November 26, 2009

ቅ/ፓትርያርኩ ከፖርቱጋልና ከስፔን ከፍተኛ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው

Ethiopian Orthodox Patriarch Receives Highest-honor Portuguese, Spanish Medal (ENA)

(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 26/2009)፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም፣ ወእጬጌ ዘመንበረ ተ/ሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዚዳንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ምክር ቤት የክብር ፕሬዝዳንት ከፖርቱጋልና ከስፔን ከፍተኛ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው።

ቅዱስ ፓትርያርኩ የተበረከተላቸው ከፍተኛ ኒሻን በዓለም አቀር ደረጃ ለሕዘቦች መቀራረብ በሠላምና በፍቅር እንዲኖሩ ላደረጉት አስተዋጽኦ በፖርቱጋልና በስፔን ለታላላቅ ሰዎች የሚሰጥ የክብር ኒሻን መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ልዩ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል። (ዜናውን ለመመልከት ይህንን ይጫኑ)

Ethiopia - Patriarch Receives Highest-honor Portuguese, Spanish Medal
Source: ENA
Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church (EOC) Abune Paulos receives on Tuesday the ‘Highest-Honor Portuguese and Spanish Medal’ for his outstanding contributions toward ensuring peace and mutual co-existence among the peoples of the world, the patriarchate private secretariat disclosed.

Abune Paulos, who is also one of the presidents of the World Council of Churches, has been making remarkable contributions toward ensuring peace, tolerance, and mutual co-existence at global level, according to the statement of the secretariat sent to ENA.

Hence, the statement said, the two countries honored the patriarch with the medal for his exemplary deeds in the area of ensuring peace, stability and friendship worldwide.

Handing over the medal, head of the delegation Major, Jose Augusto said the peoples of the two countries attach due respect to the medal, which is the highest-honor medal in Portugal and Spain.

Major Jose Augusto said Portugal and Spain are desirous to bolster bilateral relations with Ethiopia in the years ahead. Especially, he said, the countries will be working together with the church in assisting orphans in Ethiopia.

After receiving the medal, the patriarch said his church will exert utmost efforts toward scaling up the existing bilateral cooperation between Ethiopia and the two European countries to a higher level.

The patriarch also received messages sent from Portuguese and Spanish royal families, according to the statement.

25 comments:

alexa said...

Dear freinds, I don't know what is happening. Tyrants are welcomed and recieving awards.I am confused whether I have misinformed about Abune Paulos.Anyway, the awards have nothing to do with church adminstration.

Anonymous said...

My feeling is that H.H deserves to receive the award as he is doing well in international issues. He need to to work better on the church's internal issues as well.

Anonymous said...

is it out of order? what happen?

Anonymous said...

“ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ” ኤፌ5፡ 15-16 እንዳለው በመጽሐፍ ቅዱስ መነፀርነት ዘመኑን ልንዋጀው ይገባል። እስኪ ላንድ አፍታ የዘመኑን እንቅስቃሴ እንመልከት። ዓለም ወዴት እያመራች ነው ያለችዉ? ደጋግ አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተነዱ የጻፉሉን የእግዚአብሔር እስትንፋስ የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን፡ ዓለምን ማለትም እኛን ለማዳን ወደ ዓለም የመጣውና አድኖንም በክብር ወደ ሰማይ ያረገው አልፋና ዖሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉተኛ በሕያዋንና ሙልታን( በፃድቃንና በኃጥአን) ለመፍረድ እንደሚመጣነው። ነገር ግን ከምምጣቱ በፊት የሚከናወኑ ክንውኖች እንዳሉ፡ አስቀድሞ በነቢያቱ ያናገረ ሲሆን ቀጥሎም ትንቢት የባሕሪይ ገንዘቡ የሆነው ጌታችን በቅዱስ ቃሉ አስተምሮናል። ማቴ 24፡3 ፈጽም። ተከታዮቹ ሐዋርያትም በመንፈስ ቅዱስ አመልካችነትና ገላጭነት አስረድተውናል። የሐዋ፡20፡28-31 2ተሰሎ 2፡1-12 2ኛ ጢሞ 3፡1-9 2ኛ ጴጥ2፡1-22 1ኛ የሐዮ2፡18 በቀላሉ ተመልከቱ። ከዚህ በመንሳት ዓለማችን ስንቃኛት የጌታችን መምጫ እየተቃረበ እንደሆነና የተሰጡን የማስጠንቀቂያ ምልክቶች የየተገባደዱ እንደሆኑ እንመለከታለን። ለምሣሌ ዛሬ ዓለማችን (In the name of Globalization) በጉሎባላይዜሽን ስም ወደ አንዲት መንደር ራሷን እየቀየረች ናት። ዓለማችን ለወደ ፊቱ ለጥቂት ዓመታት ቀጥቅጦ ለሚገዛት የክርስቶስ ተቃዋሚ (Anti-Christ) ለሆነው የዓመፅ ልጅ ራሷን እያዘጋጀች ናት። ለዚህም ስኬት የዓለም መሪዎች ወደ አንድነት እየመጡ ነው። እንደ መጽሐፍ ቅዱስም ቃል በየመደቡ እየተመደቡ ናቸው። ዳን 7፡1-28 8፡1-9፡10፡11 እና 12 ዮሐንስ ራእይ4፣5፣6፣7፣8፣9፣10፣በተለይ13፡1-18 ተመልከት። 15፣16፣17፣18 እነዚህን ምዕራፎች ተንበርከክህ(ከሽ)በመጸለይና በጥንቃቄና ማስተዋል ተመልክት)ከቺ) አፍሪካችንም አንድ መንግሥት እንዲኖራት እየተሯሯጠች ነው። ግድም ነው ይሆናል። ኒዉ ዎርልድ ኦርደር ( New World Order ) በሚለው መርሕም ዓለም በአንድ መንግሥት፡ መመራት እንዳለባት በማመን ቅድመዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው። የአውሬው ምልክት የሆነው ቁጥርም ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ለምሣሌ በአሜሪካ የተፈለሰፈው ማክሮችፕስ (microchips) ይህም ለወደፊቱ ለሚዘጋጀው የሕዝቡ የመቆጣጠሪያ ዘዴ መሸጋገሪያ ነው።

Anonymous said...

ዮሐ ራእ 13፣1-18 እንዲሁም የሮማ (የካቶሊክ) ቤተክርስቲያን በበላይነት የምተመራው በሰላም ሰም የተድራጀው የሃይማኖት ስብስብ ሩጫውን እያፋጠነ ይገኛል። በዚህም ረገድ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጋር ለሚነሳው ሐሰተኛ ነቢይ መንገድ የእያመቻቹ ይገኛሉ። እነዚህም ሁለቱ አካላት ማለትም የክርስቶስ ተቃዋሚ መልእክተኞችና የሐሰተኛው ነቢይ መልእክተኛች በዩናትድኔሽን( United-nation) ሳንባ እየተነፈሱ ይገኛሉ። እስኪ ልብ በሉ። የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል“ ከማያምኑ ጋር በማያመች አካሄድ። ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ሕብረት አለው? ክርስቶሥ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? የእግዚአብሔር ታቦትንስ በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማን ነው?” ሲል ያስተምረናል። ነገር ግን የክርስቲያን መሪዎች፡ የእስላም መሪዎች፡ ልዩ ልዩ ጣዖታትን የሚያመልኩ ሁሉ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም በሚል ሽፋን እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። የቤተክርስቲያናችን መሪዎችም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰተት ብለው ገብተውበታል። እንዲያውም የክብር ፐሬዝዳንት ተብለዋል። በዜናው እንደተዘገበውም የክብር መዳልያ እየተቀበሉበት ነው። የተነገረውም በሰላሙ ግንባታ ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል በሚል ሽፋን ነው። ነገር ግን ሰላም ሰላም ቢሉም ይቅርና በዓለም በቅዱስ ሲኖዶስ ወይም በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ሰላምን አላመጡም። እንደምናውቀው ቤተክርስቲያናችን እንደ ቅርጫት ሥጋ በሦስት በ4ት ተከፍላለች። በመሆኑም የጌታችን ዳግም መምጣት እየተቃረበ እንደ ሆነ እንረዳለን። ሐዋርያውም ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንዳለው። እውንተኞች ሰባክያንና እውነተኞች አማንያን የሚፈተኑበት ወቅት እየደረሰ እንደሆነ ልንገነዝብ ይገባናል። ሁሉም አውሬውን ለመከተል እየተዘጋጀ ነው። እስተውሉ። ራሳችንን ለማዳን እንጣር። ጌታችንን ለመቀበልና ከእርሱ ጋር ለዘላለም ለመኖር እየመጣብን ላለው ታላቅ መከራ ራሳችንን እናዘጋጅ። ሁሉም የሃይማኖት መሪዎች የአውሬውና የሐሰተኛው ነቢይ መንገድ ጠራጊዎች እየሆኑ ነው። ተሸላሚው ፓትርያሪካችንም እንደምታውቁት የዓለም ሃይማኖቶች የክብር ፕሬዝዳንት ናቸውና። አቤት!!! አቤት!!! አቤት!!!!

Kalehawaryat said...

“ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ” ኤፌ5፡ 15-16 እንዳለው በመጽሐፍ ቅዱስ መነፀርነት ዘመኑን ልንዋጀው ይገባል። እስኪ ላንድ አፍታ የዘመኑን እንቅስቃሴ እንመልከት። ዓለም ወዴት እያመራች ነው ያለችዉ? ደጋግ አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተነዱ የጻፉሉን የእግዚአብሔር እስትንፋስ የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን፡ ዓለምን ማለትም እኛን ለማዳን ወደ ዓለም የመጣውና አድኖንም በክብር ወደ ሰማይ ያረገው አልፋና ዖሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉተኛ በሕያዋንና ሙልታን( በፃድቃንና በኃጥአን) ለመፍረድ እንደሚመጣነው። ነገር ግን ከምምጣቱ በፊት የሚከናወኑ ክንውኖች እንዳሉ፡ አስቀድሞ በነቢያቱ ያናገረ ሲሆን ቀጥሎም ትንቢት የባሕሪይ ገንዘቡ የሆነው ጌታችን በቅዱስ ቃሉ አስተምሮናል። ማቴ 24፡3 ፈጽም። ተከታዮቹ ሐዋርያትም በመንፈስ ቅዱስ አመልካችነትና ገላጭነት አስረድተውናል። የሐዋ፡20፡28-31 2ተሰሎ 2፡1-12 2ኛ ጢሞ 3፡1-9 2ኛ ጴጥ2፡1-22 1ኛ የሐዮ2፡18 በቀላሉ ተመልከቱ። ከዚህ በመንሳት ዓለማችን ስንቃኛት የጌታችን መምጫ እየተቃረበ እንደሆነና የተሰጡን የማስጠንቀቂያ ምልክቶች የየተገባደዱ እንደሆኑ እንመለከታለን። ለምሣሌ ዛሬ ዓለማችን (In the name of Globalization) በጉሎባላይዜሽን ስም ወደ አንዲት መንደር ራሷን እየቀየረች ናት። ዓለማችን ለወደ ፊቱ ለጥቂት ዓመታት ቀጥቅጦ ለሚገዛት የክርስቶስ ተቃዋሚ (Anti-Christ) ለሆነው የዓመፅ ልጅ ራሷን እያዘጋጀች ናት። ለዚህም ስኬት የዓለም መሪዎች ወደ አንድነት እየመጡ ነው። እንደ መጽሐፍ ቅዱስም ቃል በየመደቡ እየተመደቡ ናቸው። ዳን 7፡1-28 8፡1-9፡10፡11 እና 12 ዮሐንስ ራእይ4፣5፣6፣7፣8፣9፣10፣በተለይ13፡1-18 ተመልከት። 15፣16፣17፣18 እነዚህን ምዕራፎች ተንበርከክህ(ከሽ)በመጸለይና በጥንቃቄና ማስተዋል ተመልክት)ከቺ) አፍሪካችንም አንድ መንግሥት እንዲኖራት እየተሯሯጠች ነው። ግድም ነው ይሆናል። ኒዉ ዎርልድ ኦርደር ( New World Order ) በሚለው መርሕም ዓለም በአንድ መንግሥት፡ መመራት እንዳለባት በማመን ቅድመዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው። የአውሬው ምልክት የሆነው ቁጥርም ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ለምሣሌ በአሜሪካ የተፈለሰፈው ማክሮችፕስ (microchips) ይህም ለወደፊቱ ለሚዘጋጀው የሕዝቡ የመቆጣጠሪያ ዘዴ መሸጋገሪያ ነው። ይቀጥላል

Kalehawaryat said...

ከላይኛው የቀጠል።
ዮሐ ራእ 13፣1-18 እንዲሁም የሮማ (የካቶሊክ) ቤተክርስቲያን በበላይነት የምተመራው በሰላም ሰም የተድራጀው የሃይማኖት ስብስብ ሩጫውን እያፋጠነ ይገኛል። በዚህም ረገድ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጋር ለሚነሳው ሐሰተኛ ነቢይ መንገድ የእያመቻቹ ይገኛሉ። እነዚህም ሁለቱ አካላት ማለትም የክርስቶስ ተቃዋሚ መልእክተኞችና የሐሰተኛው ነቢይ መልእክተኛች በዩናትድኔሽን( United-nation) ሳንባ እየተነፈሱ ይገኛሉ። እስኪ ልብ በሉ። የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል“ ከማያምኑ ጋር በማያመች አካሄድ። ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ሕብረት አለው? ክርስቶሥ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? የእግዚአብሔር ታቦትንስ በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማን ነው?” ሲል ያስተምረናል። ነገር ግን የክርስቲያን መሪዎች፡ የእስላም መሪዎች፡ ልዩ ልዩ ጣዖታትን የሚያመልኩ ሁሉ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም በሚል ሽፋን እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። የቤተክርስቲያናችን መሪዎችም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰተት ብለው ገብተውበታል። እንዲያውም የክብር ፐሬዝዳንት ተብለዋል። በዜናው እንደተዘገበውም የክብር መዳልያ እየተቀበሉበት ነው። የተነገረውም በሰላሙ ግንባታ ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል በሚል ሽፋን ነው። ነገር ግን ሰላም ሰላም ቢሉም ይቅርና በዓለም በቅዱስ ሲኖዶስ ወይም በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ሰላምን አላመጡም። እንደምናውቀው ቤተክርስቲያናችን እንደ ቅርጫት ሥጋ በሦስት በ4ት ተከፍላለች። በመሆኑም የጌታችን ዳግም መምጣት እየተቃረበ እንደ ሆነ እንረዳለን። ሐዋርያውም ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንዳለው። እውንተኞች ሰባክያንና እውነተኞች አማንያን የሚፈተኑበት ወቅት እየደረሰ እንደሆነ ልንገነዝብ ይገባናል። ሁሉም አውሬውን ለመከተል እየተዘጋጀ ነው። እስተውሉ። ራሳችንን ለማዳን እንጣር። ጌታችንን ለመቀበልና ከእርሱ ጋር ለዘላለም ለመኖር እየመጣብን ላለው ታላቅ መከራ ራሳችንን እናዘጋጅ። ሁሉም የሃይማኖት መሪዎች የአውሬውና የሐሰተኛው ነቢይ መንገድ ጠራጊዎች እየሆኑ ነው። ተሸላሚው ፓትርያሪካችንም እንደምታውቁት የዓለም ሃይማኖቶች የክብር ፕሬዝዳንት ናቸውና። አቤት!!! አቤት!!! አቤት!!!!

Kalehawaryat said...

ከላይኛው የቀጠል።
ዮሐ ራእ 13፣1-18 እንዲሁም የሮማ (የካቶሊክ) ቤተክርስቲያን በበላይነት የምተመራው በሰላም ሰም የተድራጀው የሃይማኖት ስብስብ ሩጫውን እያፋጠነ ይገኛል። በዚህም ረገድ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጋር ለሚነሳው ሐሰተኛ ነቢይ መንገድ የእያመቻቹ ይገኛሉ። እነዚህም ሁለቱ አካላት ማለትም የክርስቶስ ተቃዋሚ መልእክተኞችና የሐሰተኛው ነቢይ መልእክተኛች በዩናትድኔሽን( United-nation) ሳንባ እየተነፈሱ ይገኛሉ። እስኪ ልብ በሉ። የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል“ ከማያምኑ ጋር በማያመች አካሄድ። ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ሕብረት አለው? ክርስቶሥ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? የእግዚአብሔር ታቦትንስ በጣዖት ቤት ውስጥ የሚያኖር ማን ነው?” ሲል ያስተምረናል። ነገር ግን የክርስቲያን መሪዎች፡ የእስላም መሪዎች፡ ልዩ ልዩ ጣዖታትን የሚያመልኩ ሁሉ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም በሚል ሽፋን እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። የቤተክርስቲያናችን መሪዎችም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰተት ብለው ገብተውበታል። እንዲያውም የክብር ፐሬዝዳንት ተብለዋል። በዜናው እንደተዘገበውም የክብር መዳልያ እየተቀበሉበት ነው። የተነገረውም በሰላሙ ግንባታ ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል በሚል ሽፋን ነው። ነገር ግን ሰላም ሰላም ቢሉም ይቅርና በዓለም በቅዱስ ሲኖዶስ ወይም በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ሰላምን አላመጡም። እንደምናውቀው ቤተክርስቲያናችን እንደ ቅርጫት ሥጋ በሦስት በ4ት ተከፍላለች። በመሆኑም የጌታችን ዳግም መምጣት እየተቃረበ እንደ ሆነ እንረዳለን። ሐዋርያውም ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንዳለው። እውንተኞች ሰባክያንና እውነተኞች አማንያን የሚፈተኑበት ወቅት እየደረሰ እንደሆነ ልንገነዝብ ይገባናል። ሁሉም አውሬውን ለመከተል እየተዘጋጀ ነው። እስተውሉ። ራሳችንን ለማዳን እንጣር። ጌታችንን ለመቀበልና ከእርሱ ጋር ለዘላለም ለመኖር እየመጣብን ላለው ታላቅ መከራ ራሳችንን እናዘጋጅ። ሁሉም የሃይማኖት መሪዎች የአውሬውና የሐሰተኛው ነቢይ መንገድ ጠራጊዎች እየሆኑ ነው። ተሸላሚው ፓትርያሪካችንም እንደምታውቁት የዓለም ሃይማኖቶች የክብር ፕሬዝዳንት ናቸውና። አቤት!!! አቤት!!! አቤት!!!!

Anonymous said...

Read all the document about MK and about its work. Good job!!!

http://www.ethiopianorthodox.org/amharic/miscellenous/betekirstiansetefeten/abbawtinsae/abbaweldetensaenov2009.pdf

MK

ze HAyk EStifanos said...

Portugese long ago tried to Cathlocize Ethiopia during the reign of Susnyos. But they werenot able to due to the strong fathers of Orthodox.
But now Aba Paulos is welcoming them and their tradition easily. Seethe cloth he dress and examine the whereabouts. Remeber the speech he made in Vatican. so it is no wonder if Catholics award him.
THE TRUTH IS HE IS ENEMY FOR TEWAHIDO.THANKS FOR HIM MANY SCHOLARS DIED BECAUSE OF HIM.BUT HE IS SWEET FOR CATHOLICS .THAT IS IT

Kale Hawaryat said...

I agreed with you the ZE Hayk Estifanos,

Remember what John Paulos had done in the Vatican Church of Saint Peter. I hope most of us know about the one Religion for all system. You see. The Anti-Christ will be supported by the Catholic Church and the beast who will come out from earth is the religious leader of the Catholic Church and he will be the head of all religious leaders. According to the holy bible, the Dragon or the Satan will dwell in side him or he will be led by the Beast Revelation 13:1-18. as we all see now, the Catholic Church is working day and night to fulfill her goal. Base of this, the patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church is already involved and collaborated with that and as you know he is appointed as a honorary president of all world religions for peace. So, believe it or not he is the anti-Christ. That’s why he does not care about our church and please wake up!!!! the time is coming soon, the ambassadors of the Beast are already sent throughout the world. Please stay in your true belief “which is the Orthodox Tewahdo Church. May God Bless you all.

Anonymous said...

Anyway, he has got the award!

Anonymous said...

wow what a great achivement his holyness abune paulos diserve it he is trying to expand the orthodox faith .Thank you dejeselam be optihimist we need such a good news .
GOD bless our patriarc.
God bless ethiopia .

Anonymous said...

zerihun as u said u r confused do not be biased by wrong information which comes from one corner expand your vission so that u will be able to know the truth .

Anonymous said...

ከዚህ ቀደም አንድ ጸሐፊ የሚከተለውን ብሎ ነበር፦

"...እንደ-ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በተለይ ከ16ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ወዲህ ጥንተ-ጠላታችን ኾና የተነሣችብን ተንኮለኛ ወደረኛ የኮተሊክ ቤተክሲያን ናት። ይኸውም ሊታወቅ በፈረጠመ ጡንቻዋ በየጊዜው መርዟን ልትግተን ሞክራለች። ከከንፈራችን አልፋ ከጉረሯችን ብታደርሰውም እኛ ግን ባለመዋጣችን አልሞትንላትም። የጉልበቱ ባይሳካላት ዛሬ ደግሞ መርዙን ማር አስመስላ በገዛ እጃችን (በነአባ ገብርኤል፣ በነአባ ሙሴ፣ ይልቁንም የዘር ፖለቲካ በነእጨጌ በትረ-ጊዮርጊስ መዐርግ ባስቀመጣቸው በነአባ ጳውሎስ) ልታውጠን በምላሷ እያግባባችን፣ በገንዘቧ እያባበለችን ትገኛለች..."

ሽልማት ላለፈ ተግባር ወሮታ መመለሻ መንገድ ብቻ ሳይኾን፤ ወደፊት እንዲከናወን የሚፈለግን ዕቅድ ለማስፈጸም ማነሣሻ እና ማበረታቻ ጭምር ስለኾነ፤ የኮተሊክ ቤተክሲያን በገዛ እጃችን ራሳችንን እንድናጠፋላት የምታደርገው ጥረት ምን መልክ እንደያዘ በመረዳት፤ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ለማድረግ እና በረድኤተ-እግዚአብሔር እኩይ ምክሯን አክሽፈን ቤተክርስቲያናችንን ለመታደግ ጥልቅ ጥናት ማድረግ፣ መመካከር፣ ብሎም አስፈላጊውን ርምጃ መውሰድ የሚያስፈልገን ይመስለኛል። ማናችንም (ከሊቅ እስከ ደቂቅ)።

Anonymous said...

The patriarch of Tewahedo participated in the synod of those who are condemned by the 318 fathers of our church.Forget maladministeation this is more than enough case to refuse this man as patriach of tewahedo.Recently he chaired the synod of all African catholic churches in vatican.Is not astonishing?So he does not belong to us.Lets all pray to have a truly tewahedo father.

Anonymous said...

ውድ ደጀ ሰላም
በመጀመሪያ የአሰስተየያት መድረክ መፍጠራቹህን አደንቃሁ፡፡ አመሰገግናለሁም፡፡ በአገሪቱና በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የተጋረጠውን ፈተና በኔ በደካማው ህሊና ሳስበው እግዚአብሄር ለሁሉም መፍትሄ አለው በማለት ራሴን ካለላጽናናሁ በስተቀር እንቅልፍ አልተኛም ነበር፤ እንቅልፍ መተኛቱ አማራጭ ባይሆንም፡፡ በመንግስታችን ከኩል እየተሳበ ያለው Yእስላም ባለሀብትና አሁን በምንሰማው የባዐዕደዳን ሃይማኖት ሽልማት መዘዙ ብዙ እንደሆነ ብቻ ይገባኛል፡፡ እግዚአብሄር ይርዳን፡፡

Wondu said...

I even confused what this blog is really up to? Is it convert to Abune paulos propagandist. I don't think H.H deaserve award. For what? Is there anyone tells us the achievment?

GOD Bless Ethiopia

Haymanot said...

Our Holly patriotic Abune Paulos deserve more than this. I and the true Orthodox Tewahedo Christians are vary happy for his award.

God grant him many many many years
God protect him from enemy
God bless him, and Keep up the good job.

Anonymous said...

What a great achievement of our Holy Patriotic Abune Paulo's. I and the true Orthodox Tewahedo Christians are very happy for him. He deserve it.

God grant him many many many years.
God protect him from the enemy.
God Bless him and grant him. Amen

What kind of christian we are? Who you are not happy for his award, I dont know what kind of evil you are? or stupid you are?

The more you have false accusing him the more he gets grace from God. Don't you get it?

Anonymous said...

Dear Haymanot:

You asked a good question, but the answer lies right in front of you. After the epic struggle waged by Mahebere Kidusan to oust the Patriarch which has been won by Aba Paulos (aka Woyane), they in turn have decided to lay low and hope to survive the wrath which is awaiting them.

This posture is to make the surviving MK a harmless pet for Aba Paulos. Consequently, Deje Selam has turned into its former role, ie. a supporter of Aba Paulos (aka Woyane) at the blink of an eye.

What A Shame!!

Anonymous said...

Dear Zerihun,thx for your comment!Its
never a doubt where we're heading into!I there is no one in the world
who hates a united(one)world?But not like today's world's unity for a great distruction!!!I'm scared "wegenoche",i think we need to be more cautious about ourselves as the
even the chosen ones r getting carried away by the devil!"Armagedon new zemenu!"http://www.youtube.com/watch?v=QvazjSZ4BSs

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)