May 23, 2011

አርእስተ ሰበር ዜና:- የቅ/ሲኖዶስ 6ኛ ቀን ውሎ

(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):-
  • ጌታቸው ዶኒ አላግባብ ከተሾመበት ሥልጣኑ ተወገደ የሐዋሳ ደ/ም/ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ተነሥተዋል፤  የሁለቱ አድባራት አስተዳዳሪዎችም በቀጣይ በሊቀ ጳጳሱ ውሳኔ  እንደሚነሡ ይጠበቃል
  • ‹‹ሹመቱ ከሕግ ውጭ ነው፤ ሕግ ተላልፈዋል፤ ሕግ መከበር አለበት፤ ቤተ ክርስቲያን በሕግ የምትመራ ናትና፤›› (ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ)
  • ፓትርያሪኩ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማት እና አድባራት አስተዳዳሪዎችን፣ ጸሐፊዎችንና ጋዜጠኞችን በመጥራት ለመስጠት ያቀዱት መግለጫ በሲኖዶሱ አባላት ታገደ
  • የመግለጫው ዋነኛ ዓላማ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቤተ ክርስቲያኒቱን አስተዋፅኦ ለመግለጽ ነው ቢባልም የምልአተ ጉባኤው አባላት ባልወሰኑበት ሁኔታ ‹‹የሲኖዶሱን መጠናቀቅ በማስመልከት ነበር›› የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡
  •  ምልአተ ጉባኤው ከቀትር በኋላ በሰንበት ት/ቤቶች እና በማኅበረ ቅዱሳን መካከል ባለው ችግር ላይ መነጋገሩን ቀጥሏል::

34 comments:

Anonymous said...

Biyans yeZaren Qibe tetahu!!!

Anonymous said...

እግዚአብሔር ብጹአን አባቶቻችንን ይጠብቅልን:: ቤተክርቲያናችንን ከክፉ ዓላሚዎች እንዲጠብቁ ብርታቱንና ጥበቡን ይስጥልን:: የአውሬው መንገድ ጠራጊዎች ቢሯሯጡም እግዚአብሔር መቼውም ቢሆን ከቤተክርስቲያን ተለይቶ አያውቅምና ለመንጋው እረኛ አድርጎ ያስቀመጣቸውን አባቶች አበርትቶ ይጠብቃታል:: May God protect our church from robbers and evil doers. Amen.

Anonymous said...

May God give health and long life to our fathers.

Anonymous said...

ላሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን

Anonymous said...

ሐውልታቸው እንዳይፈርስ ጌታቸው ዶኒ የሚባል ችግር ፈጠሩ እና አጨቃጨቁን አባቶችም ጌታቸው ይወገድ አሉ። አባ ጳውሎስም በመጨረሻ ተስማሙ። አሁንም አትራፊ እርሳቸው እና ቡድናቸው ነው። የባለፈው ሲኖዶስ የወሰናቸው ተግባራዊ ካልሆኑ ላሁኑ ውሳኔ ተግባራዊነት ምን ዋስትና አለን? ነገስ ተመሳሳይ ስህተት እኚህ ሰው ላለመስራታቸው ምን ዋስትና አለን?

Anonymous said...

Nisebho Endinil Eski Yitenakek

Anonymous said...

May God give courage and determination to our true fathers.It is not about numbers but faith.

Anonymous said...

+++
አምላከ ቅዱሳን ተመስገን:: እግዚአብሔር ብጹአን አባቶቻችንን ይጠብቅልን:: ቀጣውን ዓጀንዳ ቸርያሰማን::leabatachin ena letehetayochu libi yisitilini.

21 said...

እኔን ሁል ጊዜ ደስ የሚለኝ ነገር የሥራው ተፈጻሚነት ሳይሆን የስርዓቱ ተፈጻሚነት ነው:: በቃ ይህቺ በተክርስቲያን እውነት የጥንት ናት ወይ የሚል ጥርጣሬ ያድርብኝና እንደዚህ አባቶች ጠንከር ያለ ውሳኔ ወስነው ሲያሳዩኝ አዎ እውነትም የጥንት ናት እላለሁ:: ስለዚህ ስርአቱ ተፈጽሟል:: ለሥራው መስተጓጎል ግን የእኔም አስተዋጽኦ ስላለበት አባቶችን አልወቅስም ተመልሸ ራሴን መጠየቅ ብቻ ነው ያለብኝ:: ይህኛውን ሥርዓት አፍርሰሃል ታረም ተስተካከል፤ ይህኛው ውሳኔ ደግሞ ይፈጸም ካልተፈጸመ ግን ለምን ብየ መጠየቅ የእኔ ፈንታ እንጂ የአባቶች ብቻ አይደለምና::

desalew said...

Temesegn!!!ye aba sereqe birhan gudays.... aykerlet......

Anonymous said...

አንድ እፎይታ! ቸር ያሰማችሁ ደጀ ሠላሞች። ምስጋና ለታመኑት አባቶቻችን፤ ዕድሜ ይስጥልን።

Zakethiopia said...

Thanks to God. good news. I like 21's comment.

Anonymous said...

እውነት እውነት ናት ሊሠውሯትም አይቻልምና፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል፡፡ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ተስፋ በቆረጥንበት ወቅት እንዲህ ሲኖዶት በጥቅምት ለምልሞ አሁን የእምነታችንን ፍሬ እያሳየን ነው፡፡ መጨረሻው እንደሚያምር አልጠራጠርም የቅዱሳን አምላክ ይረዳናልና፤ ድንግል ማርያም ትረዳናለችና፡፡

አላወቁትም እንጂ እግዚአብሔር ዝም ሲል መፍራት ነበረባቸው እንኳን እግዚአብሔር ሰው እንኳን ዝም ሲል ያስፈራል፡፡ ግን ምን ይሆናል ዓይን እያላቸው አያዩም ጀሮ እያላቸው አይሰሙም...... እንደተባለው ልቦናቸውን አደነደነባቸው ልባቸውን ይመልስ፡፡

Anonymous said...

Please post your news in pdf. I am always in trouble to read amharic news in my mob.
Thank i

Anonymous said...

Please post your news in pdf. I am always in trouble to read amharic news in my mob.
Thank i

Anonymous said...

ይድረስ ለአቡነ ጳውሎስ፡-
የተቀመጡበት ስልጣን ምን እንደሆነ ሳስበው በእርስዎ ላይ የስድብ ማአት ማውረድ እጅግ በጣም ፈራሁ። ምንም ቢሆን የእግዚአብሔር ስለሆነ። ብሰድብዎትም አንዳች የምፈይደው ነገር የለም የውስጤን ብግነት ከመተንፈስ በቀር። ሳይገባን እግዚአብሔር በቤቱ እንድንኖር ርዕትዕት የሆነች ሐይማኖት ሰጠን። መንጋውንም እንድትጠብቁ ሾማችሁ። ይህን መንጋ ከነጣቂዎች ከመጠበቅ ይልቅ ለምን ይሆን መንገድ ማመቻቸቱ? ምን አልባት እኛ በእርስዎ ስር ያለን ምዕመናን የማናውቀው ነገር ካለ ለምን በግልጽ አይነግሩንም? ሐይማኖት እኮ እውነትን ለተከታዮቹ እንድናስረዳ ያስገድደናል። ስለዚህ እባክዎትን በተለያዩ ጊዜያት ከብጽዓን ጳጳሳት ያቋም ልዩነት እንዲያሳዩ የሚያገፋዎትን ምክንያት ይንገሩን። ለእኔ አሁንስ የለበሱት ልብስም ከእነሱ የተለዩ ስለሆነ አንዳች የሆነ ነገር ያለ እየመሰለኝ ሰጋሁ። እኔ ምንም የማልቆጠር በስርዎ ካሉት ምዕመናን አንዱ ነኝ። በዚህ ስራዎ እምነቴ እየተሸረሸረ መጣ። የእኔ መጥፋት ምን ያህል የሚያስጠይቅዎ መሆኑን ለእርስዎ ማስረዳት ያለብኝ አይመስለኝም። እናም ባባቶቻችን አምላክ ሲሉ እባክዎትን ወደ ልቦናዎ ተመልሰው ርትዕት የሆነችውን ሐይማኖት ይጠብቋት። ለነጣቂ ተኩላ አሳልፈው አይስጡን። እኛ ምዕመናን ተነጥቀን ካለቅን ማንን ይጠብቁ ይሆን?ሁሉ ፈረሰ ማለት አይደል? በዙሪያዎ ያሉት ብጹዓን አባቶች ለምን እርስዎን እንደሚወቅሱ ቆም ብለው ያስቡበት።
የሁሉ ባለቤት የሆነው አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
ነፍሱ የተጨነቀው ልጅዎ

Anonymous said...

It is a blessing news I am reading here as main titles.I always wish to be like this but I am scared of.you know why? Abune Paulos is there.previously I thought that he has failed in his spiritual life.But now it is not that. It is a problem of faith on our church.really he is not a believer because he has been trying to support those guys( Getachew doni,Begashaw desalegn,yared Adem,and others with these guys) who are against of our church.Now it is time to stand for our church,for they started fighting againstthe true Fathers in our church.Andand eyalu saychersuachew,we have to say "Leave our church and go to your own religion;It is enough."Kifuwun bekifu memeles Biblical Baykonim,nowadays we are enforced to do it.Please yerasachin hatiyat sayansen lela hatiyat atchemirubun.you all trying to kill us in our soul.Libona geztachihu temelesu kalkone degmo wede eriyachu hidulin....Cher Yaseman

Anonymous said...

... ßut Me I don't Afraid thinking Any Thing bad may happen, Rather am Eager 2 see what good God is 2 do!
It is nat z process but z end, So all of us let just pray in single, group or in gathering!
(AGE - B/DAR)

ተክልየ ስማን said...

I am waiting the details of today's news. please hurry up to release the details.Just I am online to read the details.I know you might be busy but try to dispatch it.It is the Issue of EOTC,which is in problem!!!!!!!!!Yekidusan Amlak Yemintsinanabetin were Aseman!nefsachin marefin temegnech.....

Anonymous said...

BETSAM DES YILAL TEMESGEN ABATOCHACHIN TENESASTEWAL MELEYAYETN AKUMEWAL MAHIBERE KIDUSANNIM YEMIMELEKETEW WISANE MELKAM ENDEMIHON EGEMTALEHU HULUM YE MAHIBERE KIDUSANN MELKAM SIRA BEYEBOTAW YAWKALU BERU

Orthodoxawi said...

Ye Etisa Anbesa Teklye Tenesa
Mengahin Tadegewu Ke Hatiyat Abesa

Tekulawu lemd lebso Mekdes gebtualna
Petros hoy zim atbel ende tintu Qina
Yohanes zim atbel ende tintu Qina (2x)

Merkebuan yemiyawuk nefas nefsualina
Amlakachin fetneh adinen tolona
Petros hoy Qesqisewu lintefa newu bileh
Wejebu eyayele zim endayil getah(2X)

Yewengel gebere Gorgorios Fiten
Misosow saywodik mengawu saybeten

Mebrequ Atnatewos mogedun gesitsewu
Afe guba'eyachin bemeskelih dagnewu(2X)

Merkebuan yemiyawuk nefas nefsualina
Amlakachin fetneh adinen tolona
Petros hoy Qesqisewu lintefa newu bileh
Wejebu eyayele zim endayil getah

esayas said...

betu wakeduse---------------abena pawelos lamen seletan ayelakum polatica aderagut alabelazeya ejame yakurete kane legenatathenen bakereb giza enasayoutalane eyatederajane yalanawe la hayemanotathen yawadafite helewena senel nawe ya abatoththenen dame enedenewata ayasegadadun nawe samaetenate lenewasede tazagagetanal andit tawahedo

tawahedo said...

tamasegane

Anonymous said...

dejeselam yenegen sitawotu we need the first title to be "aba sereke birhan leba achiberbari ena menafik silehonu ke botachew tenestewal endihum beyetignawum ye betekirstiyan agelgilot endaysatefu tagidewal" yemil endihon kalhoneee............................lol

Anonymous said...

ምነው ለአምላኩ ቅናት ያደረበት ሶስት ወይም ሁለት ሰው አዲስ አበባ ውስጥ ጠፋ ያን የድንጋይ ሃውልት በመዶሻ የሚያፈርስ። ለነገሩማ ሲኖዶሱ ይፍረስ ብሎ ወስኖ አልነበር?
እንደ ድንጋይ የደነደነው ያባ ጳውሎስ ልብም አብሮ ይፈርስ ነበር።

Anonymous said...

ምነው ለአምላኩ ቅናት ያደረበት ሶስት ወይም ሁለት ሰው አዲስ አበባ ውስጥ ጠፋ ያን የድንጋይ ሃውልት በመዶሻ የሚያፈርስ። ለነገሩማ ሲኖዶሱ ይፍረስ ብሎ ወስኖ አልነበር?
እንደ ድንጋይ የደነደነው ያባ ጳውሎስ ልብም አብሮ ይፈርስ ነበር።

kal said...

Amlake kidusan yimesgen yeabatochachn wusane melkam newu degmo mechereshawun yasamir asteyayet sechi wendimochena ehitoche tseleyu enkuan wusanewochu tewesenu Document ( mereja) tedergewu menorachewu eko melkam newu zare beabune Paulos zemen beseyitan hayil bayitegeber nege eko lela ken newu wusanewu kale negem bihon yitegeberal malete Abune paulos behasabachewu eko bizu zemen yeminoru meslowachewu yihonal amlak eko gize alewu endehone and ken memotachewu ayiker amlak sifekd selezih ene wusanewu mewesenu newu wanawu lelochunem ajendawoch bemelkam huneta beand lib abatochachin endiwesinu fekade egziabher yihun entseley enalkis wedeamlakachin!!!!

dani said...

ቸር ያሰማችሁ ደጀ ሠላሞች። ምስጋና ለታመኑት አባቶቻችን፤ ዕድሜ ይስጥልን።

dani said...

ቸር ያሰማችሁ ደጀ ሠላሞች። ምስጋና ለታመኑት አባቶቻችን፤ ዕድሜ ይስጥልን።

Anonymous said...

ደጀ ሰላሞች
በእኛና በእኛ ባልሆኑ ወገኖች መካከል የሚካሄደው ተጋድሎ የሚገርም ነው! ነገር ግን የእግዚአብሄር የሆነን ማን ያሸንፈል!

Anonymous said...

እግዚአብሄርን ታግሎ ያሸነፈ የለም- እንኳን መናፍቅ!

Anonymous said...

እግዚአብሄርን ታግሎ ያሸነፈ የለም-እንኳን መናፍቅ!

Anonymous said...

መናፍቅ አያሸንፈንም!

Anonymous said...

መናፍቅ አያሸንፈንም!

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)