February 23, 2010

“አርማጌዶን” ስብከትን በተመለከተ በድምጽ የተሰጡ አስተያየቶች (Part 3)5 comments:

orthodox unit said...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡
አርማጌዲዮንን እንደተመለከትነውና እንደተነገረው ጥሩና መጥፎ ጎኖች አሉት። እኔ እንደተረዳሁት ጥሩና መጥፎ የምላቸውን እንደሚከተለው አቀርባለሁ።

ጥሩ ጎኑ፡

አንዳንድ ከቤተ ክርስቲያናችን ወጣ ያሉ ስርዓቶች በተለይም ደግሞ ከላይ አንዱ አስተያየት ሰጭ እንደተናገረው ስብከቱ ሁሉ የእግዚአብሔር ቸርነት ብቻ የሚነገርበት መሆኑ ነው። እግዚአብሔር ቸር ነው ይህ መነገር አለበት ሁላችንም የእግዚአብሔርን ቸርነት ማወቅ ይገባናል ሆኖም ደግሞ በሌላ በኩል የእግዚአብሔር ፍርድ እንዳለ፤ ሁሉም ሰው በደለኞች ስለሆነንን ወደ ንስሃ የሚያቀርቡ ትምህርቶችም ሊሰበኩና ሊነገሩ ይገባል። አሁን ያለው ስብከትና ትምህርት ወጣቱን ወደ ቤተ ክርስቲያን ያመጣው ቢሆንም ግን መንፈሳዊ ነገሮችን በህይወት ለመለማመድ የሚያስችሉ አይደሉም። ይህ በነበጋሻውና በመሰሎቹ ያሉ ሰባኪያን ሊያስተካክሏቸው የሚገቡ ናቸው።

ዘመድኩን እንዳለው ሰዎቹ የተጠና ተልእኮ ካላቸው ይህንን ለህብረተሰቡ ማስገንዘቡም ጥሩ ነው።

ደካማ ጎን፡

የስብከቱ ደካማ ጎን ፡ እንደኔ ግንዛቤ ስብከቱ ሶስት ደካማ ጎኖች አሉት ::እነዚህም

በመጀመጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ የቤተ ክርስቲያን ስርዓት እንደሚያዝዘው ወንድምህ ቢበድልህ ብቻህን ምከረው ከዚያ ሰው ይዘህ ምከረው ከዚያም ለቤተ ክርስቲያን ንገራት ባይመለስ እንደ አረመኔና ቆጥረህ ተወው የሚለው የጌታችን ቃል አለ።በዚህም መሰረት ምንም እንኳን ዘመድኩን ለቤተ ክርስቲያን አስቦ ያዘጋጀው ነው ብየ ባምንም በመጀመሪያ አባቶችንና ወንድሞችን ይዞ ቢያናግረው በጣም የተቀደሰ ሐሳብ ነበር። ልጁ በእርግጥም የሚነገረው ነገር አሳማኝ ሆኖ ካገኘው ለማስተካከል ይጥር ነበር። ወደፊትም ቢሆን ማነኛውም ሰው ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ችግር ያለበት ሰው ሲያይ ቢመክር ቢያስመክር በጣም አስፈላጊነቱ የበለጠ ነው። የማይሰሙትንና በስህተት ያሉትን ማስወገዱ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው።

ሁለተኛው የስብከቱ ደካማ ጎን ይደግፋሉ ብሎ ያቀረባቸው መረጃዎች ስህተት ወይም አለመረዳት መኖሩ ነው። ያም ማለት መረጃ ብሎ ካቀረባቸው መካከል አንዳንዶቹን በጋሻው ምን ማስተላለፍ እንደፈለገ ሳይረዳ ነው እርሱ ለማስረዳት የፈለገው ወይም በክፉ መልኩ ተረድቷቸዋል /ያለ መልካም ህሌና አዳምጧቸዋል/።

ሶስተኛው ደግሞ ያቀረባቸው መረጃዎች አንድን የቤተ ክርስቲያን መምህር ለመገምገም የሚያበቁ ናቸው ለማለት የሚያስቸግሩ ነጥቦች አስቀምጧል። ለምሳሌ ስለ ተክለ ሃይማኖት መዝሙር አልደረሰም ተብሎ መከሰስ ያለበት አይመስለኝም።

አስተያየት የሰጡትን ሰዎች በተመለከተ፡
ከላይ እዝራ ነኝ ብሎ ለተናገረው ሰው። በትክክል ክርስቲያኖች ጌታችን በጸሎቱ እንዳመለከተ አንድ ሊሆኑ በህብረት ሊኖሩና በአንድነት ሊሰሩ ይገባ ነበር። ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና። ሰዎቹ እየተውት ቢወጡም እግዚአብሔር አንዲት ቤተ ክርስቲያን ይፈልግ ነበርና:: ከሁሉም ክርስቲያኖች ጋር በትብብር መስራት ስላልከው በሐሳብ ደረጃ የሚደገፍ ነው። ግን አንድ ልናየው የሚገባን ነገር ዛሬ እንደ እስላሙ ጦር ይዘው አይምጡ እንጂ ክርስቲያን ነን የሚሉ መናፍቃን ፕሮቴስታንቶች እኮ ቤተ ክርስቲያንን የሚሰድቡ የሚያቃልሉ በክርስቶስ ላይም ሆነ በሌላው የክርስትና /የድህነት/ትምህርት ላያ ነውር የሚያስተምሩ ናቸው። ታዲያ ከእነርሱ ጋር መተባበር የጋራ ጠላትን ከመከላከል ያለፈ ከሆነ ተኩላና በግ በአንድ በረት እንደማያድር ማወቅ እንዳለብህ ለማስገንዘብ እፈልጋለሁ። ምእመናን ከማስኮብለል አንስቶ በተሳሳተ ዶግማ ሰውን ከድህነት ከሚያስወጡ መናፍቃን ጋር የጋራ ጠላትን ከመከላከል ያለፈ አንድነት ሊኖረን አይገባም።

ስለትምህርታቸው መረጃ ከፈለግህ፡ http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=37849

Anonymous said...

ሶስተኛው ደግሞ ያቀረባቸው መረጃዎች አንድን የቤተ ክርስቲያን መምህር ለመገምገም የሚያበቁ ናቸው ለማለት የሚያስቸግሩ ነጥቦች አስቀምጧል። ለምሳሌ ስለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት መዝሙር አልደረሰም ተብሎ መከሰስ ያለበት አይመስለኝም።

አስተያየት የሰጡትን ሰዎች በተመለከተ፡
ከላይ እዝራ ነኝ ብሎ ለተናገረው ሰው። በትክክል ክርስቲያኖች ጌታችን በጸሎቱ እንዳመለከተ አንድ ሊሆኑ በህብረት ሊኖሩና በአንድነት ሊሰሩ ይገባ ነበር። ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና። ሰዎቹ እየተውት ቢወጡም እግዚአብሔር አንዲት ቤተ ክርስቲያን ይፈልግ ነበርና:: ከሁሉም ክርስቲያኖች ጋር በትብብር መስራት ስላልከው በሐሳብ ደረጃ የሚደገፍ ነው። ግን አንድ ልናየው የሚገባን ነገር ዛሬ እንደ እስላሙ ጦር ይዘው አይምጡ እንጂ ክርስቲያን ነን የሚሉ መናፍቃን ፕሮቴስታንቶች እኮ ቤተ ክርስቲያንን የሚሰድቡ የሚያቃልሉ በክርስቶስ ላይም ሆነ በሌላው የክርስትና /የድህነት/ትምህርት ላያ ነውር የሚያስተምሩ ናቸው። ታዲያ ከእነርሱ ጋር መተባበር የጋራ ጠላትን ከመከላከል ያለፈ ከሆነ ተኩላና በግ በአንድ በረት እንደማያድር ማወቅ እንዳለብህ ለማስገንዘብ እፈልጋለሁ። ምእመናን ከማስኮብለል አንስቶ በተሳሳተ ዶግማ ሰውን ከድህነት ከሚያስወጡ መናፍቃን ጋር የጋራ ጠላትን ከመከላከል ያለፈ አንድነት ሊኖረን አይገባም።

ስለትምህርታቸው መረጃ ከፈለግህ፡ http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=37849

Anonymous said...

Efeson 4-5"Andit Eminent"Ermias6-16
To all of this website user my name is Fikireselassie W/Hawaryat I am a TRUE son of Orthodox Tewahido Betekirstian(OTB) & I wanna say some few words about the current issue!

1st.OTB is ancient religion in z world from the beginning GOD creates Angels which means the courage of St.Gebreal Melak"Nikum Bebehilaweke"

2nd.OTB is protected by GOD no one can attack,push,...or make a war with our OTB not even deabilos & his serawit but he always try's too.And he raise his hands through his followers but as U all Know they all r under the earth but our OTB are stand on them.I FEEL PROUD OF OTB.

3rd.Because of ADAM BEDEL Mot(death) was the king in human being but GOD was promised to us to save our "nefs" from ADAM SIN being the son of ST.MARY(our Enat,Amalaj)without father as he is the son of "Egziabher Ab"without mother & he did it as he promised to save people of the world not only Amagnochin but also kehadiwochin.

4th.Getachin Medhanitachin Eyesus Kirstos teaches a lot of things in 3 years & 3 month to his 120 families(12 Hawaryat, 36 Kidusan Anist, 72 Ardiet) like "Sewoch yesewin lig man yilutal" they answer as what the world say about him but he don't give any word to what the world thinks about him but he ask Hawariat one big & testy question"ENANTES MAN TILUGNALACHIHU" Mat.16-14.Petros answer "ANTE YE-EGZIABHER AB YEBAHIRI LIJ NEH".And know GOD give his word to this answer"YIHIN YEGELETSELIH SIGANA DEMIH AYDELEM YESEMAYU ABATE KIDUS MENFES ENJI" the so called "Ewenet" GOD knows who u r but "Astewil again & again Astewil" and all suggesters "think again & again".This is the BASE of OTB & OTB is a follower of St.Petros Answer & for Sure God is whitens of our OTB's FAITH & he is the head of our OTB.

5th.GOD gives his word to his HAWARIAT to be "Being with them till the end of the world" and he is with us know we r the followers of his WORD not the sebakian don't give u'r heart to the sebaki just give it to GOD,if u do this I'm vary sure u can get the truth & stay on u'r ERIST OTB like NABUTE.When u want to give u'r heart to GOD rather than to the sebaki GOD will open u'r HEART as LEDIA.

6th.No one was knows about Ariyos,Nistros,Mekdonios,Liyon,Luter...but
when the day of GOD cames everything is became official & open to ALL.Lastly they all get there "SIOL" but OTB is steel going & she also going with success in the future.what about know,about Dk.Begashaw whether he is TRUE or FALSE as "Ewenet"....GOD will give the answer very soon what is expected from us is praying for the sake of our FAITH & our OTB's MIEMEN & being "TIEGISTEGNA" till GOD give us the TRUTH but for OTB don't worry GOD thinks more than we DO!

***I'M NOT YET FINISH----IF U WANT ASK ME A Q'n OR GIVE ME SUGGESTION PLEAS USE MY EMAIL"nebasew@yahoo.com"

"KIRISTOS KEMENGISTU AYLEYEN" AMEN

"WESIBIHAT LE-EGZIABHER
WELEWELADITU DINGIL
WELEMESKELU KIBUR."

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)