April 13, 2011

“ሥላሴ አትበሉ፣ እግዚአብሔር አትበሉ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሉ” (በጋሻው)


የንፍሮ ቀቃይ ልጅ?ሰው ባለማወቁ መሰደብ አለበት? ያውም በዐውደ ምሕረት ላይ? በዚህ መቼ በቃው። ሥላሴ፣ እግዚአብሔር ወደዛ ወደዛ አትበሉ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሉ” ሲል ማንም ተርታ ምእመን ሊፈጽመው የማይችለውን የድፍረት ንግግር አቅርቧል። የሚገርሙት ከኋላ ተደርድረው የተቀመጡት ጉዶች ናቸው። ልብሳቸውን አሳምረው ነገረ ተዋሕዶ እንዲህ ሲዘነጠል እና ሲቃለል መስማታቸው። ምን ዓይነት ዘመን ነው? በዚህ የምድር ጉድ እንጭጭ መናፍቅ ጉዳይ ይህንን ያህል ጊዜ ማጥፋታችን በራሱ ትልቅ ጥፋት ነው። 

56 comments:

Anonymous said...

ketekelakele sebeket yetebiken.....
Ebakachehu those of u who have the real gifts of preaching endeezih gesitsu zemetaw yibka whuala endanelemamedew please

Bere Eme Berehan bagelegelote taberetah

Anonymous said...

Ere Min Gud New Gobez? Emebrihan Tebikin

Anonymous said...

I'm questioning some of the aggersive approachs towards Begashaw, not just this article. I believe that we need to be certain, whether his preaching has got the real Tewahedo touch. However, I'm too skeptic about the way some commenters are responding. I'm not worried about Begashaw (may be he is already lost, as was said), but for others who judge the situation from neutral stance.

God and the blessings of His Virgin Marry be with us

Desalew said...

I Like it!!.tanks Dn Birhanu!!

Anonymous said...

Dear DS, please keep up with the good work. We shall expose these gangestors and the let the people of Orthodox know about their agenda.

Dn Berhanu, may God and his Virgin Marry bless you.

Tesfay

Anonymous said...

I don't want to blame completely Begashaw. Rather, I blame those who give him the right to do so. He is not only unmatured but he lacks knowledge and wisdom.
"Ye asa gimatu ke anatu" endilu begashawun endezih yaderegut kelay yegemut nachewu. so, it is better to start from the top.
In addition, I would rather say, let's reconsile, discuss and convince each other. In my belief Begashaw will come to the truth if he is advised and approached properly. not by MK but by the true father of the church.
As been said by his preaching it seems he is confused. he said something clashing each other. Alazarin yasnesaw Egziabher ayidelem bilo endegena degimo Egziabher wold(Eyesus kirsitos ) malet min yahil bisilet ena ewuket endemigolewu megemet ayahitim . Degimom ye'ahunun ababalun eko sint menafikan enante orthodoxoch eyesus malet tiferalachihu . metirat yikebdachihual . silemataminu simun metirat atichelum eyalu sinte gizie siaworu esemachewu neber, esum yihenin tekebelo endezih mezebareku ye yeseyitan melikitegna mehonun begilits yasayal. silezih ebakachihu betihitna yemimekirewu sewu yidiresilet. behulet tsinf meguaz yetim ayadersim.

Weyra said...

Deje Selamoch,

Please do separate the two titles. Other people will think that this is D/n Birhanu's answer for Begashaw. Indeed it is a good answer but it is more than that. Hope you understood me.

Weyra said...

Please do separate the two titles. It seems that D/n Birhanu is giving answer for Begashaw. Indeed it is a good answer, but the article is more than that. Moreover, some people rather than taking the good lesson, they will waste time and energy arguing 'why D/n Birhanu writes on Begashaw?' Hope you understood me.

Anonymous said...

ye eyesus kiristos selam yidiresih. mechem tsihuf memiret new sirah miretina asikerew.... minew ahunis zibirikirikih weta? alekebih lekas wushetim kewushetam lay aliko yitefal. yihenin yemitakeribachew tsihufoch maninetihin ena mininetihin gelitewutal. eyesus mebalu minew amemeh. leanite ena lemitaminew weyinem lemitigezalet mahiber yemayimechachihu kal new. enidew atafirim beeyesus guday begashawun ena birihanun ekul takomaleh? yihe yemahiber fikir enidet gezitohal jal? begashaw geta tsegawun yabizalet. yeegiziyabiheren sim yet bota min bilen metirat enidalebin new yasitemarew. kesashoch ebakachihu geta litarekew yewededewun hizib atawukut.

Anonymous said...

ዲያቆን በጋሻው፣

የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ፤

ላለፉት 20ዓመታት ከሰንበት ት/ቤት አልራቅሁም፣ ከቤተክርስቲያን የአውደ ምሕረት ትምህርትም አልሸሸሁም፣ ይልቁንም አንተ እንዳልከው ምሥጢራተ ሃይማኖትን ለመማር በቅቻለሁ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ፣ ከቅዳሴ በኋላ፣ በበዓላት ጊዜ፣ በሠርክ ጉባኤያትም ለመማር እድሉን አግኝቼአለሁ፡፡ በእነዚህ ዓመታትና በእነዚህ ሁሉ የመማሪያ መድረኮች ሁሉ
1. ስለእግዚአብሔርነት - ምሥጢረ ሥላሴ
2. ስለአምላክ ሰው መሆን - ምሥጢረ ሥጋዌ በሚል አሁን አንተ በተጠቀስከው መንገድ በክፍል በክፍል ምሥጢራቱን ለመማር በቅቻለሁ፡፡

በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር በአካል ሦስት በመለኰት አንድ አምላክ ነው የሚለውን ነው የተማርኩት፡፡ በዓለም መድረክ ስለ ሦስትነት የሚሰጠውም የሥነ መለኰት ትምህርት በአብዛኛው ቀደምት ክርስቲያኖች ዘንድ እግዚአብሔር በመለኰቱ አንድ አምላክ በአካል ሦስት እንደሆነና ለእያንዳንዳቸውም ፍጹም አካል እንዳላቸው ነው፡፡

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስም በተማርኩበት ምሥጢረ ሥጋዌ የእግዚአብሔር ልጅ በተለየ አካሉ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በደሙ ቤዛነት አርነት እንዳወጣን ተምሬአለሁ፡፡ በመሆኑም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኜ፣ መድኃኒቴና አምላኬ እንደሆነ ለቤዛ ዓለም ከሦስቱ አካል አንዱ ወልድ ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም እንደመጣ አምናለሁ፡፡ ሥጋውን በልቼ ደሙንም ጠጥቼ የዘላለም ሕይወትንም እንዳገኝ አምናለሁ፡፡

ከዚህ የተለየ ነገር ባለመኖሩም ሥላሴ ስል ወይም እግዚአብሔር ብዬ በጥቅል ስጠራ በአንድነት በሦስትነት ጸንቶ የሚኖረውን ለዘመኑ ሥፍር የሌለበትን፣ ለአነዋወሩ በቦታ መወሰን የሌለበትን በምልዓት ለዘላለም የሚኖረውን አምላክ ማለቴ ነው፡፡

ሥላሴ ወይም እግዚአብሔር እያላችሁ አትቀላቅሉ ማለትህ ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ክርስቶስ ኢየሱስ ከሦስቱ አካላት አንዱ ወይም ወልድ በመለኰቱ እግዚአብሔር አይደለም ማለትህ ነው?

ለመሆኑ እግዚአብሔርን በመለኰቱ አንድ በአካላት ሦስት ብሎ ማስተማር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሥነ መለኰት አስተምህሮ ብቻ ነው ብለህ ታስባለህ?

ለእኔ እስከሚገባኝ የተለያዩ የውጪ መዛግብትን በማንበብ ለራሴ ያህል ግንዛቤ ለማግኘት ባደረግሁት ጥረት የተረዳሁት ግን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በምልዓትና ባለማዛነፍ አዕማደ ምሥጢራትን በተረዳ ማስተማርዋ ልዩ ያደርጋታል እንጂ የሦስትነት ምሥጢር (The Mystery of The Trinity )በበርካታ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት የሚታወቅ አስተምህሮና የእምነት ምሰሶ መሆኑ ተረድቻለሁ፡፡

ለአንተ ያልተረዳህ ወይም እንዲህና እንዲያ አትበሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በሉ ማለትህ የኢየሱስ ክርስቶስን ቤዛነት ቤተክርስቲያን አታውቅም ወይም አታስተምርም ማለትህ ይሆን? ማብራሪያ ብትሰጥበት መልካም ይመስለኛል፡፡

ወንድሜ ሆይ ከእልህ ይልቅ ትኅትና ጥሩ ነው፤ ከሰይጣን ይልቅ ልማድ ጨካኝ ሰይጣን ነው፤ እናም እባክህ ሐዋርያት በሥልጣን አስተማሩ፣ ወፈሱ፣ አዘዙ የሚል ቃል በማንበብህ ብቻ የሚያስገመግም በሚመስል ጉርናና የማይክራፎን ድምጽ መናገር በሥልጣን መስበክ ማለት ነውን ብለህ ውስጥህን በጥሙና ጠይቀው እስኪ?

Anonymous said...

I know you might not post it but I will right it anyway.

Here is my comment.
I have never read or heard a true christian pick a sentence or a word from a preacher and interpret it out of context and use it as an evidence to persecute the preacher. In the bible only Ferisawiyan were very addicted to such technique to accuse our Lord Jesus Christ. It was not good then is not Good now. As a good christian try to be humble, loving caring forgiving and praying for others as we are told to do so.
i pray that God almighty open our eyes to see his will

God bless you all
"may God and his Virgin Marry bless you"

Eya said...

Tsega Egziabher yibzalachihu Deje Selamawyan!
Be sew medegef kentunet new. Sirat betekrstian tefalese malet sewoch teneku malet ayimselachihu. Be sew tedegfo yekome yiwodkal. Silezih kebetekrstian gon enji kesew gon mekom achberbari bemolabat alem chigr new.
Yikoyen!

Anonymous said...

ዲ/ን ብርሀኑ እግዚአብሔር ይስጥልን።

Anonymous said...

It is very nice presentaion(sermon)and view by Dn.Birehanu.I accept it
Thank you
Kalehiwot Yasemalen
Laekeyesus from Addis

Anonymous said...

ዲያቆን ብርሃኑ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባቶችህን የእነ ቅዱስ አትናቴዎስን እና የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን እንዲሁም የቅዲስ ዲዮስቆሮስን በረከት ያድልህ፡፡

Anonymous said...

መምህር ብርሃኑ አድማስ እኔ የእናንተም ጥፋት አለበት የምለው መድረኩት የአህያ መራገጫ ሲሆን እስከአሁን ለምን ዝም አላችሁ
አሁንም በርትታችሁ ሳይማር የተማረ መስሎ እምነት ሳይኖረው እምነት ያለው መስሎ ሻኛውን አሳብጦ በክርስቶስ ስም እና መድረክ የሚማግጠውን መታገል አለብን፡፡

Kidanemariam the Dire Dawa said...

ውድ ወንድሞቼ/ እህቶቼ

አመል ሆኖብን የሰውን ክፉ እንጂ በጎውን መናገር አይሆንልንም፡፡ በጋሻው ክፋቱ የታወቀ ቢሆንም የምናደንቅለት ነገርም መኖር አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔ በበኩሌ ድፍረቱንና ድምጹን አደነቃለሁ፡፡ ምናልባት ከሁዋላ ልብሳቸውን አሳምረው ቁጭ ያሉት ሰዎች ያዘናጋቸው ይሄው የድምጹ ማማር ይሆን?

Anonymous said...

አዲንዲት ቃል እንጠልጥላችሁ ሰውን ማብጠልጠል ላልከው ሰው በእርግጥ በምንናገርበት ወቅት ሳናስበው ቃላቶች ሊሳሳቱን ይችላሉ ሆነ ብሎ ግን ነገረ ድህነትን አጣሞ መናገር መሳሳት ሳይሆን መሳት ነወ ቤተክርስቲያናችን ሀዋርያው ቅዱስ ፔጥሮስ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ሰዎች ማን ይሉ¾ል ባላቸው ጊዜ አንተ የህያው እግዚአብሄር ልጅ ነህ ነው ያለው ይህም ቃል ለቤተክርስቲያናችን መሰረት ነው ኢየሱስ ክርስቶስም እግዚአብሄር ነው በጋሻውና ጋደቹ ደግሞ ኢየሱስ በል እግዚአብሄር አትበል እያሉ ሲሰብኩ ተደምጠዋል ይህ የነገረ ድህነት ህጸጽ ነው እኔ ግን የምፈርደው ሳይማሩ ባስተማሩን በነሱ ሳይሆን ሳይማሩ እንዲያስተምሩ በሚፈቅዱት ላይ ነው

Hailemichael H/M said...

Dn.Berhanu thankyou.Eventhough this issue is not new,your message might wake some christians who are the followers of these selfish people without knowing what their goal is. The only thing I pray is Let Our Lord Jesus christ see this matter and judge soon before more sheep are taken away to the fire. The people who are leading the christians to death are dead so they do not think about others life but only about their Business.
Let God give them heart and wake up them and their followers to ask forgiveness from our Lord Jesus Christ. Amen

Anonymous said...

እኛ እኮ ስለ አቶ በጋሻው ማውራት አቁመናል ምክነየቱም በጋሻውን ከመሰረቱ ጀምሮ አናውቀዋለን እንኳን መንፈሳዊ ትምህርት አለማዊ ትምህርት ሳይማር ተምራለሁ ፤ ሳያልፍ አልፊያለሁ፤ ሳይገባው ገብቶኛል የሚል ቀልደኛ ነው ለዚያም እኮ ነው ሙሉ በሙሉ መጸሀፎቹና ስብከቶቹ ከሌላ ሰው የሚገለብጣቸው ስለዚህ ህዝበ ክርስቲያን ከአንድ ንፍጣም ሰው ጋር ግዜ ባናጠፋ ጥሩ ይመስለኛል

Anonymous said...

thanks, Dn. Bre!

Nowadays, sermons are not at the right track. Sebeka Gubae, Sunday Schools, associations, and liaties too are liable for this. we have to follow the footsteps of our fathers. Spirituality is not about the worldly fantasy, We have to open our eyes. For the sake of material interests those who are in power are neglecting thier spiritual mission. It is better to think again and again and evaluate every activity in the church according to the WORD OF GOD which is revealed in the holy scriptures. We should not oppose or follow blindly. Let us guard the interest of the Church, and not the interest of individuals or group of individuals. if we do this, we'll have our names written in ETERNITY.

I also feel that liaties are in need of the true sermon. But, persons like Dn. Berhanu don't appear there. Please, devise something to reach the people. This article posted on facebook or dejeselam will not reach the wider public.

What remains mystery for me is that the medias of MK are far from playing the role that such media should play. It used to be a very important tool to expose such conspiracies and misbehaves in its prestigious years. But now, it is turned out to follow the philosophy of ADDIS ZEMEN. I'm against such shift. Please think over it. You are losing your moral authority through time.

I think it is better to analyse the the solutions provided in the following link.

http://www.danielkibret.com/2010/10/blog-post_31.html

ESKI ENASIBIBET...

Habtamu

Asrat the Dilla said...

sebketu yesema minem haymanot yelelew woyem yemaydegef beroye ale
min alegn meselachehu yihema
" only Jesus" new alegn min telutalachehu wodet eyeheden new?
AMLAKE KIDUSAN KETIFAT YITEBEKEN

Anonymous said...

አባ ጉልበት(በጋሻው) ይልቅ አልመሸምና አሁንም ከሰዎቹ እግር ቁጭ ብለህ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ተማር(ከእኔ እግር ሥር ቁጭ ብለው ይማሩ አትበለኝና)። ሃይማኖት ራስን ዝቅ በማድረግና በትህትና እንጂ በአካል ዳንዴነት፣ ባልነቃ ደጋፊ ብዛት የሚቸር ፀጋ አይደለም። ራስን ያለመግዛት ጠባይ ተጠናውቶህ እንጂ ያዛባኸውን የምስጢረ ሥላሴ ምንነት በእርግጠኛነት ስድስት ወር ያልሞላው አንድ ሰንበት ተማሪ በትኖ ባስረዳህ ነበር።

አንድ ሃቅ ግን አለ። ጉዳዩ ምስጢረ ሥላሴን ያለመረዳት ሳይሆን ለመረዳት ያለመፈለግ(ኑፋቄ)ና በዓላማ የመጓዝ ስልት መሆኑ። እናም እባክህን እስከመሰሎችህ በእናታችን ጉያ ውስጥ ተኮልኩለህ የኔቢጤ ምዕመናንን አታደናግር። የአንተ ነገር በቃን! ስለቅዱሳንና ስለድንግል ማርያም ያለህን ንቀት በየአደባባዩ ብለህ ብለህ ጨርሰህ አሁን ደግሞ በክርስቶስ ማንነት ላይ መጣህ? የለየላቸው መናፍቃንስ ከአንተ የተለየ ትምህርት ምን አስተማሩ። እኔ አኮ የሚገርመኝ "አባ ጳውሎስ" ለአዋሳ ምዕመናን እንዳሉት በልጆቻቸው መካከል ልዩነት ከመፍጠር እነ ፓስተር ዳንኤልን እያመጡ ለምን አያሰብኩንም?

በምድራዊ ድሎት ከጀርባው ቁጭ ብለህ የቅዱሳን ብሎም የእግዚአብሔር ክብር ሲቃለል የምትገለፍጥ አስኬማ ለባሽ "የከተማ መነኩሴ"ም ቤተ ክርስቲያንን አስወርረሃታልና እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ።

ይህን ገሃድ ስህተት የማይረዳና ለእርሱ ወግኖ የሚከራከር ምእመን ግን የቆመበትን ያስተውል።

አባ ጉልበት ሥላሴ ምስጢሩን ይግለጹልህ!

ቢንያም ዘባህርዳር

samueldag said...

እባክህ በጋሻው በፈጠረህ አምላክ ብትችል ተመለስ ፣አለበለዚያ ቤተክርስቲያንን እና እዝቡን ከመስደብ ተቆጠብ፡ አምላካችን መድሀኒአለም ክርስቶስ ፡በቀዱስ ወንጌሉ ፡የማቴዎስ ወንጌል ም16ቁጥር1-12 ተናግሮታል ስለዚህ አንተና ግብራበሮችህ ከምራቢያኑ ባብሲስቶች ተቀብላችሁ ባመጣችሁት እንግዳ ትምህርት የኢትዮጵያ ሆርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እናህዝቡን የምትለውጡ የምታስቱ ወይም እውነተኛይቱን ክርስትና የምታጠፉ መስሎአችሁ ከሆነ ተሳስታችሁ ነው የናታችን የቅድስት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በደሙ የመሰረታት ስለሆነች ዘላለማዊት ናት አትጠፋም ይልቁንም ትበረታለች።ሀያሉ እግዚአብኤር የኢትዮጵያን ሆርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እና ህዝቡን ይጠብቅ አሜን።

Anonymous said...

ለደጀ ሰላም ብሎግ ባለቤት፤

በእኔ እይታ አቀራረባችሁ ትክክል አይመስለኝም:: ይህንን ስል የዲን. በጋሻው ንግግር ጥሩ ሆኖ አይደለም:: እናንተ ቃላቱን መርጣችሁ አርዕስት ባትሰጡትም መልዕክቱ ራሱ ይናገራል:: ነገሩን አቅርባችሁ ብቻ ሌላውን ለአንባቢያን የህንን ገምግሙት ብላችሁ ብትተው መልካም ነበረ::

እኔን የገረመኝ ግን "የንፍሮ ቀቃይ ልጅ" መባል እኔን እንደዚህ ካሳዘንኝ አምላክ ደግሞ ለስም አጠራሩ ምላሹ ምን ይሆን? ሁሉንም አብረን እንይ እስቲ::

እግዚአብሔር ግን የሁላችንንም ፍጻሜአችንን ያሳምርልን::

Anonymous said...

ምነው ደጀ ሰላሞች! ሁለት የማይገናኙ ነገሮች አንድ ላይ አደረጋችሁልን። አንድ ላይ ባይመጡም ወንጌል ከስራቸው ታውቋቸዋላችሁ እንዳለው ምንም ብዙ ማስረጃ ሳያስፈልግ ስራው እየገለጠ ነው። አሁን ፊት ለፊት የክርስቶስን ቤት ለመግጠም ስለጀመረ እንደ ይሁዳ አወዳደቁ የከፋ ይሆናል።
ከጀርመን

Anonymous said...

so what is the problem? he is right you need to know the secret of Holly Trinity. he is a great preacher.

Tade Tekle said...

ዛሬስ ደጋፊዎቹ ምን ይሉ ይሆን? መቼም "የሌባ ዓይነ ደረቅ..." እንደሚባለው አውቀው ካልተኙ ጐራው የተለየበትን ይህን የመሰለ ክህደት ዝምብለው ወይም በሱ ላይ የተሰነዘረ የምቀኝነት ወሬ ዘመቻ ነው ሊሉ አይችሉም። ሥራው ገልጦታል። በል አቶ በጋሻው በዚህ ጎርናና ድምጥህ ወንጌልን መሸቃቀጥ ትተህ በልቅሶና በዋይታ ስለ ክህደትህ ተለማመጥበት።
ወኢይነውም ዘየአቅባ ለቤተክርስቲያን ፤ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቃት አይተኛም። በጊዜው ጊዜ ገለጣቸው።
አሁንም ቀሪዎቹን እንዲህ እርቃናቸውን ካላስቀረ በቀር ሊመለሱ የሚችሉ አይመስለኝም።
መልካሙን ሁሉ ያሰማን።

Anonymous said...

እነ አባ ሰረቀ ማንነታችሁን እግዚአብሔር በአደባባይ እየገለጠባችሁ ነው ምነው ቸኮላችሁ በራሳችሁ ጊዜ ለመታወቅ ገሠገሣችሁ፡፡ ምዕመኑ እስካሁን አላወቀንም ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል ምክንያቱም ምዕመኑ ከማንም በላይ የቤተክርስቲያንን ሁኔታ በንቃትና በባለቤትነት እየተከታተለ እንዳለ አታውቁም ይሆን? መቼ ነው እንደ ይሁዳ የደነደነ ልባችሁ የሚለወጠው? እስከ መቼ ነው የቤተክርስቲያናችንን ዓርማ ለብሰው በሃይማኖታችን የሚቀልዱት ሰውየው "the game is over" እንዳሉት አሁን ያበቃ ይመስለኛል፡፡ የአባየን እከክ ለማምዬ ልክክ እንደሚባለው ከራስ ጸጉርዎት እስከ እግር ጣትዎ የለውን ጉድ ወደ ሌላ ለማላከክ የሚያደርጉት ሴራ እና ሩጫ እስከመጨረሻው አይሳካልዎትም ልንገርዎት፡፡ ይህች ሃይማኖታችን በቀላሉ ከዚህ የደረሰች ይመስልዎታልን? እኛ ዝም ብንል የአባቶቻችን ቅዱሳን ሰማዕታት ደም ይፋረዳል ነገር ግን ዝም የምንልበት ጊዜ አልደረሰም ስለ ጽዮን ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አንልም፡፡ ምንም እንኳን እንደእርስዎ ያሉ ቀሳጢ ስምዋን ለማጉደፍ ከላይ ከታች ቢባዝኑም ሰጐን አይኖቿን ከእንቁላሏ እንደማትሰውር የሚጠብቃት እግዚአብሔርም በክርስቶስ ደም ከተመሠረተችው ቤተክርስቲያን አይኖቹን መች ያነሳና፡፡ እኛም ከዳር እስከ ዳር አይናችን ጀሮአችን አሁን ከቤተክርስቲያን እንዳለ ለማሳወቅ እወዳለሁ፡፡ በቤተ ክህነት ተቀምጠው ከግብረ አበርዎችዎት ጋር የሚያደርጉት እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ከሕዝቡ ይሰወራል ብለው ከሆነ ተሳስተዋል፡፡ "Now the game is over"

Anonymous said...

ቅዱስ ሲኖዶስ ከቅርብ ወራት ወዲህ እያሳየ ያለው ቆራጥነት ከታሪክ ተወቃሽነት ሊያድነው እንደሚችል ተስፋ እናደርጋለን፡፡ መቼም ከቤተክርስቲያን እንደተማርነው በእነ እገሌ ጊዜ ቤተክርስቲያን እንዲህ ሆና ነበር እነ እገሌ የሚባሉ መናፍቃን ተነስተው እንዲህ አደረጉ እነ እገሌ የሚባሉ አባቶች በቆራጥነት ታግለው እንዲህ እንዲህ አደረጉ እየተባለሕያው እውነት ሆኖ በቤተክርስቲያን ታሪክ ማኀደር ተቀምጧል፡፡ አሁንም እየተደረገ ያለው ሁሉ በቤተክርስቲያን የታሪክ ማኀደር ለማስቀመጥ እየተዘገበ እንደሚገኝ ከማንም የተሠወረ አይደለም፡፡ ስለዚህ ብፁዓን አባቶች ሆይ! ብቻችሁን አይደላችሁም ሁሉ ነገራችን ከእናንተ ጋር ነው ስለዚህ በርቱልን ከ318ቱ ሊቃውንት እና ከሌሎች ቅዱሳን አባቶቻችን ጋር የነበረ እግዚአብሔር አሁንም ከእኛ ጋር ነውና፡፡ "እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም" ብሎ የለ፡፡

Himanot said...

Ere Yager Yaleh, uuuuuuu, Ere Yewegen Yaleh, uuuuuuu, Ere Ye Christian Yaleh, Sew Bager Yelem Ende. Ere u u, Weyew belu, Eyesus Christos Egziabher Ayidelem Eyalen Eko new.Ere Zim Atibelu

Dave Sabari said...

yehe sewye yeleyelet menafik eyehone memtatun begiltse eyasayen new ...........

Anonymous said...

i think he's not normal yehe menafik tenesabet demo

The De.... said...

It is not his fault.So called church fathers are responsible for this.There is not heresy more than this. He is dud,as he said he himself need to learn the five pillars of our church.If he had known them he would not have said this kind of heretic expression about God.This heretic MUST be stopped now! It sad sad that this all is happening during ABA PAULOS'S PATRIARCHY.

Unknown said...

wow Birhanu am glad to know u i was hear ur sibket in one time (hazene bete) but i want to hear or read ur sibket in permanently

Anonymous said...

እንዲህ ነው! ስብከት እንዲህ ነው ትምህርት! መንፈስን የሚያረካ እና ስንቅ አገኘሁ፡፡ እስኪ የዘመናችን ሰባኪያን ወደልቦናችሁ ተመለሱ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

Anonymous said...

አቶ በጋሻው (ውይ ሞት ይርሳኝ መጋቤ ሐዲስ) አድፍጦ መዋጋቱ አይሻልህም ነበር ምን አስቸኮለህ። ለነገሩ ብዙ ነገር ተሳክቶልሃል፣ ብዙ አጋሮቺም አፍርተሃል፣ ምንም እንኩአ ተያይዛቺሁ መጥፋታቺሁ ባይቀርም።

Anonymous said...

ወንድሞች ሆይ ዘመኑ ገና ነው….ገና ብዙ ነገር የምንሰማበት ጊዜ ነው…..ስለዚህ ወንድሞች ሆይ በዕምነታችን እንጽና… ሩጫችን ተጀመረ እንጂ መቼ አለቀ…አትሳቱ ነገ ደግሞ እኛ ልንወድቅ እንችላለንና…. አጥብቀን ስለቤተክርስቲያናችን ስለአገራችንና ስለራሳችን እንጸልይ…. ቤተክርስቲያንን ለሚያውኳት እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልን በሉ….Let’s keep intact on our belief…..May God help us.

newEthiopia said...

Oh God we believe that even a leaf will not drop from its stem with out your will and that what is all happening now is from your will because you want us to teach something to be true & real followers of you.But we also know & believe that you know our weakness-we are fleshy & easily deceitable by the test of the world.So we beg you to give us the way out(wisdom, knowledge & tolerance) along the temptation.Above all we believe & know that you are merciful in your justice & just in your mercy.So, please we pray you to judge now before your righteous congregation is lost being taken up by the wolves who are marching to every corner.
LET BE GOD'S WILL TO ALL BE ALL OF US HIS SHEEP UNTIL THE END BEING TRUSTED BY HIS HOLLY TRINITY & ACCEPTING INTERCESSION OF ALL SAINTS.

MAY HIS MERCY & HIS MOTHER'S & ALL SAINTS PRAYER BE ABOVE US ALL.

Anonymous said...

ወይ ጉድ! በእርግጥ አንድ ወንድማችን እንዳልከው ሁላችንም ልንወድቅ እንችላለን። በጋሻው ግን መቼ በህይወት፣ በሥርዓት ወደቤተ እግዚአብሔር መመላለስ ጀመረና። እባካችሁ በጋሻው ተኩላነቱን የጀመረው ትናንት፣ ከዓመት ወይም ከሁለት ዓመት በፊት ነው ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ፍጹም ስህተት ውስጥ ናችሁ።

የእርሱን ጉድ ሰው ሳይሆን አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ(ሰንበት ተማሪ ነኝ ይል የነበረበት አጥቢያ) በጊዜው ያጋልጡት። ሆድ ያመቀው ስንት ጉድ አለ መሰላችሁ!!!!!

pawi said...

Oh my God! what is going on. let virgin marry be with us. please dear brothers don't blame them. lets do what we have to do. start from praynig for them to God to show them the right way. This all is not unexpected and we must have to prepare for the worest. LET GOD BE WITH US ALL. AMEN!!!

Addis Ababa.

selome ke Geremen said...

Qale hiwoten yasemalen !!! abet kalenebet gud fetena endet yehon beand honenen yemenewtaw ere ye ahezab mesakiya ataderegen !!!! netuh agelegayochehn tebekekln tewahedo emenetachenen kewswtm ,kewchem keteneseubat telatoch abetu ye DENEGEL MARIAM LEG tebekelen Amen

Anonymous said...

እነ በጋሻውያሬድና ትዝታው እነማን እነደሆኑ ከዲላ እስከ ዱባይ ያለ ታሪካቸው ያሳያል ከለየላቸው ለምን አይለዩም

Anonymous said...

Begashaw, Yared Ademe, Tiztaw Samuel and others...please try to dump your dull brain that made you strive for rubish. you will never get rest nor satisfaction. The money you collected from poor Ethiopians will fireback against you. Yihuda endetaneke.

Unknown said...

በመጀመሪያ እባክህን እባክህን በጋሽው የምትባል ሰው እግዚአብሄርን አትፈራም አንተ የፈጠረህን ታውቃለህ ማን ሆነህ ነው? የእግዚአብሄርን ቤት ትበጠብጣለህ የማንም ሐይማኖት ተከተል ግን እባክህን ንጹዓን ሕዝቦችን አታተራምስ።“እግዚአብሄር አይዘበትበትም ፤በንስሐ መመለስ ይሻልሀል፤ እግዚአብሄር ለቤቱ ቀናተኛ ነውና !! አትቀባጥር ብትጠንቀቅ ይሻልሃል?????

Anonymous said...

What is going on? Is it really happened in my own mother church? It is absurd!! Surelly this guy has taken drug.

Azeb said...

weyew gud lik endemuslim eko new yetenagerew eyesus kirstos egiziyabher aydelem new yalew eskahun be eju yzo yemizorew metshaf mesthaf kidus alneberem malet new bezi enkuan manm ayshewedletm getachen medanitachen eyesus kirstos andituan haymanot yetebk!!!!

Anonymous said...

I do not care about Begashaw or you but the truth has to be told. Most of you accused him by saying "eyesus kirstos egiziyabher aydelem new yalew", Azeb said. However, if you realy know the teaching of Tewahdo and relate to his sermon you wouldn't be "a false witness and break one of the Ten comandments". Here is what he said "Fasikachin Chirstos Tardolnal" and asked "WHO" and they answered "Egziabher" he said no Jesus christ. He is absolutly right according to our church teaching. Because, when we say Egziabher we are invoking "the Father, the Son, and the Holy sprit". Fasikachin Chirstos Tardolnal applies only to "the Son" who is also Egziabher with the Father and Holy Spirit. If he did not specifically mention our lord Jesus Christ, it is "kehedet" because "the Father and the Holy Sprit never died. Even the Son died "Besga' so Fasikachin Chirstos Tardolnal applies only to him. Please God open their eyes so that they can see your glory and kindness. you are so loving God, you even called Jeuda, my bloved when he came to sell you, but your children are full of hate and are crule, may your eternal love cure their heart and purifies their heart.

Anonymous said...

ገንዘብ በመውደድ የረቡት ደፋሮች ማንነታቸውን ገለጡ!!!
በልባቸው ሣያኖሩት በአንገታቸው ያንጠለጠሉት መስቀል ማንነታቸውን በአንደበታቸው እንዲናገሩ፣ እንዲለዩ ረዳቸው፡፡ በየአዳራሹ፣ በየሆቴሉ በየሜዳው እና ቤት ለቤት ገንዘብ እየሰበሰቡ ወንጌል እንሰብካለን ለሚሉ የሃጢያት ሁሉ ሥር የሆነውን ገንዘብን እያሰቡ ለሚኖሩ አገልግሎቱን በገንዘብ መጠን እየመነዘሩ ለጽድቅ ሣይሆን ለኩነኔ ለዘላለም ሂወት ሣይሆን ለጊዜያዊ ክብር ለሚያስቡ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ አንድነትና ሦስትነት የስላሴን ሚስጥር መቼም ቢሆን ሊገለጥላቸው አይችልም ምክንያቱም ለገንዘብና ለእግዚአብሔር መታዘዝ አትችሉም አንዱን ምረጡ የሚለውን ቃል ስለሚያውቁት ገንዘብን ሲመርጡ እግዚአብሔር ተሰውሮባቸዋልና፡፡ የማያዩትን እግዚአብሔር መጥራት ሳይሆን መስማት የማይፈልጉበት ሚስጥሩ አይናቸው ገንዘብን በማየት፣ ጆሮአቸው ገንዘብን በመስማትና፣ ልቦናቸው ገንዘብን በማሰብ ስለተደፈነባቸው ነው፡፡ ስላሴ አትበሉ እግዚአብሔር አትበሉ… ያሉት !!
የቀደሙት አባቶቻቸውን በግብርም በአነጋገርም መሰሉዋቸው ከ12 ዓመት በፊት በኤግዚቢሽን ማዕከል ጳጳስ ነበርኩኝ፣ ቄስ ነበርኩኝ፣ ዲያቆን ነበርኩኝ ብለው እራሳቸውን በአደባባይ የገለጡት እነ አቶ ቶማስ… ካባ ደርበው መስቀል አንጠልጥለው ስውር ዓላማቸውን ይዘው በየገዳማቱ በየአድባራቱ ቢዞሩም የተሸከሙት መንፈስ ከሄዱበት ስፍራ መንፈስ ጋር ስለማይስማማ ተገፍተው ሲወጡ ደብረሊባኖስ ሄድን፣ ዋልድባ ሄድን… የሚበላ የለም የሚለበስ የለም አሁን ግን ምግብ እየበላን ነው… እየሱስን ብቻ ጥሩ ወደዛ ወደዛ አትበሉ በማለት፡፡
የእግዚአብሔር የስላሴን ስም የሚያውቁት፣ የሚጠሩት አንድ ሲሆኑ ሦስት ሦስት ሲሆኑ አንድ በአካል ሦስት ሲሆኑ በመለኮት አንድ እያሉ የሚናገሩት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በአንድ አምላክ ለሚያምኑ፣ እግዚአብሔርን ለመረጡት፣ ስሙን በአገባቡ የሚጠሩ፣ መንፈስ ቅዱስ ላደረባቸው፣ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ልጆች ለሆኑ ሠዓታት ለሚቆሙ፣ ኪዳን ለሚያደርሱ፣ ቅዳሴ ለሚያስቀድሱ፣ ትምህርቱን በማስተዋል ለሚያዳምጡ፣ በቤተክርስቲያ ሥርዓት እንዲገዙ በተቀመጠው ቀኖና/ማስፈሪያ/ ልካቸውን አውቀው ለሚመሩ፣ እራሳቸውን ዝቅ ዝቅ ለሚያደርጉ፣ ከሊቃውንት እርግ ሥር ቁጭ ብለው ለሚማሩ፣ እስከ መጨረሻው ለሚፀኑ፣ አባቶቻቸውን በግብርም በንግግርም ለሚመስላሉዋቸው፣ እግዚአብሔርን እያሰቡ በአገባቡ ለሚሄዱ፣ እግዚአብሔር ያከበራቸውን ለሚያከብሩ፣ እግዚአብሔርን ለሚፈሩ፣ አንደበታቸው ሲከፈት መልካም ነገር ለሚያወጣ ነው እግዚአብሔር የሚገለጠው፡፡

Anonymous said...

Wusha (Dog) lebelabet yichohal...begashaw le protestant...yebegashawn firfari yekemsu demo lebegashaw. Finally, all will fail and EOTC will survive. Oh Jesus, bless all

Anonymous said...

Geta Yeker Yeblek!!! I will pray for you. all world know Jesus but they don't know Jesus is God...so ATO Begashew Wendem Le't open bible together and Let't what the bible say's...
በመጀመሪያ ምን ነበረ?.........ቃል ነበረ
ቃል የትነበረ?............. ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ
ቃል ምን ነበረ.............. .ቃልም እግዚአብሔር ነበረ
ቃል ምን ሆነ?………………………..……ቃልም ሥጋ ሆነ
የቃል ስም ማን ነዉ?...........ኢየሱስ…
የዮሐንስ ራእይ 19-13 በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል
የዮሐንስ ወንጌል 1-5 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። Amen My Freind there is no two God only One God so Eysus Egzhaber new!!!! you may need to go back to school ATO begashew are you Muslem??

Selasewuch 1dem 3tem Nachewu said...

Diacon begashaw, ere amelak lebona yestihe wondemie ante tesastehe yewahewoch teketayochehen bemasasat yemayehone bota eyewesdekachewu newu?!!!!betechemarim "EGZIABEHEREN MEFRAT YETIBEBEB MEJEMERIA NEWU" yetebalewun qedus qal befeterehe lemen tarakesewalehe? egziabehere yestehe andebet eko fetarihen endetamesegenebet newu enji esun endetezelfebet, endetanguatitibet ayedelem?!!!! yemenafiqanochu orthodoxen mawared alebeqa alena antem degimo endenesu? ya kelehone, ketenagerekewu qalat sereda"DIBEQ AGENDA" endalehe begiltse selemiyastaweq,niseha gebana fitehen wede 3tu selasewoch,wede egzihabeher sayrefedebehe temeles,yemiyastewel libona yestihe elalhu!!!!alebeleziya ante yetsasatekew anso miskin yewuahochen kemetasaet ebakihe leleminehe "SIBKETHEN" beaschekuay bitakom yeshalhal!!!!

Anonymous said...

"አይበጃችሁምና ከአባቶቻችሁ አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ"2ኛ ዜና ም13 ቁ12
እናም አቶ በጋሻው ከነግብረአበሮችህ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ ፡፡ በይቅርታ ተመለሱ ወይም ቅድስት ቤ/ክርስቲያናችንን ለቃችሁ ውጡልን ፡፡
እግዚአብሔር የደነደነ አንገትህና ልብህን ይስበር ፡፡

Anonymous said...

እንዲህ በልቅ አፉ የሚያቀረሸው በፕሮቴስታንተ አዳራሽ ነው ወይስ በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምህረት ላይ፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በቆመባት አውደ ምሕረት ከሆነስ አሁን ላለነው ሞት ይሻለናል

Anonymous said...

I do not know begashaw but one day i heard his voice. I was surprise because,
1. the person who bring the cas
sette was protestant
2. the way and the idea of the preach was out of ethiopian orthodox tewahdo, and the same like /pente/
3.I saw other prist with him set down and listen his stupide preach i am sorry to say but I can say and i said to the person who invite me to listen this gay is not belongs to us / Ethiopian orthodox tewhido./One day GOD will show us who is he, We have to pray day and night to know who is in the right way and who isn't.
GOD PROTECT OUR BLEES COUNTRY AND PEOPLE. AMEN

Anonymous said...

ቆይ አኔ የሚገርመኝ : ስለምኑ ነው ኢየሱስ ማለት ሀጥታት የሆነው ? ግዴታ በፊት የለመድነው ነገር መሻር የለበትም አንዴ ? ወይንስ አንዴ ይሄንን ሃሳብ ደግፈን ስለተከራከርን አንረታም ? አባካችሁ የኦርቶዶክስ ምአመናን , መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ !!

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)