛል:: ለነገሩ ቃሉን ማን አስተምሮን? መጽሀፍ ቅዱስስ ማንበብ የጀመርነው አባሎቻችንን በትምህርታቸው ሌሎች ሲወስዱብን አይተንና እልህ ይዞን አይደል የገለጥነው:: ትራስ ላይ አስቀምጠን ከመሳምና ሰውነታችንን ከመዳበስ መቼ አለፈና:: ስለዚህ ሁሉንም ማየቱና በቃሉ መመዘኑ የግድ ነውና አንዘን:: ይልቅስ በስማ በለው ከመነዳት ሁሉን እንፈትንና የሚጠቅመንን እንያዝ ከእግዚአብሔር ተምረው የሚያስተምሩትንም መለየት እንቻል እንበርታ! ጊዘው የመጨረሻ መሆኑን ያወቀ ጠላት የማያመጣው ጉድ የለምና በሚያስመልጠን በጌታ ቃል እንታጠቅ!!!
ሰላም ለሁላችን
ሰላም ነኝ
Post a Comment