ጥያቄ፦
Dear deje selam! Do you have any information about the today´s meeting of the Holy Synod? You have written about the transfering of Abune Samuel to development commission of EOTC. Could you answer the following my questions please?
1.Who is appointed as an archbishop to A.A Hagere Sebket?
2.What kind of decision is passed to solve the problem of Mahebere Kedusan?
It was one of the expected agendas.
መልስ፦
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 29/2009)
የትናንትናው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ስለ ማኀበረ ቅዱሳን ጉዳይ እንዲነጋገር ብፁዓን አባቶች ጠይቀው እንደነበር ታውቋል። በተለይም የመምሪያው ሃላፊ አባ ሰረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል በቅርቡ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሳቀር ግልባጭ በማድረግ ባሠራጩት አጉራ-ዘለል ደብዳቤ የተበሳጩት የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ጉዳዩ እንዲመከርበት ጠይቀው እንደነበር ተጠቁሟል።
ይሁን እንጂ ቅ/ሲኖዶሱ በጊዜ እጥረት በመቸገሩ ምክንያት ይህንን አጀንዳ ሊመለከተው አልቻለም። ይልቁንም በመምሪያው ላይ የተሾሙት ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ መፍትሔ እንዲፈልጉለት ኃላፊነቱ ለርሳቸው ተሰጥቷል ተብሏል። እንደ ተባለው ከሆነ ብፁዕነታቸው የመምሪያውን ችግር በመቅረፍ ከማጀት ወደ አደባባይ ለወጣው “ጉድ” መፍትሔ ይሰጡታል።
በተያያዘ ዜና የዚህ ሁሉ እሰጥ-አገባ መነሻና መድረሻ የሆነው ሀብታሙ የአዲስ አበባ ሀገረ ስክበት ጉዳይ እንዴት እንደተቋጨ እርግጠኛ የሆነ መልስ የላትም ደጀ-ሰላም። ውላ-አድራ ግን ዘርዘር ያለ “ሪፖርታዥ” ለማቅረብ ትሞክራለች።
ቸር ወሬ ያሰማን አሜን
October 30, 2009
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2009
(275)
-
▼
October
(34)
- በቅዱስ ዮሐንስ ጠበል ከሆድ ውስጥ ወፍ ወጣ
- ጥያቄ፦ "ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ማኀበረ ቅዱሳንስ ምን ወሰነ? የአዲስ አበባ ሀ/ስብ...
- የአፍሪካ ወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማህበር (ወወክማ) ሕብረት ጉባኤ አዲስ አበ...
- ደጀ ሰላማችን ሰላም እንድትሆን!
- የአቡነ ሳሙኤል ልማት ኮሚሽን ላይ መሾም ምን አንድምታ አለው?
- ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የEthiopia zare ሪፖርታዥ፦ “የኢትዮጵያ ኦርቶ...
- ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የሪፖርተር ጋዜጣ ሪፖርታዥ:- "የቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባዔ...
- ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ሳይሰበሰብ ዋለ፤ ነገ ይቀጥል ይሆናል
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፋዊ የምእመናን ማሕበር መ...
- The Ongoing Crimes of “Patriarch Abune” Paulos ag...
- ኢህአዴግና የሃይማኖት ፖለቲካ
- ቅ/ሲኖዶስ በብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ዝውውር ላይ የጀመረውን ውይይት ሳይፈጽም ቀረ
- ቅ/ሲኖዶስ በሁለት አጀንዳዎች ላይ የጀመረውን ውይይት ሳይፈጽም አሳደረ
- ቅዱስ ፓትርያርኩ “ይቅርታ አድርጉልኝ አባቶቼ፤ ሰዎች አሳስተውኝ ነው” አሉ፤
- ቅ/ሲኖዶስ የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ በሊቀ ጳጳስ እንዲመራ ወሰነ
- Mahibere Kidusan, The Next Target?
- የለንደን ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለቅ/ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ
- ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት - "በቤተክርስቲያኗ አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ...
- (ሰበር ዜና) መንግሥት አባቶችን አስጠነቀቀ ተባለ
- "ቤተክርስቲያን በልማቱ መስክ የምታደርገውን ተሳትፎ ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች...
- የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ ነገ ይጀመራል፣ አባቶች ምንም እንዳይናገሩ እየተነገራቸው ...
- ለኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ: Petition
- የጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ አጠቃላይ ሀገር አቀፍ ስብሰባ ነገ ይጀመራል፤ ቅ/...
- “እጅ ስጡ ለእግዚአብሔር”:- የሽመልስ አበራ መዝሙር
- (ሰበር ዜና)፦ የፓትርያርኩ የወንድም ልጅ በፖሊስ ታሰረ
- ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀጣዩ አቡነ ሳሙኤል እንዳይሆኑ!!!! የወ/ሮ እጅጋየሁ (ኤ...
- ተሐድሶና የተሐድሶዎች ነገር
- Global Muslim population hits 1.57 billion, Ethio...
- Catholic Cardinal Stresses Dialogue With Orthodox ...
- Ethiopian Patriarch on Faith in Africa
- “መንግሥትን የጋበዘው ማኀበረ ቅዱሳን ነው” የሚለው የአባ ሰረቀ “የአብዬን ወደ...
- በማኀበረ ቅዱሳን ጉዳይ “አዲስ ነገር” የዘገበው
- Before Lucy came Ardi, new earliest hominid found ...
- አለቃ አያሌው ታምሩ መስከረም 21 ቀን 1990 ዓ.ም ምን ብለው ነበር?
-
▼
October
(34)
2 comments:
The issue of Mahebere Kidusan is now out of the jurisdiction of the Synod and it is in the hand of Woyane. It has deemed it as sworn enemy awaiting its final verdict.
The archbishops may deliberate all day along with no avail. Either Woyane and Aba Paulos have to crumble or Mahebere Kidusan will seize to exist. PERIOD!
About A.A.hagere sebket,it is divided into 5 hagere sebket but the bishops will be appointed for these five dioceses after the committee finish the study of the problems( financial deficit)in genbot gobaye;until then,it is lead by abba paulos;
About MK,it is left to the bishop who is appoited as the chief of the sunday school department;Aboune Qelementos will solve the problem
Post a Comment