(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 9/2010)፦ ውድ ደጀ ሰላማውያን፤ እንኳን ለዳግማዊ ትንሣኤው ዋዜማ በደህና አደረሳችሁ። ትንሣኤ በተለይም በእኛ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ በታላቅ ሁኔታ ነው የሚከበረው። ምዕራባውያን ግን ወደ ልደት (Christmas) ያደላሉ። የምሥራቅ ክርስቲያኖች (እኛ ኦሪየንታሎቹም ሆን ግሪኮቹ) ወደ ትንሣኤው አከባበር የበለጠ እናደላለን። ምክንያት? የክርስትና እምነት ከሌላው የምትለየው ሞትንና በመቃብር መበስበስን (ሙስና መቃብር) ደምስሶ በተነሣው ወልደ አብ ወልደ ማርያም የተመሰረተች ስለሆነች ነው። በበረት የተወለደው፣ በባሕረ ዮርዳኖስ የተጠመቀው፣ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን የገለጸው ጌታ እኩዮች አይሁድ እንደሰቀሉት ሞቶ ቢቀር ኖሮ የክርስትና ሃይማኖት ስም አጠራሩ በጠፋ ነበር። April 9, 2010
እንኳን ለ“ዳግማዊ ትንሣኤ”ው ዋዜማ በደህና አደረሳችሁ
Posted by
DejeS ZeTewahedo
(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 9/2010)፦ ውድ ደጀ ሰላማውያን፤ እንኳን ለዳግማዊ ትንሣኤው ዋዜማ በደህና አደረሳችሁ። ትንሣኤ በተለይም በእኛ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ በታላቅ ሁኔታ ነው የሚከበረው። ምዕራባውያን ግን ወደ ልደት (Christmas) ያደላሉ። የምሥራቅ ክርስቲያኖች (እኛ ኦሪየንታሎቹም ሆን ግሪኮቹ) ወደ ትንሣኤው አከባበር የበለጠ እናደላለን። ምክንያት? የክርስትና እምነት ከሌላው የምትለየው ሞትንና በመቃብር መበስበስን (ሙስና መቃብር) ደምስሶ በተነሣው ወልደ አብ ወልደ ማርያም የተመሰረተች ስለሆነች ነው። በበረት የተወለደው፣ በባሕረ ዮርዳኖስ የተጠመቀው፣ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን የገለጸው ጌታ እኩዮች አይሁድ እንደሰቀሉት ሞቶ ቢቀር ኖሮ የክርስትና ሃይማኖት ስም አጠራሩ በጠፋ ነበር።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2010
(305)
-
▼
April
(14)
- ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ፀሐፊውን መረጠ
- በሦስት ቋንቋዎች የተዘጋጀ “ዘመናዊ አማርኛ ቋንቋ ለልጆች ማስተማሪያ ዲቪዲ" በ...
- የቤተ ክርስቲያን ቅን መሪ ቅዱስነታቸው አባ ሽኖዳ ስለምን አለቀሱ?
- ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ሕክምና ላይ ናቸው፣ ታይላንድ
- “የኦርቶዶክስ ፎቶ-ባንክ አገልግሎት” (Orthodox Photo Bank Servi...
- የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ መምህር “በበጋሻው ሥራዎች ላይ ጥናት እያደረኩ ...
- ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ለሕክምና ግሪክ ናቸው
- “የሲዲ ስብከት በነጻ”
- በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከበረ
- ጥንታዊው የሌመን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በአደጋ ላይ ነው
- የፍርኩታ ኪዳነ ምሕረት ገዳምን ለመታደግ የዕርዳታ ጥሪ ቀረበ
- እንኳን ለ“ዳግማዊ ትንሣኤ”ው ዋዜማ በደህና አደረሳችሁ
- ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን/ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ/ Khristós Ané...
- በሊቢያ በኩል ጣሊያን ስለሚገቡ ኦርቶዶክሳውያን ስደተኞች እውነተኛ ታሪክ (ክፍል...
-
▼
April
(14)
5 comments:
Kale Hiwot Yasemalin
Thank you.
Western's like more Christmas because the shopping, gift exchange and the Santa visit. all of these are less religious.
በትንሳኤው ካንቀላፋንበት ያንሳን
‹‹ሞታችንን ሽሮ
ሲኦልን በርብሮ
ድል አርጎ ሰይጣንን
ዳግመኛ ሲሰጠን ለኛ ልጅነትን
እኛ ግን
በትንሳኤም ማግስት እንቅልፍን ጨምረን
አሁንም አልነቃን እንደተኛን ቀረን፡፡››
አሐዱ
በትንሳኤው ካንቀላፋንበት ያንሳን
‹‹ሞታችንን ሽሮ
ሲኦልን በርብሮ
ድል አርጎ ሰይጣንን
ዳግመኛ ሲሰጠን ለኛ ልጅነትን
እኛ ግን
በትንሳኤም ማግስት እንቅልፍን ጨምረን
አሁንም አልነቃን እንደተኛን ቀረን፡፡››
አሐዱ
Post a Comment