December 27, 2009

Orthodoxy in Islamic Turkey, A Lesson For Ethiopia

(CBS):-Patriarch Bartholomew, the leader of 300 million Orthodox Christians, feels "crucified" living in Turkey under a government he says would like to see his Patriarchate die out.
(Bob Simon reports)


Watch CBS News Videos Online


11 comments:

Anonymous said...

የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ::
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ::
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ::
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ;ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ::

Anonymous said...

I am very surprised by this. I don't know what would happen next to the Christians in near future.

EthioMonitor said...

This is a trully brave father. Let's all watch closely what is happenine to our brothers and sisters in Turkey, Egypt etc...

orothodox unit said...

በጣም የሚገርም ነገር ነው። ለመሆኑ እኛ ከዚህ ምን ያክል መስራት እንደሚገባን እየተማር ነውን? ቱርክ ያሉ ክርስቲያኖች እንዲህ ትንሽ መሆናቸውን አላውቅም ነበር። እኛ በአቅማችን ልንረዳቸው የምንችለው ነገር ይኖር ይሆን ብየ አሰብሁ።ግን ምን እንረዳቸዋለን። እግዚአብሔር ራሱ ይርዳቸው እንጂ።

ለመሆኑ የአለም መንግስታትስ ቢሆን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስለሆኑ ነው እንዲህ ለመብታቸው የማይከራከሩላቸው? የሚገርም ነገር ነው።

ለማነኛውም እኛም ጋር እንዲህ አይነት ነገር ሳይመጣ እነርሱን ማሳመንና ማጥመቅ አለብን። እኛ እርስ በእርሳችን እየተባላን አለቅን እንጂ እስላም ውጥንቅጡ የጠፋበት ሃይማኖት እንኳን ሰው ሊያሳምን ራሱም ይጠፋ ነበር እኛ ጠንክረን ቃሉን ብናስተላልፍ። ግን እኛ ራሳችን እየተበላላን ዝም ብለን እንጓዛለን። በራሳችን መካከል አንድነትና ፍቅር ከሌለ ደግሞ ምዕመኑን የምንጠብቀው እንዳይመስላችሁ።

Anonymous said...

Thank you DS.

Unless we act appropriately, from the trend I see and hear in my country, this time will come for us very soon.

May God save us,
Somsom

Berhanu said...

Orthodox Unit, ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ።

በዲያብሎስ እየተመራ የአንድ አለም መንግስትን ለመመስረት ቆርጦ የተነሳው ኃይል ዋናው አላማው ክርስትናን ማንበርከክ ነው። በተለይ በኦርቶዶክሱ አለም ላይ ጦርነቱን ከጀመረ እኮ ውሎ አድሯል። ለዚህ ዘመቻው ደግሞ አመቺ መሳርያ አድርጎ የወሰደው እስልምና እና እንደ ቱርክ ያሉትን የእስላም አገሮች ነው። የቱርክ አገር በጣም የተረገመና አስቸጋሪ የሆነ አገር እየሆነ መጥቷል። ክርስቲያን ህዝብ ጸጥተኛና ትእግስተኛ ህዝብ ስለሆነ ነው እንጂ በክርስቲያኖች ላይ የተሰነዘረው በደል እጅግ በጣም አስከፊ ነው። ኦርቶዶክስ ያለሆነው አለም ደግሞ ምን ቸገረው፡ ኦርቶዶክሶች በቱርክ፡ በቆጵሮስ በመላው የባልካን አገሮች ሲጨፈጨፉና ሲረገጡ እንዳላየ እንዳልሰማ ዝም ብሎ ያልፋል። እንኳን እነሱ አንዳንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታዮች ነን የምንል በክርስቲያኑ ላይ እየደረሰ ያለው በደል ሳይሆን የሚከነክነን፡ የፍልስጤም እስላሞች ችግር ሆኗል በይበልጥ የሚያሳስበን። ለዚያውም እራሳቸው በፈጠሩት ችግር። ይህ ጉድ ከየት ይሆን የመጣው? እስኪ ለዚህ ጉዳይ ምክኒያት የሆነውን ነገር አብረን እንፈልግ።

በእኚህ ፓፓስ ላይ በየሳምንቱ የግድያ ዛቻ እና ሙከራ ይካሄዳል፡ ግን ያው እንደምናየው ይህን ሁሉ ጊዜ ካገራቸው ንቅንቅ አላሉም። መቼም ማንንም ለመውቀስ መብቱ የለኝም፡ ነገር ግን፡ ሁልጊዜ እራሴን የምጠይቀው አንድ ነገር ቢኖር፡ የቀድሞውም ሆኑ ያሁኑ የኢትዮጵያ ፓትርያርክ እንዴት አገራቸውን ለቀው ወደ አሜሪካ ለመሄድ እንደመረጡ ነው። ፈርጄ ከሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ፡ ግን እኛ ክርስትያናውያን እኮ ለገድል ሊበቁ የሚችሉትን አባቶች ማየት እንፈልጋለን። በዚችህ ዓለም እግዚአብሔርን እንጂ ዲያብሎስን ልንፈራ ይገባናልን? ፈጽሞ! ድሉ የእግዚአብሔር መሆኑንስ እያወቅን እንዴት ነው የዲያብሎስ አገልጋይ የሆኑት ነፍስ ገዳዮች የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያን ሊቆጣጠሩ የሚችሉት? ፈጽሞ የማይሆን ነው፡ ከፈጣሪአችን ጋር ሆነን ድሉን የምንቀዳጅበት ጊዜ እሩቅ አይደለም፡ እስከዛው ግን በራሳችን እየተማመንን የደከሙትንና እውቀቱን የተነፈጋቸውን ወገኖቻችንን ሃቁ ልናስተምርና ልናሳውቅ ይገባናል። ዝምታው አደነቆረን አሁን ይብቃን፡ ዲያብሎስንና ስራዎቹን እንጥላ እናጋልጥ።

Orthodox Unit said...

ወገኖች አስቀድሜ እንደተናገርሁት ለእስልምና ወገኖች ወንጌልን ለመስበክ መቻል አለብን። በመጀመሪያ በቤተ ክርስቲያን ደረጃ እንደዚህ አይነት ነገር እንደማይታሰብ ልናውቅ ይገባል። ሆኖም ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሩ ወማህሩ የሚለው ክርስቲያኖችን ደግማችሁ ደግማችሁ አስተምሩ ማለት ሳይሆን ትምሀርት ለሚያስፈልገው ኢየሱስን ለማያውቅ ሁሉ ወንጌልን ስበኩ ማለቱ ነው። እና እባካችሁ ሀገራችን የክርስቲያን ሀገር ናት እያል ከአዲስ አበባ ውጭ ካላስተማርን የእስላም ሀገር የማትሆንበት ምክነያት የለም። በተቻለ መጠን ሁሉም ቦታ ለሁሉም ማስተማር ይገባናል።

በተለይም እስላሞችን ልናስተምራቸው ይገባል። ድንብርብሩ በበዛበት ሃይማኖት የሚኖሩ እስላሞች ክርስቶስን በማወቅ ህይወታቸውን ወደ እርሱ ሊያመጡ ይገባል። ይህንን ማድረግ የምንችለው ደግሞ ወንጌልን ስንሰብክላቸው ነው። አሁን በኢትዮጰያ ውስጥ ስለእስልምና ጥሩ ግንዛቤ አለ ለጥያቄዎቻቸው መልስ የሚሰጡ መምህራንም ሊበረታቱ ይገባል። እነ ምህረት አብና ታሪክ እንዲሁም ማህበረ ቅዱሳን ለጥያቄዎቻቸው ጥሩ መልስ እንደሰጡ አይቻለሁ። ሆኖም ለእስልምና ወገኖች የሚያስፈለገው የጥያቄ መልስ አይደለም ወንጌል ነው እንጂ። እና እባከካችሁ ሑሩ ወማህሩ ያለውን የጌታን ቃል እንፈጽም ወንጌልን ከመዋደድ ጋር እንስበክ። ወንጌል ለእስላሞች መስበክን መንግስተ የጸብ አጫሪነት ነገር አርጎ እንደሚያስበው አትዘንጉ ግን ይህንን በጽናት አስበንበት ልንፈጽመው የሚገባን ጉዳይ ነው።

ለእስልምና ወገኖች ወንጌልን ለመስበክ ያሰበ አገልጋዮች ካሉ በምችለው ሁሉ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ።

የክርስቶስ ዘላም አይለየን።

hiwot said...

Wow i am proud of him he did not abonden his country & his people. This is what tegadlo is, leaving the hardest life.
May God give him more srength.

Anonymous said...

From Ethio_muslim

To Ortodox unite & Birhanu

ወገኖች
አንድ እርምጃ ከመራመዳችን በፊት የት እንደምረግጥ ማወቅ መቻል አለብን።
ኢስላም ወይም እስልምና እናንተ እንደምትሉት ድንብርብሩ የወጣ እምነት አይደለም።
በ እርግጥ ኢስላም የተፈጥሮ እምነት እና አሁን ዓለም ለደረሰበት ቀውስ ብቸኛ ምፍትሄ እንደሆነ ታውቃላችሁ።
ኢስላም ሰላም ነው። ለ እውነተኛ አምላክ እጅ መስጠት ነው። ከሞት በኋላ ላለ አለም መዘጋጀት ነው።
ዝም ብሎ ለስጋ ብቻ ማደር አይደለም።
ስለሆነም በተቻለ መጠን የራሳችሁን ቤት ፈትሻችሁ ለማስተካከል ሞክሩ እንጅ ጸብ አትጫሩ።
ዛሬ ትናንት አይደለምና!

ኢትዮ-ሙስሊም

Anonymous said...

በአላህ ስም አጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በሆነዉ
ሰዎች ሆይ
እኔ የምለዉ አሁንም ያ አትዮጵያ የክርስቲያን አገር ናት የሚለዉ የድሮ ጩኸት አልቀረም እንዴ? ምን ዓይነት እምነት ነዉ ያላችሁ? የቆመበት አስተሳሰብስ ምንኛ ከፋ! ከሰዉ ጋር አቻችሎ የማያኖር!ቁርዓን እንዲህ ይላል "በሀይማኖት ማስገደድ የለም" (አል-በቀራህ)ተቻችሎ መኖርን ከኢስላም ተማሩ።ኢስላም በእምነት ዙሪያ በምክንያታዊነት እንጅ በሞኝነት አያምንም። ስለሆነም ወንጌልን ስትሰብኩ በምክንያታዊነት ይሁን አቅሙ ካላችሁ፡ ኢስላም ለዓለም ችግሮች በሙሉ መልስ የያዘ ብቸኛ እምነት ነዉ። ለዚህም ቋሚ ምስክሮቹ ማንም ሳይሆን ምዕራባዊያን ናቸዉ በየጊዜዉ ወደ ኢስላም ያለማንም ጋባዥነትና አስገዳጅነት እየጎረፉ ያሉት - ኢስላም እኳንስ ድንብርብሩ ሊወጣ ተደናገረዉ ያሉትን የሚያረጋጋ ነዉ በያዘዉ ሐቅ ምክንያት። በአጠቃላይ ሳያዉቁ ከመዘባረቅ እንቆጠብ።
salahadin

Anonymous said...

For Salahadin and Ethio eslam
Werega Eselame mename “ Shia, suna, wuhabi” kebertisyo eyaleke yemetebalawu ante ayedelhime? Egna bewededen be Eyeshus Chirstos kehulu enbeltalen. Takalehi bedeme yetegzane nene yegna Amelake endante nebeye moto alekerem ale bezufanu for forever. Eselam behiwete zemene hulu for one day yeselame religion hono ayechew alawukem hulem sewun gedelu Genet tegebalachu yemile enji. Demo me tilike argohi newu be egna website yegebahiwu!!!!! Sijemere wengel aletekebelkime selezi atamenem ezawu “ Echi bakela yaderech endehone atekoreteme ale yageri sewu”

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)