February 12, 2010

የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በእሳት ተቃጠለ ተባለ


(ደጀ ሰላም፤ ፌብሩዋሪ 12/2010)፦ በጣና ሐይቅ ዙሪያ ከሚገኙት የዘጌ ገዳማት መካከል አንዱ የሆነው የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2002 ዓ.ም ከቀኑ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደጋዉ ምክንያት ባልታወቀ እሳት ሙሉ በሙሉ ወድሟል ሲል የማኀበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ ዘገበ።

እሳቱን ለማጥፋት በገዳሙ ዙሪያ የሚገኙ ምዕመናን ፣ በአካባቢው የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል እና ከባሕር ዳር ከተማ በጀልባ ተሳፍረው የሄዱ ምዕመናን ጥረት ቢያደርጉም የእሳቱን ቃጠሎ ለመከላከል እንዳልተቻላቸው ዜናው አትቶ አሁንም እሳቱ ከሰው ቁመት በላይ በመንደድ ላይ ነው ብሏል። እሳቱ በአፋጣኝ መገታት ካልተቻለ በመቀጠል የአቡነ በትረ ማርያምን ገዳምንም ሊያጠቃ ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል። ይህም ሆኖ በቦታው የተገኘው የመከላከያ ኃይልና ምዕመናን በአንድነት ሆነው በመካከል የሚገኙ ዛፎችን በመቁረጥ የአቡነ በትረ ማርያምን ገዳም ለማዳን በመጣር ላይ እንደሚገኙ በማኀበረ ቅዱሳን የባህር ዳር ማዕከልን ዋቢ አድርጎ ድረ ገፁ ዘግቧል።

++++
maregne yeqere belegne has left a new comment on your post "የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በእሳት ተቃጠለ ተባለ":

የዘጌ ገዳማት መካከል አንዱ የሆነው የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2002 ዓ.ም ከቀኑ 12፡00 ሰዓት (በ ኢትዮጲያ አቆጣጠር) ጀምሮ የአደጋዉ ምክንያት ባልታወቀ እሳት ሙሉ በሙሉ ወደመ።ይህ ግጥም መታሰቢያ ይሁንልኝ።
የመላእክት ዝማሬ የቅዱሳን ቦታ
ፍጽም ሰላም ያለው ለመንፍስ እርካታ
የአባቶቻችን ርስት የታቦታት ቦታ
ግርማ ሞገስ ያለው ይህን ላየው ላፍታ
ይሄው ተለወጠ ወደ ባዶ ቦታ
እርግጥ (ቅዱስ) መንፍስ አለ በቅዱሳን ቦታ
ይሄው በስንፍና እንደው በዝምታ
መጠበቅ ተስኖን ይህን ታላ...ቅ ቦታ
በእሳት አጣነው እንደው በቸልታ
ተባብረን ካልሰራን በፍቅር ሰላምታ
እጅ ለእጅ ተያይዘን በፍቅር አንድምታ
አንተ ትብስ ሆኖ ካልሆነ ይቅርታ
ከአሁኑ ይባስ ነው የነገ ዕጣፈንታ
ከእግዜር ካልተመለስን በፍጽም ይቅርታ
እንዴት ይምጣ ምህረት ከሃያሉ ጌታ
ወገኔ እንጸልይ ከጧት እስከ ማታ
ይመጣል ምህረት ከመሃሪው ጌታ
ቸርነቱ አያልቅም ካመንን በጌታ
ጌታ ሆይ አድነን እንደው በይቅርታ
አምላክ ሆይ ላክልን ፍጣኑን መከታ
ጊዮርጊስ በፈረስ ቅዱሳን በተርታ
ጌታ ሆይ አድለን ቅዱስ መንፈስህን እንድንበረታ
አሜን አሜን አሜን ::

53 comments:

nafkoteyegetalij@gmail.com said...
This comment has been removed by the author.
tig said...

mk yeman sira yimeslachihal

YESRACIHUN YISTACHIU
TIG
CHICAGO

s.a said...

betam kefay egiziaber meret yilak
gedamu lenie tilk negerie new
adgibetalehu
s.a

Anonymous said...

MAHBERE KIDUSAN
ENKAN DES ALACHIU KEENANT LELA MAN YIMETAL DN/begashaw hede belu degimo defar ayidelachi

Anonymous said...

To anonymous above: Minew adegawin maseb kerto sile andi gileseb sitawera betam betam endematasib yasayal. You are not orthodox, i think. Sorry.

marene yekere belene said...

egjege yasazenale.mene yehone mekenayatue . abetu yeserawite geta hoye eske meche derese newe yehene ehzebe yematemerewe? abetu amelake hoye ende bedelachene atemeleketebene.Emberhane weladite amelake ere ye aserateshene agere zenebele beleshe temeleketche ere cheneke amalajeto weladito ere bemelejashe erjegne. kiduse mikaele hezebe eseraelene kene bedemena lelete beberhane ende merhae ere yehene ezebe tadegene be ergete behatyate be mekfafele beademegnenete benasemerereheme tadegene .hayalu keduse geberaele hoye ananeyane azareyane ke esate yawetahe ere egnaneme ke mekefafele esate ke ademegnenete esate fekere kematate esate ke menafekenete esate ke asemesayenete esate adenene hayalue kiduse gebereaele ere melkamene beserate abeserene hayalue melake kiduse ueraele lebonachenene be tebebe endimola be egziabehere menegede endenehede tsewa lebonane atetane be mmeljahe ateleyene ueraeleye fetnu melake. 99 negede melaekete ere sele hagerachene asebulene wede fetariyachene. abatachene qeduse tekelehayemanote ye etesawe anebesa ere sele ethiopia tseleyelene alechaleneme fetenawe bezabene abte qudese gebere menfeskiduse sele ethiopia tezekezekehe yeseleyekewe kedusu abate ere zareme tadegene lejoche .abatachene qudese abune arone ,qudese abune habetemaryame ,abatachene kiduse abune samuele zewaledeba bemelejachehue ateleyeune be nanete tselote newe eko eskahune yalenewe be egziabehere cherenete newe eko eskezehe seate yederesenewe. oooanu derashe ye talyanene serawit endwedeme bemelejhahe yeredahene ahuneme tselotena melejahe ayeleyene. hoo fetune redeate giworegse fet
enate kedesete kersetose semera seteseleyebete yeneberewe gedame eko tekatele enate hoye ebakeshe betseloteshe tadegine besete kedeste aresema sele ethiopia bemeljashe asesbilene
tsadekae kidusane semaetate bemule ye egna tselote ye hatiyategna selote newena kegna yeleke ye nanete tselote ejeke hayelene tadergalechena seleyulene ethiopiane tadegulene fetenawe bezabene beweche beweste ere sentue. Egziabehere amelake hoye ye kidusane melaekete ye tsadekane semaeteate dengele menekosate melejanena tselotene tekbele marene geta hoye marene sele kidusanu belhe marene yekere belene marene ekere belene sele entehe sele weladite amelake belehe marene yekere belene anetene selasedesethue sele kedusane belehe sele semeatate belehe marene tebekene.
amene yehune amene yehune amene yehune

Anonymous said...

It is really sad.It could be accident caused by candle or 'toaf' or thieves after stealing artifacts or lightening or church enemies.Investigation will find out the cause eventually.Till then,lets pray.But those of you who try to blame MK for it uncovered your secret anti-tewahedo movement,you are really poor creatures who need 'tsebel' eventhough you do not believe in the healing power of it.

Anonymous said...

አቤቱ ይቅር በለን
የተስፋ ቦታዎቻቸንን ካጣናቸው ድካማችን ይበዛልና እባክህ ይቅር በለን

Anonymous said...

The information that I get from Bahir Dar from friend: In addition to above from MK site, the "Mezekir" was not burned since it has distance from the church. Only the church was completly burned. But there is a need to stop fire to be sure it will not reach.

Gebremariam said...

wondimoche yeh hulu be Ethiopia orthodox tewahedo betekeresetian yederesew bedel bene hatiat selehone ebakachewu Gebremariamen yeker belewu belachewu Denegel Mariame bemeleja Egziabhere becherenet yasebewu belu yane lewutun tayalachewu. YeEgziabher chernet YeEmebetachin amalajinet Yetsadekane en yemelaheket teradahinet ayeleyen Amen. virginia

SendekAlama said...

+++

እጅግ አሳዛኝ ዜና ነው። የእኛ ዘመን የመርዶ ዘመን ሆኖ ቀረ ማለት ነው? በየዓመቱ ታላላቅ ገዳማቶቻችን አንድ አንድ እያልን እያጣን መጣን እኮ!

ያልታደልን ትውልዶች!

maregne yeqere belegne said...

የዘጌ ገዳማት መካከል አንዱ የሆነው የመሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2002 ዓ.ም ከቀኑ 12፡00 ሰዓት (በ ኢትዮጲያ አቆጣጠር) ጀምሮ የአደጋዉ ምክንያት ባልታወቀ እሳት ሙሉ በሙሉ ወደመ።ይህ ግጥም መታሰቢያ ይሁንልኝ።


የመላእክት ዝማሬ የቅዱሳን ቦታ
ፍጽም ሰላም ያለው ለመንፍስ እርካታ
የአባቶቻችን ርስት የታቦታት ቦታ
ግርማ ሞገስ ያለው ይህን ላየው ላፍታ
ይሄው ተለወጠ ወደ ባዶ ቦታ
እርግጥ (ቅዱስ) መንፍስ አለ በቅዱሳን ቦታ
ይሄው በስንፍና እንደው በዝምታ
መጠበቅ ተስኖን ይህን ታላ...ቅ ቦታ
በእሳት አጣነው እንደው በቸልታ
ተባብረን ካልሰራን በፍቅር ሰላምታ
እጅ ለእጅ ተያይዘን በፍቅር አንድምታ
አንተ ትብስ ሆኖ ካልሆነ ይቅርታ
ከአሁኑ ይባስ ነው የነገ ዕጣፈንታ
ከእግዜር ካልተመለስን በፍጽም ይቅርታ
እንዴት ይምጣ ምህረት ከሃያሉ ጌታ
ወገኔ እንጸልይ ከጧት እስከ ማታ
ይመጣል ምህረት ከመሃሪው ጌታ
ቸርነቱ አያልቅም ካመንን በጌታ
ጌታ ሆይ አድነን እንደው በይቅርታ
አምላክ ሆይ ላክልን ፍጣኑን መከታ
ጊዮርጊስ በፈረስ ቅዱሳን በተርታ
ጌታ ሆይ አድለን ቅዱስ መንፈስህን እንድንበረታ
አሜን አሜን አሜን ::

Maryisaq said...

It is heart breaking news,I was around there B4 three days.I saw so many admirable heritages that can tell us so many things about our identity including golden chair(thorn).Is there the hands of enemies of our identity behind? what the regional police says? please U Dejeselamawian tell us eth on it.It is not an easy issue even 4 national level. We've no guarantee & protection for other monasteries & magnificent achievements of our past.GOD PLEASE HELP US

Anonymous said...

Hi Brothers and sisters, from my information, I call to Bahir Dar and get that: By the help of people goes from Bahir Dar at after 6:00 o'clock night it was able to control before reaching Abune Betre Mariam. Only some trees burned, from Abune Betre Mariam. The Mezekir is also completely saved. The church of St.Giorgis is completely burned.
Egziabhere hulunm neger yastagislin.

Anonymous said...

FOR THE FIRST TWO COMMENTORS...

Within this shocking disaster u r blaming each other... and u want to make higher and higher ur teacher and curse MK...

"LIBONA YISTACHIHU"

ZEFIREMINATOS said...

instead of crying to God to minimize the damage, some still put their legs here and there. indication of ur being anti-churc.
OH GOD SAVE YOUR CHURCH!! ST. GIORGIS HELP US!

chris said...

yadakemen tilku chigrachin yersbers fiker matat new yihenen degmo telatochachin awkewtal dekama gonachin ketawke yemantekabt min mikneyat linor yichilal
ere tewu dekama gonachinin enastekakil mekefafel hail yikensal andnet gin hail yichemral.
yetewahedon malya lebsew yemichawtutin
neger gin tewahedo yalhonutin endet endemileyachew chenkognal yihim andu chigirachin new yihinin kalfetanew betachinin bicha sayhon Egnam yakatlunal
Abetu geta hoy tolo nalin

Getachew said...

It is really a teriable news shocked every Tewahido's child.Now I think this and the previous fire accidents in our churches and monestories will show us the necessity of having YE ESAT MATFIA Gas.It may need to train the MENEKOSAT and the Monastory community how to use it and take care.The project of providing YE ESAT MATFIA GAS can be began atleast in some ancient and selected Monasteries.Don't you think its necessity? we should take care for others.MIEMENAN can contribute by buying one YE ESAT MATFIA GAS to one ancient church.As we take TUAF, ETAN,..etc let us take YE ESAT MATFIA GAS also.But training how they use it should come first.
Getachew

Anonymous said...

bicha yemitayew Neger hulu tiru aydelem

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ዮናስ ዮናስ እባክህ ተናዘዝ
መርከቧን አታውካት!

በመጀመሪያ ማሀበረ ሰይጠን በትላንትናው እለት
ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ጽሁፋችሁ ላይ ገዳማት ማቃጠል ኪዘያም ተቃጠሉ ብሎ የአዞ እንአበ እያነቡ ገንዘብ መሰብሰብ የራሳችሁ ስራ እንደሆነ አብራርቼ ከመረጃ ጋር የጻፍኩትን ጽሁፍ ለምን አወጣችሁት???????? ግን ደስ የሚለው የእውነት ጽሁፍ ቢወጣ ብዙ እውነቶች እውነቱን ስለነገሯችሁ ምንም አይደለም ዋነው ውስጥ ለውስጥ የምትሰሩት ስውር ደባ መጋለጡ ነው። እንዴ ለመሆኑ ጠዋት ማታ ገዳማቱ በኛ ሀይል ነው የሉት እያላችሁ ይመታወሩት እናንተ ናችሁ ጧፍና ክብሪት ስትሰጧቻው ፋየር ኤክስቲንጉሸር እንዴት አልመረቃችሁላችውም? ለነገሩ ገባኝ አላማችሁን እንዳያበላሽባችሁ ነው አይደል?
እግዚአብሔር አብዝቶ ይቅር ይበላችሁ ወደ ህሊናችሁ ይመልሳችሁ እንግዲህ እኛ ምን አቅም አለን የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝመ ከማለት የውጭ ጠላትን በውጪ እንመክታለን የውስጥ ጠላትን ግን ምን አርገን እናጠፋ ይሆን? ለነገሩ አትጥፉ እናንተም እኮ የጌታ ልጆች ናችሁ ለጥቅም ብላችሁ ኮበለላችሁ እንጂ እባካችሁ አስተውሉ።

አቤቱ በጽሁፌ ባለወማወቅም ሆነ በማወቅ ስለአሳዘንኳቸው እውነተኛ ልጆችህ ይቅር በለኝ። ይሄ ሀሉ የተጻፈወው በእውነት ወስጤን ሰለበላኝ እንጂ ያማንንም ስራ ላንተ ለመግለጽ አይለም አንው ታውቀዋለህና አቤቱ ሁላችንንም ማረን ይቅር በለን በደላችን በዝቷል እና ማረን ።
እረ መከራችን በዛ ወንጌላውያንን እያሳደድን የኛ ጥቅም ሲቀር ስም እየለጠፍን ተዋህዶ ተቀንጥሶ ተሃድሶ እያልን ታዲያ እነዴት እኛን ዝም ይበለን ?????? እወነት ማሰ ክርስቲያኖች ናችሁ?????????? ከሆናችሁ ክርስተናን አትቃወሙ ሰው እንዴት በውሸት ሰውን ያባርራል እረ ቃኤል ይብቃህ ተወን እር ተወን ፍርድ ሁሉ በፈራጁ ላይ ይመጣበታል።

ማሳሰቢያ==== እውነት ይሄ ዘመን ማለትም አሁን አየለንበት ዘመን ዲ.በጋሻው እና ወንጌላውያኑ ለምን ወንጌል ሰበኩ የሚባልበት ወቅት ነው ወይ? እሰልምና አገሪቷን እየወረሳት ለምን ይሆን እራሱን ማሀበረ ቅዱሳን እያለ የሚጠራው በድን በወንጌላውያን ላይ የሃሰት ዘመቻ የከፈተው ለምን????? ስለእውነት እኮ እነዚህ ሰዎች ተዋህዶን የሚጻረር ዶክትሪን የሚያፋለስ ነገር ተናግረው ቢሆን እኛ እንዴት እነደግፋቸዋለን ግን በሃሰት ነው ሁሉም የሚደረገው አንድ ወንድሜ እነደገለጸው ዳግማዊ ጳውሎሰና ዮሃንስ አፈውር ቅ የሆኑትን አባ ወ/ትንሳኤን ና መሰሎቻቸወንም እነዲሁ አሳደዋቸዋል ቤተ ክረስቲያን ግንዛሬም በሃገር ወስጥም በውጪውም አለም የምትኮራባቸው ታላቅ አባት ናቸው ያኼም በመሆኑ የረገጡት ምድር ሁሉ እየተባረከ ከሰው በላይ ሆነው እራሳቸውን ዝቅ አርገው የሚሰድባቸወን እረመረቁ ዛሬም አሉ በዝተዋል ወልደ ትንሳኤ ብዙ ወልደ ትንሳኤን ወልዷል በድፍሩቱ ብቻ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለ ቅዱስ ወንጌልህ ስለሚታገሉት አባቶች ብለህ ማረን አትተወን።

እስቲ ተመልከቱ ማቅ ያሳደዳቸው የትናቸው ያሉት ከማቅ በላይ አብውና ደምቀው ይኖራሉ ታዲያ ከሰው ቢሆን ለምን አልጠፉም???? ሰለምንስ ክፉ ሃሳዊ ነብይ ከተባሉ ዛሬ ማቅ እየገለበጠ እየጻፈ ለምን የነሱን ትምህርት ማቅረብ ፈለገ? በመራቸውም ቢጥማቸውም እውነት ስለሆነ ቢደብቁትም ሰብሮ ይወጣል ገና ብዙ እናያለን አሁንም ይህቺ ቤተ ክርስቲያን የብዙ ቅዱሳን ደም በጇ አለ ሁላችንም በፍቅርና በይቅርታ ይቅር ተባብለን ስልጣኑን ስልጣን ላላቸው ሰተን ንስሃ ካልገባን የምንጠፋበት ዘመን ደርሷል ልብ ያለው ልብ ይበል እኛ የምንጨነቀው ትላንትና ሰለተመሰረተ ማሀበር አይደለም ከሁሉም በላይ ሰለሆነች ክርስትና እንጂ ማቅም ቢሆን ክርስቲያን ነኝ ብሎ የሚናገር ከሆነ ዋናው አላማ መሆን ያለበት የጠፉትን መሰብሰብ እና ለእግዚአብሔር መንግስት ማዘጋጀት ይመስለኛል።

እቆየን
ስለዚህ ለኔ ዮናሶች ሁላችንም ነን በደም የተጨማለቀ እጅና ህሊናችንን በንሻ ካላጠብን መርከቧ ከመናወጥ አትቆምም ማንም ከባህሩ እንዲወረወር አንሻም ማንም
አሁንም በድጋሚ
“ከልቤ ያለውን ተናገርኩ እንጂ ማንም ለማስደሰት ወይም ለማስከፋት እንዳልሆነ አንባቢ ልብ ይበልልኝ”

hiwot said...

I am really sad & my stomach is aching.
For Ewntu & the like i am sorry for u even non blivers has to fell sorry if they really are Ethiopian.We just lost one of our history and you are blaming some groups for every thing.You need some help for your hatefull disease.May God help all of us

SendekAlama said...

ኧረ በመድኃኔዓለም እንዴት ያለ ልክፍት ነው ይህን እውንት የሚሉትን እና መሰሎችን የተጠናወታቸው? "እናንተ ስትጽፉ ደስ ይለኛል ያልኩበት" ዋና ምክንያትም ይህ ነው ምን ያህ ባዶዎችና የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች እንደሆናችሁ ብዕራችሁ ራሱ ይመስክርባችሁአልና ነው "በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።" ማቴ 12:34 እንዲል። እንዴት ያለ አጋንንት ቢጠናዎታችሁ ነው ገዳሙን ያቃጠለው ማኅበረ ቅዱሳን ነው ስትሉ ትንሽ ያለማፈራችሁ!

ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ የእናነተውስ ሰይጣን የጠነዛው ነው!

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ህይወት አንቺና አንቺን መሰሎቸ ምስኪኖች ብዙ ያመታቁት አለ ስለዚህ የምታውቁትን ብቻ አስተውሉ ለኔ አትጨነቂ እኔም ሰው እነደመሆኔ መጠን የማውቀውን እውነተት እናገራለሁ ቢጣፍጥሽም ቢመርሸም ገና ብዙ የምናቀርበው አለን ምክንያቱም ስንት አመት አልምንም ችግርና መከራ የኖሩ ታላላቅ ቅርሶቻችን ሀሌ በግርግር መሃል ተቃጠሉ እንባላለን ለምን ይሆን ይሄ ዜና ቀድሞ ለነሱ የሚደርሰው

አገር ቤት ፈሰ የፈሳ ነው ማነው የፈሳው ብሎ የሚጮኸው መጀመሪያ ምክንያቱም ያረገውን ያውቃል እነዲሁም የፈሱን ሽታ ሰለማይችለው ሳያውቅ እራሱን ያጋልጣል

እራሱን ማህበረ ቅዱሳን የሚባለው ለኔ ማሀበር ሰይጣን የሆነውም ማሀበር ይህጻን ልጅ ጨዋታ ነው የያዘው ስለዚህ ምንም የማታውቂ ከሆነ አርፈሽ ተቀመጭ ስለምታውቂው እወነት እነጂ ስለምትወጂው ድረጅት አፈ ቀላጤ አትሁኝ።

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

በነገራችን ላይ ሰንደቅ አላማ ይምትባለው ግለሰብ ይህ ጽሁፍ እኮ ስለ አንተና ስለ መሰሎችህ ማህበረ የተጻፈ ነው እንደማይዋጠልህ አቃለሁ ለምን ታነበዋለህ?

የማህበረ ሰይጠን ሰንደቅ አላማ በባዶ አትንጨርጨር እውነት ሲነገር ያስጮሃል ሰይጣን እኮ ጸበል ሲነካውና መስቀል ሲነካው የሚጮኸው ለምን ይመስልሃል ሀለቱም እውነቶች ሰለሆኑ ነው አንተም እውነት ሲነገር ትንጨረጨራለህ እኛ እንዳንተ ከመሬት ተነስተን አናውራም ለምንናገረው ነገር ሀሉ መሰረታዊ መረጃ ይዘን ነው ለነገሩ ላንተ አይገባህም አውቀህ ስለተኛህ አትነቃም ነገ ተነስተህ ለማሀበር ሰይሆን ለእምነትህ መቆም ስትጀምር እውነት ይገለጽልሃል።

ስለስድበም ስለ እረግማኑም አሜን

Anonymous said...

Ewnetu,
What has burned down is a very ancient church where things which cannot be replaced has been totally damaged. But you are blaming somebody else and preach your hate here and there.

Bemedhanialem bileh wode libonah temeles.

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ለምን አንተ መስማት የምተፈልገውን ብቻ እንድናገር ታስገድዳኛልህ ወንድሜ የሄንን እኮ መድሃኔአለምም አይወደውም የተቃጠለውና የወደመው የኔም ያንተም ሀብት ነው አንተ ይመትለው ነገር ሊገኛ አልቻለም ስለ ተቃጠለው ቤተ ክርስቲያን ነው ይመትከራከረኝ ወይስ ስለ ግለሰብ ማሀበር? ተው ወንድሜ እኔስ የማውቀውን እውነት ተናገርኩ አንተ እኮ በማድሃኔአለም ስም እወነቱን አትግለጽ እያልከኝ ነው። ልክ አይደለህም እየዋሸሁ ወይም ልክ እራሱእነ ማሀበረ ቅዱሳን እያለ እንደሚጣው ቡደን ቆርጬ ቀጣጥዬ ቢሆን የማወራው እንካንስ በመድሃኔአለም ስም ብለኸኝ መጀመሪያም አልጽፍም ነበር እግ ውድ ወንዴሜ አንድ ነገር ብቻ መልስልኝ በመድሃኔአለም ብለኝ የጠየከኝ እውነትን አትናገር ነው? እወነት አንተን ያ ከሆነ የሚያስደስትህ አቆማለሁ ግን የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለጽለህ አሁንም አንተን ከልብ የሚሳዝን ነገር በሃሰት ከሰራሁ በጣም ይቅርታ ግን ሲጀመር ጀምሮ ማንንም ለማሳዘን ያልተነሳሁ መሆኑን እገልጽልሃለሁ።

ይቆየን

Anonymous said...

ለእውነቱ:
በቤተ ክርስቲያን ሀዘን የምትደሰት አሳዛኝ ፍጥርት ነህ... ያንት እውነት ሲያፈርስ'ጂ ሲገነባም አይታይም...
"ማቅ ያሳደዳቸው የትናቸው ያሉት ከማቅ በላይ አብውና ደምቀው ይኖራሉ" ላልክውም ቢሆን ማህብሩ ወደሚያምርባችሁ ሂዱ ነው ያልው.. በተዋህዶ ውስጥ መናፍቅነት አያምርምና...
እንደ እስክንድር ትዋጋ ወይ ስሙን መልስ....
ጌታ አብዝቶ ይቅር ይበልህ

SeifeMicahel
from Holand

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ስይፈ ሚካኤል
ለነገሩ ጥሩ ስም ተሰዎተህ ነበር
ሰይፈ ሰይጣን ሆንክ እንጂ
አንተን እግዚአብሔር ይቀር ይበልህ በነገራችን ላይ ይምረርህም ይጣፍጥህም አሁንመ ነገም ማሀበረ ሰይጣን የኢ.ኦ.ተ.ቤተ ክርስቲአንን አይወክልም እንደውም ላለፉት 18 አመት እንደ መዥገር እላዩ ላይ ተጣብቆ ደሟንና የሷ የሆኑትን ሲያሳድድ ሲያጠፋ ነው የኖረው

የማሀበረ ሰይጣን ተቃዋሚ መሆን ደሞ ክፋት ከሆነ እንግዲያወስ አሁንም ለዘለዓለምም ክፉ ነኝ ማለት ነው ማሀበረ ሰይጠን ቢሮ ቁጭ ብለህ መርዝ እየረጨህ ከሆላንድ ነኝ ትላላህ ለነገሩ ከናንተ ነገድ እውነት የሚናገር ታይቶም ተሰምቶም ስለማያውቅ የግብር ቤተ ሰቦችህን ከመምሰል ሌላ እድል የለህም አሁንም በደም የተለወሰውን አይንህን በጸበል ታጠበውና ምንጽፈው የገባሃል በነገራችን ላይ ማቅ ያሳደዳቸው ምምህራን እንደፈለገ ደማቸውን መጦ እእነዳይሞቱ እንዳይሽሩ አርጎ ነበር ነገር ግን የያዙት ታለቁን ንጉስ ኢየሱስን ነውና አልተፉም አሁንም ካንተና ከአለቆጭህ የበለጠ ወንጋልን በመስበክ ላይ ይገኛሉ አዝመራቸውም አብቦ ቤተ ክርስቲያንን በሃገራችን ወስጥም ሆነ በሰፊው አለም አሳወቁት ስደተኛውን ህዝብ ለታለቁ የጌታ እረፍት አዘጋጁት እንንተንም ለንስሃ እንድትነሳሱ በወንጌል እየኮተኮቷችሁ ነው ነግር ግን ድንጋይ ላየ መዝራት ሆኖባቸው ማብቀል አቃታችሁ

ስምህን ምሰል
ድሮም ማሀበረ ሰይጣን እኮ ሰም ብቻ ነው
ማሀበረ ቅዱሳን እየተባለ የሰይጠን ስራ ይሰራል
አንተም
ሰይፈ ሚካኤል
እንዲህመ አርጎ ሰይፍ የለም
ቅዱስ ሚካኤል እኮ ታለቅ የመላእክት አለቃ ነው እንዳንተ አይነት ሃሰተኛ ቦዘኔ በስሙ የሚቀልድበት መልአክ አይደለም

ለራስህ እወቅበት ሰይፉ እነዳይበላህ
ወይ ሰምህን ምሰል ወይ ሰምህን ቀይር
ጥንቸል

Orthodox Unit said...

ለአውነቱ፡ ይሀንን የምጽፍልህ በእውነት የክርስቶስ ተከታይ የሆንህ ወንድሜ እንደምትሆን በማሰብ ነው።
የምትጽፈውን ሁሉ ሳየው ከማህበረ ቅዱሳን አንድ ችግር ደርሶብህ ሊሆን እንደሚችል እረዳለሁ። ለመሆኑ በኤሜል ያገኘሁህ ልጂ ትሆን? ሌላ ስሜ ወንጌል ይባላል። ከላይ የጻፍኩት ወንጌል አይደለሁም።ለመሆኑ ችግርህንስ ልታካፍለን ትችላለህ? ዘመድኩን በበጋሻው ላይ ትችት አቀረበ ሲባል ማህበረ ቅዱሳን ለማለት ያስቸኮለህ ነገር ምንድን ነው? ወይስ ማህበረ ቅዱሳን የሚያራምደውን አላማ የሚያራምዱ ማህበረ ቅዱሳኖች ብቻ መስለውህ ነው? አብዛኛው የሰንበት ተማሪና የማህበረ ቅዱሳን አላማ እኔ እስከማውቀው ድረስ አንድ ነው። ያም ቤተ ክርስቲያንን ማገልግል ነው።

እውነቱ የሚሰሩ ሰዎች ሁሉ የመሳሳት አጋጣሚ ሊያገኛቸው ይችላል። ከማህበረ ቅዱሳንም ሆነ ከማህበረ ስላሴ ከማህበረ ኢየሱስ ከማህበረ ……. ፍጹም ነገር አትጠብቅ ሰዎች ያሉበት ስለሆነ አንዳንዴ የተሳሳተ ነገር ሊያደርጉ ይችላሉ።
ላንተ የሚጠቅም ብየ የምገምተው ማህበረ ቅዱሳንን ማህበረ ሰይጣን አይደለም። አባ ጳውሎስን አባ ዲያብሎስ እንደሚሉ ሰዎች ማለት ነው። አንተ ወጣት ስለሆንህ ቢቻል ከእነርሱ ጋር ባትችል ደግሞ ጎን ለጎን የሆነ አገልግሎት ብታገለግል ይጠቅምሃል። ማህበረ ቅዱሳኖች ደግሞ እንዲሁ የሚነገራችሁን አትጣሉት። ሰው ፍጹም አይሆንም እያላችሁ ስህተት አትፈጽሙ ከሚሰድቧችሁም ቢሆን ተማሩ። ስህተትን ለማስተካከል ያልታደለ ዲያብሎስ ብቻ ነው።

Bogale Dagne said...

ሠላም ለደጀሠላም

በቤተ ክርስቲያኑ ላይ የደረሰው አደጋ በጣም ያሳዝናል። በእድሜዬ ስላጋጠመኝ የእሳት አደጋ ትንሽ መናገር እፈልጋለሁ። በልጅነቴ ሁለት ጊዜ እሳት ሲነሳ አጋጥሞኛል። አንደኛው አደግሁበት ቤት መናገሻ ማርያም ነው። ለእንጀራ መጋጋሪያ የተዘጋጀ የባሕር ዛፍ ቅጠል በድንገት በእሳት ይያዛል። መጀመሪያ እንዳየሁት እሳት! እሳት! እያልኩ በመጮህ በእሳት የተያያዘውን ቅጠል በዱላ ስደበድበው ጭራሽ በነፋስ እየተራገበ ነበልባሉ ብቅል መስቀያው ላይ ደርሶ ወደጠርያው ሲያመራ እናቴ ድምጼን ሰምታ መጥታ ወዲያውኑ የምንተኛበትን ቁርበት ላዩ ላይ ስታነጥፍበት ባንድ ጊዜ ጠፍቶ ቤቱ ከመቃጠል ዳነ። እድሜዬ አስር ወይም ከዚያ በታች ቢሆን ነው። ሁለተኛው ስሬ መድሐኔ ዓለም ነው። በዚህ ጊዜ እድሜዬ አስራሁለት ዓመት ሲሆን የቆሎ ተማሪ ነበርኩ። ጎጆዬ ውስጥ ተኝቼ ሌሊት ጉንዳን መጣብኝና ደጅ ስወጣ ከቤተ ክርስቲያኑ እቃቤት ጋር ተያይዞ ከተሠራው የአስተማርያችን የአለቃ ጥበቡ ገሜ ማድ ቤት ውስጥ እሳት ተነስቶ ከታች ምድጃው አጠገብ ያለው ግርግዳ በእሳት ሲንቀለቀል አየሁ። ከዚያ እሳት! እሳት! እያልኩ መጮህ ስጀምር ተማሪው ሁሉ ተነሳ፤ ደወል ተደወለ፤ ያካባቢው ሰው ሁሉ መጣ። ነገር ግን ሁሉም ስለተደናገጠ በአፈር፤ በቅጠል መከላከል እንደሚቻል ማንም ስላለወቀ እሳቱ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ እቃ ቤቱ ተዛምቶ ተቃጠለ። በሩን ከፍቶ እንኳን አንዳ ንድ አቃ ያሸሸ የለም። ደግነቱ እቃቤቱ የተሠራው ከጥቁር ድንጋይ ግንብ ስለነበር መጻሕፍትና ንዋየ ቅድሳት ድነዋል። ቤተ ክርስቲያኑም ራቅ ስለሚል ዳነ። የተቃጠለው ማድ ቤቱና የእቃ ቤቱ ጣራ ነው። ታድያ አሁን የሚገርመኝ ሦስት ነገር ነው። አንደኛ ያሁሉ ሰው እንደጅብራ ቆሞ ከማየት ሌላ እሳቱን ከጅምሩ ለማጥፋት አለመሞከሩ፤ ሁለተኛ ምንም እቃ ለማዳን አለመሞከሩ፤ ወሃ ግን ሁሉም ተማሪ የሚቀዳው በቋንጅል (ቅል) ስለሆና እሷንም ማታ ስለሚጠጣት ወሃ የለም። ሦስተኛው በጣም ሲደንቀኝ የሚኖረው አለቃ ጥበቡ ነበልባሉ ወደ እቃቤቱ እንዳይዛመት መስታወት ፈልጉ ብለው ወደነበልባሉ አንጸባርቁ ስላሉ መስታወት ያለው ተማሪ ከየኪሱ በማውጣት ወደ ነበልባሉ ያመለክት ነበር። ነበልባሉን ግን አቅጣጫ ማስቀየር አልተቻለም። ይህን ከምን እንዳገኙት አላውቅም። ይህን ሁሉ የምዘበዝበው እሳት ሲነሳ ለማጥፋት ሰው ከመደናገጥ ባለችው ጊዜ የተቻለውን እንዲጥር ነው።

ቦጋለ ዳኜ

Anonymous said...

ኧረ በመድሓኔዓለም... ድሮ ድሮ መናፍቅ አይሳደብም ሲባል ነበር የምሰማው....
ለነገሩ የሚካኤል ሰይፍ ሲያቃጥልው የግብር አባትህም እንዳንተው ለፍለፎ ነበር... የጌታ ቃል ይገስጽህ አለው እንጂ የስድብን ቃል አልትናገረውም... ሚካኤል::
እኔም እንደ አባቴ ጌታ ይገስጽህ ክማለት ውጭ ምን እላለሁ...
በተረፈ ግን እኔ አንድ ተራ ምእመን'ጂ አንት እንደ ጦር የምትፈራቸው ማ/ቅ አይደለሁም... ኮሌጅ እያለሁ ቃለ እግዚአብሔርን እንዳስተማሩኝ መካድ ግን አልችልም - መናፍቅ ከመሆን አይትናንስምና!
ማስተዋሉን ይስጥህ...

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ወንድሜ ኦርቶዶክሳዊ ዩኒት ስለእውነት ያለውነ ሀሉ ብጽፍልህ ያንዳንድ ሰዎችን ህሊና ያደማል እንጂ ብዙም ጥቅም የለውም ወድ ወነድሜ

እኔ እና አንተ በኢሜሌ ልንገናኝ እንችላለን ያለውን ሆሉ ጉድ ከፈለክ በስልክ ከፈለክ ደሞ በኢሜል ልጽፍልህ ደስተኛ ነኝ

አመሰግናለሁ
eewnet@yahoo.com

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

በነገራችን ላይ እራስህን ሰይፈ ሚካኤል ብለህ የምትጠራው ወንድም ኮሌጅ ተምሬአለሁ አልክ የምተናገር ነገር ግን እውነት ኮላጅ ከተረ የሚጠበቅ አይደለም ሌለ ከኔ ጋር መጨረስ የምትፈልገው ነገር ካለ በኢሜል መነጋገር እንችላለን እኔና አንተ በምናደርገው የማይጠቅም ጦርነት ግን የብዙዎች ህሊና እየደማ ነው ሰላም ሁን አንተንም ግዚአብሄር ይቅር ይበልህ

kiduel said...

በመጀመርያ በደረሰው አደጋ ከልብ ማዘኔን ለመግለጽ እፈልጋለው:: እግዚአብሔር እቺን ምስኪን ሓገር እንደ ጥንቱ ያስባት::

እራስህን ሰንደቅ አላማ ብለህ ለምጥተው ሰው, እባክህ አንተ ሰው እሄ ቦታ የስድብ አይደለም:: እስከ መቼ ነው ካንተ በሃሳብ የሚቃረኑትን ሁሉ "ጋኔን" እያልክ የምንኖረው? ያንተ ሃሳብ ሁሌ ትክክል የሚሆን ሚመስልክ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው እንዴ? ብቻ ክርስቲያናዊ በሆነ መንገድ መወያያትን ለመጀመር ሞክር::

እሄ ጊዜ ደግሞ እንደዚህ አይነቱን መቅሰፍት እግዚአብሔር እንዲያስቀርልን የመለመኛ ጊዜ እንጂ፡ እርስ በእርሳችን "እከሌ ይስበክ፣ እከሊት አትዘምር" የምንልበት የንትርክ ሰአት አይደለም::

ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋ!

Anonymous said...

Le "Ewnetu":
ኧረ በመድሓኔዓለም... ድሮ ድሮ መናፍቅ አይሳደብም ሲባል ነበር የምሰማው....
ለነገሩ የሚካኤል ሰይፍ ሲያቃጥልው የግብር አባትህም እንዳንተው ለፍለፎ ነበር... የጌታ ቃል ይገስጽህ አለው እንጂ የስድብን ቃል አልትናገረውም... ሚካኤል::
እኔም እንደ አባቴ ጌታ ይገስጽህ ክማለት ውጭ ምን እላለሁ...
በተረፈ ግን እኔ አንድ ተራ ምእመን'ጂ አንት እንደ ጦር የምትፈራቸው ማ/ቅ አይደለሁም... ኮሌጅ እያለሁ ቃለ እግዚአብሔርን እንዳስተማሩኝ መካድ ግን አልችልም - መናፍቅ ከመሆን አይትናንስምና!
ማስተዋሉን ይስጥህ...
ke SeifeMichael

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ውድ ወንድሜ ቦጋለ አንተ አንድ ጥሩ ምስኪን የተዋህዶ ልጅ ነህ የተናገርከው ሀሉ የሚሰራው በድንገት ለተነሳ እሳት ነው። ውድ ወንድሜ ይሁን ተብሎ ለሚጠፋ ጠፋት እኮ አጥፊ የለውም ዝም ብሎ ሲቃጠል ጠብቆ ማውራት እንጂ
እንካንስ ለማጥፋት ሊሞክሩ ማጥፊያዎቹን ሀሉ ከአካባቢው ይሰውራሉ ያ ቦታ እንዲጠፋና ጠፋ ብሎ በፈረደበት ሰው ለማላከክ ከዚያማ የኛ ኪስ እሱን ለማሰረት ተብሎ ይመዘበርና ገንዘቡ የት እንደገባ ሳይታወቅ በሃገሩ ምስኪን ገበሬዎች ይሰራል ታዲያ እንዲህ አይኑቱን ስራ ስራዬ ብሎ የሚሰራ ቡድን ምን ትለዋለህ???? እግዚእብሔር የቅዱሳኑ አምላክ እንደ ስራቸው ይስጣቸው ከማለት በቀር

ግን ሁሉም በስጋ የዘራውን ሃጥያት በስጋ ይለቅማል
በመንፈስም የዘሩትን በጎ ነገር በህይወት እያሉ መልሱን ያዩታል

አምላክ በምሀረቱ በቃችሁ ይበለን
amen

Anonymous said...

Now I knew that how God loves me. If God is with us no one can destroy us forever. This is not going to be the end of the world this is going to be an excellent lesson for all Orthodox Tewhidos' guys. There is no one to blame no one to thank. God bless Ethipia.

Anonymous said...

Ewunet and Kiduel are heretics!They pretended to look orthodox believers by quoting this and that,but they are not from us.They are so angry at MK because MK disclosed the covert anti -tewahedo movement in 1985-1990.
As a result,the undercover heretics such as aba yonas(belete),aba beasye,zewudu,and others were condemned by the synod.Others who were wanted for questioning escaped to USA like the one who this reminant of heretics call his name in his writings above.Hence, some of you new readers here need to know why this so called Ewunet,I call him haset,try to blam MK for everything.MK will keep on uncovering covert heretic activities in our church.
May God save our church from heretics.Amen.

Anonymous said...

Look the number and length of writings these heretics(Ewunet and kiduel) posted here.They do not accept lent so they are engaged all day in insult and blame.This is one evidence to know who they are.

Anonymous said...

Ewnetu,
You know what your problem is ? you just need attention and you want be a center of discussion.I am thinking you may have Histrionic personality disorder.
Could you please check how many times you been the center of discussion in evrey title?.Most of the readers talks about u not the issue 'cause of your disturbing lies.Any ways if you need help i will e-mail you with your private e-mail you realy have some mental
issue which need help.

maregne yeqere belegne said...

በርትተን እንስራ
እስቲ እንነሳሳ በአንድነት ሆነን
በርትተን ለመስራት የእግዜርን ቤቱን
መከፈፈል ቀርቶ በአንድነት ሆነን
ሰላምንም ለብሰን በፍቅር አጊጠን
እንስራ በእውነት የዘላለም ቤቱን
የሲኦልም ደጆች የማይችሎትን
ታርክን እንስራ እንደ አባቶቻችን
እንዲሆን ጌታችን በመካከላችን
ከእኛ መነሳሳት ብቻ ነው የሚሻው
ያለ መከፋፈል ጌታን ከጠበቅነው
ይመጣል ሊረዳን ታላቁ ጌታችን
እኛን ሊባርከን ቤቱን ሊሰራልን
እንድንባረክ ከቶ ከፈለግን
ተነስተን በፍጥነት እንስራ ቤቱን።

Anonymous said...

Perhaps the main strategy of Satan to tempt children of God is swifting attention from the main to the minimum. There are people in this blog whose name should not be mentioned that impliment the same Satanic strategy. They snatch the whole blog to their minimum sometimes unclear agenda while the issues we are offered to discuss are basic.
Here is my suggestion: the first and best is for these people to get into their mind and discuss or follow discussions on the main problems of the church. But this is unlikely, so the second solution goes to the owner of the blogger. Ban them!!! To be frank, I don't read discussions of your readers based on what you posted because of these few individuals who are always poisoning the forum. May you help to make your blog a little spritual?! Where people can read peacefully and forward their views spritually?! As a blog with Christian orientation, I think that is the kind of work which you should excert much effort.

Thank you all!

tsegaye said...

ሰላም ውደ ወንድሞቼ! በደረሰብን ሁሉ በጣም አዝነናል ሆኖም ይች ቤተክርስቲያን የሁላችንም ስለሆነች በጋራ ሆነን ከገጠማት ችግር ለማውጣት አንጣር፤ ይን ጊዜ ነው የልጅነት እና አሳቢነትእና ተቆርቃሪነታችን የሚታየው.
ቸር አምላክ ያቆየን!!!
Tsegaye A.A

Unknown said...

ይሄ እዉነት የሚሉት ምን አይነት ሰይጣን ነው ለራስህ ትልቅ ቦታ ሰጥተህዋል ያነው ችግርህ ቤተ ክርስቲያን እንዳንተ አይነት አስመሳይ ሰዎችን ተጠግተዋት ነው ፈተና የበዛባት አንተ የቤተ ክርሰቲያን ሰው አይደለህም ከፍሬህ አውቄሃለሁ ካንደበትህ ታስታውቃለህ ቤተ ክርስቲያንን የሚጠበቅ አምላክ አንደበትህን ይዘጋዋል ማስፈራራቴ አያደለም እውነቴን ነው

Anonymous said...

http://go2.wordpress.com/?id=725X1342&site=debteraw.wordpress.com&url=http%3A%2F%2Fdebteraw.files.wordpress.com%2F2008%2F03%2Fasebot-gedam-fire-27-march2008-germany-radio.mp3

There has been fires in the past too.

Anonymous said...

yasazinal,you know what it is not good.zimbilo wedbet megibat yelem eninesa ena enteyik

ብርሃኑ said...

አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።

እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።

በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።

አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።

በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።

በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤

አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።

ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።

አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።

ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን።

እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን።

ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም።

ለጎረቤቶቻችን ስድብ፥ በዙሪያችንም ላሉ መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን።

በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ የራስ መንቀሳቀሻ አደረግኸን።

ጕስቍልናዬ ሁልጊዜም በፊቴ ነው፥ የፊቴም እፍረት ሸፈነኝ።

ከሚሳደብና ከሚላገድ ቃል የተነሣ፥ ከጠላትና ከቂመኛ ፊት የተነሣ ነው።

ይህ ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ፥ አልረሳንህም፥ ኪዳንህንም አልወነጀልንም።

ልባችን ወደ ኋላው አልተመለሰም፥ ፍለጋችንም ከመንገድህ ፈቀቅ አላለም፤

በክፉ ስፍራ አዋርደኸናልና፥ በሞት ጥላም ሰውረኸናልና።

የአምላካችንን ስም ረስተንስ ቢሆን፥ እጃችንንም ወደ ሌላ አምላክ አንሥተንስ ቢሆን፥

እግዚአብሔር ይህንን አይመረምርም ነበርን? እርሱ ልብ የሰወረውን ያውቃልና።

ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።

አቤቱ፥ ንቃ፤ ለምንስ ትተኛለህ? ተነሥ፥ ለዘወትርም አትጣለን።

ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ችግራችንንስ ለምን ትረሳለህ?

ነፍሳችን በመሬት ላይ ተጐሳቍላለችና፥ ሆዳችንም ወደ ምድር ተጣብቃለችና።

አቤቱ፥ ተነሥና እርዳን፥ ስለ ስምህም ተቤዠን።


መዝሙረ ዳዊት 44

nafkoteyegetalij@gmail.com said...

ወድ ወንድሜ ዘሪሁን ለምትለኝ ነገር ሀሉ አሜን እኔ ግን ምንም አልልህም የእውነት አምላክ እሱ ይፈረድህ በገራችን ላይ እኔ የእውነት ወሸት ከሆነ የማወራወ ያልተፈጠረ ሆነ ከሆነ የማወራው የተዋህዶ አምላክ አንደበቴን ይዝጋው ጌታ እኮ የሃሰት አምላክ አይደለም እኔም ከቶ አልፈራም ፈርቼም አላቅም ስለዚህ የምናገረውን ነገር መቀበልና አለመቀበል ያንተ መብትህ ነው እኔም ደሞ የተሰማኝን ወይም ያመውቀን ነገር ማናገር መብቴ ነው ስለዚእሀ የኔ ጌታ ስድቡን ተውና አንተ በራስህ ምን እናድርግ የሚለውን ተናገር የሰማይ አምላክ ይባረክህ

edu said...

BITIEN SIRU ENAIM EMESEGENBETALU
zegie giworgis mekatelu betam aziyalehu.
betekrsitiana besamint hulet tililk negeroch atitalech yefetena samint MAN YAWKAL AMLAK YEMIMETAW LEWT YINORA
ZEGIEN lemaserat enesa lemitil
eniem kegonachiu ney endiet enesa lemitlu binmekaker des baley
edidiya america

Anonymous said...

Egig betam yasazinal, mikiniyatu gin generetor conntact bemadrigu newu yemil gimit ale bwul bayitawekim, bewekitu katelow ketensa behala ke Bahir dar wedegedamu derishalehu, betam azenihu lene yadegihubet bota newu gin atenewal Egizihabehir ethiopian yibark Amen

samia

Ephroface Technology said...

መልካም ነገሩ እስኪገለጥ ዝም እንበል

Anonymous said...

W/yohanis
Ewnet and kiduel:-Both of you I appriciate you for your strong defence by standing behind one of apecular hand of perotestant and Tahadiso and blaming Mk.Iam sure that you see the truth that mk is the true EOTC association in near future.B/c God have his own time to do things please wait for him.Both of you I am sure that you have mental and/or other related healthy problem.please if your are able to go go Amanuel and treat yourself to understand and identify the realities and rigt things otherwise go to "xebel" surily you are cured if you will belive that it is medicine if all not please wait for God until he come to you by not disturbing our church and trying to hidden the truth.Be God and his mother with you! Final do you know who Begashaw is? and who You yourself is? respond me then Itell you who begashaw is or his clear unchrisitianity.

Anonymous said...

W/yohanis
For all members and other Orthodox chrisitian followers be sure that mk does't feel happy by the fall of other ruther he try to secrify himself for the seek of peace and others.To certify this I want to take you almost one year back to remind you the case that abba serke belame mk or the immediate meeting called by abune paulos .at that time abune paulos and goverment representartives give awarning for mk.But mk publish the occation on simia tsidik in avery simple and easiest way as nothing is happen.But many issue which is not related to mk is raised by abba sereke and even abune paulos but mk leave things for God and countinue their own work for what they are established.
No one can advice me to be amember of mk but what they were do and aimed to do push me to be amember so Iwill do it near afuture
mk-don't waste your time by responding and thinking about those who blame you b/c their source and aim is already known even before the establishment of mk that is written on bible and taught by Our God Jesus
mk-and other orthodoxs don't feel susprizing b/c our opposers are multiplied many times than us b/c their road is wide and suitable to live unrestirctily.pray to God to keep us from them

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)