April 20, 2011

ስለ ሰሙነ ሕማማት

5 comments:

Anonymous said...

ጌታችን እየሱስንም ሄሮድስ እንዳዘዛቸው ብዙ ገረፉት ስጋ እየተቆራረጠ ደሙ እንደ ውሀ ወደ ምድር ፈሰሰ፡፡
ሄሮድስም ጌታችን እየሱስን አቃለለው በመገረፉም ያዘነ የተከዘ ሆነ ጌታችን ኢየሱስንም ቀይ ልብስ አለበሱት፡፡
ይህ ሰው ሞት ይገባዋል ብሎ ወደ ጲላጦስ ላከው ጠላቱ ስለሆነ ከቀድሞ ጀምሮ ሊገድለው ይወድ ነበርና ፈሪሳውያን እንደነገሩት ሀሮድስ ሊገልህ ይፈልጋልና ከዚህ ሂድ ብለው ነገሩት
ጌታችን ግን የዚያን ጊዜ እንዳይገድለው ኋላ ግን በጊዜው እንዲሞት አውቆ ይህን ቀበሮ ሄሮድስ ሂዳችሁ እንዲህ በሉት ብሎ ነገራቸው፡፡ እነሆ ጋኔን አወጣለሁ ዛሬም ነገም ህይወትን እሰጣለሁ በ3ኛውም ቀን ስራዬን ፈፅሜ እሄዳለሁ በሉት አላቸው ለመምህር በእየሩሳሌም ውጪ ሊሞት አይገባውምና፡፡
ድርሳነ ማህየዊ
ረቡዕ

Anonymous said...

Kale hiwt yasemalen

FA said...

+ + +

Kale Hiwot yasemalin!DS minim be-akal binirk bemenfes hiyaw honen yesamintun tselot be-hazen bezema endinaders yihenin post bemadregachu egziabeher amlak yitebikachu, bertu!

Anonymous said...

የሐሙስ ድርሳነ ማሕየዊ
ሁለተኛ ምዕራፍ
1 ጲላጦስ ፈቃዳቸውን ለመፈፀም ስቀሉት ብሎ ጌታችንን ለአይሁድ ሰጣቸው፡፡ የጭፍራ ባለዋሶችም ጌታችንን ተቀብለው ወደ ፍርድ አደባባይ ወሰዱት ፡፡
2 የንጉስ የቄሳ ስዕል ወዳለበት በደሙ አንድ የሆኑትን ሰዎች ሁሉ ሰበሰቡ ባ5ቱ መንግስታ መዘባበች ይዘብቱበት ዘንድ
3 ልብሶቹንም ገፈው የመንግስት ልብስ የሚሆን ነጭ ሐር የካህናት ልብስ የሚሆን ቀይ ሐር ሕብራቸው ቀይና ጥቁር የሚሆን ልብስ አለበሱት የአጣቢ ሳሙና ማንፃት የማይቻለው እንደ መብረቅ የሚያንፀባርቅ እንደ በረድ የሆነ ነጭ ልብስ የሚለብስ ሲሆን፡፡ እንደዚህ በምድር በመዘባበት ቀይ ሐርና ነጭ ሐር አለበሱት፡፡ ከኪሩቤል ልብስ ረቅ ልብስ ለሱራፌል ግርማ ያለው የመብ የሚያለብሳቸው አሱን በእሳት በተጋረደ ዙፋን ላይ የሚቀመጥ እሱን በመዘባበቻ መቀመጫ ላይ አስቀመጡት፡፡
4 ከዚህ ከዙፋን ውስጥ እንደ እሳት ግለት ብልጭታ መብረቅም ነጎድጓድም ይወጣል፡፡ ከዚህም ከዙፋኑ ስር የነፋስ ባህር የብርሃን ባህር ይመነጫል፡፡ ከዘንባባ እሾህ ጋራ የተታቱ በመርፌ አምሳል የተሰሩ አምሳ እሾሆች ያሉበት የመገዳደሪያ አክሊል አቀዳጁት ፡፡ እሊህም አሾሆች እስከ ራሱ አጥንት ድረስ ገቡ፡፡
5 የህይወት መገኛ እሱን የሾህ አክሊል አቀዳጁት፡፡ ዓለሙን ሁሉ የሚያድን እሱን የሾህ አክሊል አቀዳጁት፡፡ መላእክትን የብርሃን ራስ ቁር የሚያቀዳጃቸው የነገስታ ገዥ የሚሆን እሱን የሾህ አክሊል አቀዳጁት፡፡ በሾህ አክሊልም ከራሱ ክፍል የበሱት ያቆሰሉት ሺህ ናቸው፡፡ ከራሱም ቁስሎች ደም እንደ ውሃ አብዝቶ ፈሰሰ፡፡
6 ፊቱም ደም ለበሰ ሰውነቱም ሁሉ በደም ተጠመቀ ፡፡ የፅዮንም ልጆች ተድላ ደስታ የሚያደርግበትና የሙሽርነቱ ቀን ነውና፡፡
7 በቀኝ እጁ ዘንግ አስያዙን ሲያሽሟጥጡ ከፊቱ እየወደቁ እጅ ነሱለት፡፡ የመላእክት ሰራዊት እየደነገፁ የሚሰግዱለትን ፡፡ የአይሁድ ንጉስ ቸር ውለሀል አሉት ፡፡ ስልጣናትና ልቃናት እየፈሩ ለሚሰግዱለት እሱን በትእቢት እጅ ነሱለት፡፡
8 አምስት በሚሆኑ መዘባበቻቸውን ከጨረሱ በኋላ በምራቁ ሁለተኛ ዐይኖችን በሚፈጥር ፊት ምራቃቸውን ተፉበት፡፡ ዳግመኛም ፊቱን በጥፊ መቱት ፡፡ ኪሩቤል ፊቱን ከማየት የተነሳ በእሳት አክናፍ የሚሰወሩት ያልበደላቸው አሱን አይሁድ ፊቱን ፃፉት ፊቱ እንደ መንፈስ ቅዱስና እንደ አባቱ ሲሆን በስጋው ፊቱን ጸፉት ከፊቱ ግርማ የተነሳ ፍጥረት ሁሉ የሚርዱለት የሚንቀጠቀጡለት የፈጣሪያቸውን ፊቱን ጸፉት፡፡ መዠመርያ በመመታቱና የሾህ አክሊል በመቀዳጀቱ ራሱ የቆሰለ ከመሆኑ በላይ የያዘውን በትር ከእጁ ተቀብለው ራሱን መቱት ፡፡

Unknown said...

Baga Ayaana Gooftaa keenya Iyasuus Kiristoosin isiniin gahe. Ayaana gaarin isiniif hawwa

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)