August 7, 2010

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባዔ” መግለጫውን አወጣ፤ ድርድሩ በሦስት/አራት ወራት ውስጥ ይቀጥላል
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 6/2010):- በቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል ያለውን መለያየት ለማስወገድ የማሸማገል ተግባር ሲፈጽም የነበረው የሰላምና የአንድነት ጉባዔ መግለጫውን አውጥቷል፤ ድርድሩ ከሦስት እስከ አራት ወራት ውስጥ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ ይህንን (PRESS RELEASE) ይጫኑ።

ቸር ወሬ ያሰማን፣አሜን


9 comments:

Anonymous said...

God Bless those of you who took on this challenge. May God Bless you and give you the wisdom to continue to do his work.

Tebareku

Anonymous said...

joroachin meche new des yemilewin neger misemaw?

Anonymous said...

Thank you Dejeselamawyan for you good job.

Anonymous said...

I am hopfule God will help them and we will hear a good news aboute Mother church Unity. God bless those who woking hard for Pease And Unity.
Thank you deje selamawuyan

Anonymous said...

Hale Luya/././.

Those who work hard for our one unity of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian Church Fathers, ohh./ 'God Bless you all'. We are always with you, by praying, by suporting your efert, and the best of the best is God willing for this holy work, I relly can help and I trest your work.

"Egziabher fekedo be-hiwot benenor"

Please If you think or need help, post your address, e-male, or tel.no. By any way I relly can help with God's help, with my knowloge, my time and as you want get help. Even go to Ethiopia and talk to who you plan to talk by self expense.

I am one of those who wants our church unity.

In the Name of The Father, to the san and to the Holy sprit. Amen.

Orthodox Unit said...

Thank you the council. May God Bless your effort and enable us to see the unity of our beloved church.

Let our prayer for the fasting of Tsome Filseta be on this issue.

Filseta said...

ye astaraki committee hasab tiru new.Gin akahiad lay bizu neger shifinfin hone.Ewnet ye betechristian guday yemikorekurachew be akim,be shimgilina,...etc yemichilutin lemin atchemirum? lemin dibik hone?
Lelaw tiyakeye Astarakiwochu sim yelachewim wey? firma bicha min yaregal.Ere dibikbik yikir ahun kalefew temaru.Astaraki ke Tselot betechemari influential mina linorew yigebal.Yihininm kedmo genbto new mastarek yemijemerew.Influential (tesino aragi) demo lelochin bemasatef yigenebal.

TEWAHEDO said...

The press release of the peace council was originally posted on the following site:

http://www.eotcholysynod.org/

For the person who expressed willingness to help the peace council:

-you can find the mailing address and the email of the peace and unity council (YE SELAM ENA ANDINET GUBAE) on the page of the press release itself.

-let us all pray for the peace of our church during this period of SUBAE

-I wish MEGABE BILUY Seife-Sillase could humble himself by asking apology (for the sake of the peace of the church) at the last days of his life. Anyway, may God have mercy on his soul...It is a big lesson for those archbishops who have become the headaches of our Mother Church. May God help them to learn from this incident by curing their highly conceited and arrogant spirit.

Anonymous said...

ድርድሩ ቢሳካ ምን ይገኛል? አንድነት ይመለሳልን?

ድርድሩ ድንገት ቢሳካ ምን ይገኛል ብሎ መጠየቅ ድርድሩን ለመደገፍም ሆነ ለመጠየፍ ይረዳል፡፡ የድርድሩ ዓላማ የተሰደደውን ሲኖዶስ ከተቀማጩ ሲኖዶስ ጋር ማስታረቅ እንደሆነ ግልጽ ቢሆንም የእርቁ ደረጃ፤ ዓይነት እና ውጤት ግልጽ አይደለም፡፡ ነገር ሳላበዛ በቅዱሳን ጸሎት ሁለቱ ታረቁ ልበል፡፡ ከዛስ? በስደተኛው ስር አሉ የተባሉት አብያተክርስቲያናት በኢትዮጵያው ስር ይሆናሉ ማለት ነውን? አለቃ ተመድቦ ቢላክላቸው ይቀበላሉ? ከገቢያቸው በፐርሰንት ፈሰስ እንዲያደርጉ ደረሰኝ ቢላክላቸው ይታዘዛሉን? እንደ ዋዛ የገባውን የፒያኖ ቅዳሴ ተው ቢባሉ ይተዋሉ?....የኢትዮጵያውስ ሲኖዶስ (አቡነ ጳውሎስ) ሐውልቱን አፍርሱ፤ ጥቁር ልበሱ፤ ገንዘብ መልሱ…ቢል ያደርጉታል? የአሜሪካን ነጻነት እና ገንዘብ የለመነ ግለሰብም ሆነ ቤተክርስቲያን ተመልሶ ፊውዳላዊ ከሚመስል አስተዳደር ጋር ይስማማል ብዬ አላምንም፡፡
ስለዚህ እንደ እኔ እንደኔ ከሆነ ድርድሩ ተሳካ የሚባለው ምን ሲሆን እንደሆነ መገመት ያስቸግረኛል፡፡ በማንኛውም ደረጃ ግን ቢሳካም የአሜሪካውም ሆነ የኢትዮጵያው ዘይት እና ውሃ መሆናቸውን ይቀጥላሉ፡፡ የድሮውም አንድነት አይመለስም፤ የሚፈጠረውም አንድነት አይጥምም፡፡
ለእኔ ስኬት የሚመስለኝ የሚለየው ማመንታቱን ትቶ በአንድ ልቡ ቢለይ እና የቀረነው ደግሞ የቀረንን አጥብቀን ብንይዝ ነው፡፡ አሜሪካ እንደ ኤርትራ ራሷን ብትችል ማለት ነው፡፡ አስር ያሳደደ አንድ አይዝምና፡፡

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)