March 3, 2011

ሰበር ዜና፦ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ አረፉ

(ደጀ ሰላም፤ ማርች 3/2011)፦ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ፣ የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣  ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2003 ዓ.ም አረፉ። የባሌ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕነታቸው ዛሬ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሰዓት በኋላ ማረፋቸው ታውቋል። በቤተ ክርስቲያን የዕለቱን ሥርዓተ ቅዳሴ ተካፍለው በደህና የተመለሱት ብፁዕነታቸው በድንገት ማረፋቸው የታወቀ ሲሆን መንስዔው ከልብ ጋር የተገናኘ ሳይሆን እንደማይቀር ምንጮቻችን ገልጸዋል። ብፁዕነታቸው ያረፉት በአዲስ አበባ ነው። ዝርዝሩን እንደደረሰልን እናቀርባለን።

53 comments:

Unknown said...

ነፍሳቸውን ይማርልን::

Mahlet (እሚ) said...

Oh that is sad,

EgeziAbeHer Amlak yeabatachen nefse kekidusanu gar yanur

Unknown said...

Geta nebsachewn yemar.

Dere said...

ኦ አምላክነ እዕቀብ አበዊነ! በእኛ ዘንድ ያልተጠበቀ ነገር ግን በፈጣሪ የታቀደ…
ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን!!!

Anonymous said...

So Sad.

ga said...

kbur motu le tsadk endil yale hmam bimotum
besew sewegnaw azenku egziabher nefsachewn
yimar

Anonymous said...

እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን::

yalew Tefera said...

Let God receive the soul of him

Kolo Temari said...

Wuy, sorry what a bad news! Most of our fathers had left for good like same condition.

May God put them in His Right Abode!

Anonymous said...

SAD NEWS FOR ALL. HE WAS ONE OF A KIND!

Kidus said...

ዜናዉ የዕረፍት እንጂ የሞት አለመሆኑ በትንሹም ቢሆን ያጽናናል!!
ይልቁንም በእግራቸዉ ይትካልን(በረከታቸዉ ይድረሰን)

Anonymous said...

አባታችንን በአብረሐም እቅፍ ያሩርልን። እኛንም ከበረከታቸው ይክፈለን።

Zekre Walda/Kakuma said...

እግዚአብሔር አምላክ የአባታችንን ነፍስ በደጋጎቹ አባቶቻችን ቀኝ ያኑርልን ቤተከርስቲያናችንን እግኢአብሔር ይጠብቅልን

Anonymous said...

May the God of Abrham and Issac recieve his soul and kept it with his ohnerable forfathers of our churchs. May his soul rest in peace amen.

walle said...

ነፍሳቸውን ይማርልን::

Anonymous said...

nebs yemar

Anonymous said...

የአባታችንን ነፍስ ከቅዱሳኑ ጋር ያኑርልን:: ከቤት ወደቤት ማለት እንዲህ ነው:: የወጠኗቸውን ሃሳቦቻቸውን ከፍጻሜ የሚያደርሱ ትጉሃን አባቶችን በእግራቸው ይተካልን:: እኛንም ሳንዘጋጅ ከመጠራት ያድነን:::

Addisalem said...

Egziabher ye abatachinin nefis yimarilin! Besachew fanta lebete kiristiyan yemiyasib abat yasinesalin!

Tsegazeab said...

በረከታቸው ተድረሰን እነሱስ ሲናፍቁት ወደነበረው ተጓዙ በዚህ ለቀረነው እግዚአብሔር ይሁነን የምናያቸዉ ተሰፋ የሚሆኑ አባቶችን አያሳጣን፡፡ የአባታችንን ነፍስ ደስታ ከሞላበት እረፍት ከተነጸፈበት ያኑርልን

Anonymous said...

iyalakasku new yatsafkut
betam betam betam.............asazagne zena new.
amlak nefsachewn yimar
please please hulachin landit betekiristiyan enitsaliye bakkkkkachuuu!

Anonymous said...

ምንም የእግዚአብሔር ጥሪ ቢሆንም ትጉሃን አበዉን ማጣት ለመቀበል ይከብዳል፡፡ ሰሞኑን በማህበረ ቅዱሳን አዲሱ ድህረገጽ ላይ ስለጾም ያስተማሩትን ትምህርት ሰምቼ ስለነበር ፍጹም ሐዘን ተሰማኝ (http://multimedia.eotc-mkidusan.org/video/?video=0390718613)፡፡ ወገኔ! ይህ የአባቶቻችን አጠራር ድንገተኛ መሆን ምንኛ ያስገርማል? ለማንኛዉም ነፍሳቸዉን በአብርሃም እቅፍ ያኑርልን!!!!!! በኖላዊ ፋንታ ሌላ ትጉህ ኖላዊ መተካት የሚያዉቅ አምላካችን ይጠብቀን!!!!!!!!!!!!!!!!!

Anonymous said...

Aba mehewret said
Bewnetu Ejig Betam Yasaznal////
Bego Ena Degag Abatochin Matat
Kebad New///
Honom Lemengaw Yemiyasb Lule
Amlak Mitkachewn yisten.
Kahnate Semay Bemiyatnubetna Aklilachewn Kerasachew Eyaweredu Bemisegdubet Melkam Yeereft Bota Yasarfln.
AMEN///////

Anonymous said...

My God! What can I say ...

ነፍሳቸውን ይማርልን::

Amen

Ameha said...

ቤተ ክርስትያናችን አንድ ታላቅ አባት አጣች። መቼም ደግ አይበረክትም። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን!

Anonymous said...

ቤተ ክርስትያናችን አንድ ታላቅ አባት አጣች።ይህ ታላቅ ሃዘን ቢሆንም የአባታችን መጠራት በቁም ላለነው ግን ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው፤ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን፡፡

Anonymous said...

Gbez, Esacews wedeminafekut hedu enase tezegagetenal................

Anonymous said...

What a tragedy!

Anonymous said...

የኛ በደል ሲጨምር ደጋጎቹ አባቶቻችን ሲለዩን ፈተናውን እንደምን እንቋቋመዋለን አባቶቻችን እያሉም ከብዶብናል እኮ። እባካችሁ ምእመናን ደጋግ አባቶችን አብዛልን ያሉትን ጠብቅልን ፈተናውን አቅልልን እያልን እንጸልይ። አባታችንን ከደጋጎቹ አባቶች ጎን በገነት ከእግዚአብሔር ጋራ ያኑርልን። አሜን።

Unknown said...

ነፍስ ይማር!

Unknown said...
This comment has been removed by the author.
Anonymous said...

በእግዚአብሄር እጅ የነበሩት አባታችን ዛሬም በእግዚአብሄር እጅ እንደሆኑ እኛ አንጠራጠርም!!!! እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን!!!!!!!!!!

Dadi said...

Nefise Yimariline le egnam metsinanatin, haile ena birtatun yadilen.

mebrud said...

ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ጳጳሳቲነ እለ አእረፉ በንጽሕት ሃይማኖት።
ሞቶሙሰ ለጻድቃን ሕይወቶሙ።
ኅድግ ለነ አበሳነ፣
አድኅነነ እምኩሉ እኩይ...አሜን።

ዘተዋህዶ said...

የአባቶቻችን ህልፈት ልብን የሚያሳምም እረፍት ነው፡፡ ለእኛ እንጂ እነርሱማ የሚናፍቁት ነው፡፡ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!

son of the fathers said...

dear deje selam you can embbed a sermon by his grage abune yishaq form
this site http://multimedia.eotc-mkidusan.org/video/?video=5475008215

Anonymous said...

በጣም አስደንገጭና አሰዛኝ ክስተት
ቤተ ክርስትያናችን አንድ ታላቅ አባት አጣች። መቼም ደግ አይበረክትም።
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን!
በእረፍታቸው ዙሪያ ግን መብራሪያ ብትሰጡን ጥሩ ነዉ

Anonymous said...

what a bad news!!! my God receive the soul of him in the place of Abreham and Isaak. But why the goodness of our fathers have gone left. Please tel them for the remaining our church fathers to be themselves in protecting the evil problems of our church, specially Aba Paulos

gashaw said...

አባታቺን አግዚአብሔር አምላክ ከእነአብርሃም ፣ ከእነይስሃቅ እና ከእነያዕቆብ ጋር ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

Anonymous said...

የብፁ አባታችን ነፍስ አግዚአብሔር አምላካችን ከአብርሃም ፣ ከይስሃቅ ከያዕቆብ ጋር ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
እንደዚህ በስራቸው የሚታወሱ አባቶች ይስጠን፡፡

ለቤተክርስቲያናችንም ቅን መሪ ይስጥልን፡፡ የሚያሰወቅስ ተግባር ያላቸው ልቦና ይስጣቸው፡፡

Anonymous said...

abatachin bereketo yiderbin. nefson beabrham abatachin ekif yanurlin.
O AMILAKINE EKEB NEFSE GEBRIKE YISAK ABUNE
algebangim enji yemesenabechawin burake dersognal/yekatit 20 bedebre mitmak kidus philipos betekrstiyan/
YOSEPH ZEDEBRE MITMAK

Anonymous said...

Nefs yimar

elsa said...

ነፍሳቸውን ይማራቸው በረከተታቸወው ይደርብን እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን !!አሚን ፤፤

Daniel Mirach said...

ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር:
በረከትዎ ይደርብን አባታችን:: አሜን::

Demesew Desta said...

Fetare Begent Nebsachun Tasarf

Anonymous said...

b i a

End said...

Egzihabher nefs yimar

Anonymous said...

mengeste semayat yawarselin.

Melkamu said...

ቸሩ ፈጣሪያችን መንገዳቸውን ከመላዕክታት ጋር አብሮ ያስተካክልላቸው፡ ለአገራችንም እንደሳቸው ያሉ ብዙ ቅዱሳን እንዲፈሩባት ከላይ ሆነው ይጸልዩላት።

Anonymous said...

yigermal kidsate maryam abiren neberin kineti yesetu keni

Anonymous said...

R.I.P

Nolawi said...

በእውነቱ ታላቅ አባት አጣን

Nebiyu said...

ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ ወጻድቃኒከ ትፍስሕተ ይትፌስሑ
ካህናትህ ጽድቅን ይልበሱ ቅዱሳንህም ደስ ይበላቸው
ቅዱሳን አባቶቻችን ወደ እግዚአብሔር ሲጠሩ ነፍሳቸውን ይማረው አይባልም በረከታችው ይደርብን ነው ሚባለው፡፡ አሁንም በረከታቸው ይደርብን፡፡
ላዕከማርያም

Unknown said...

እግዚአብሄር ነፍሳቸውን ይማርልን!!!!

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)