October 28, 2010

ሰበር ዜና፦ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆኑ

ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆኑ


(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 28/2010፤ ጥቅምት 18/2003 ዓ.ም):- ቅ/ሲኖዶስ በዛሬ ከሰዓት ስብሰባው ለብዙ ጊዜ ሲያጨቃጭቅ በነበረው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ ላይ በድምጽ ብልጫ ውሳኔ አስተላልፏል። ለቦታው ታጭተው ከነበሩት ሦስት አባቶች መካከል ማለትም ከብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ፣ ከብፁዕ አቡነ ያሬድ እና ከብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል መካከል ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስን በ22 ድምጽ መርጧል።የቤተ ክርስቲያን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። አሜን።

ዝርዝሩን እንደፈፀምን እንመለስበታለን።
Post a Comment

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)