July 21, 2009

ጳጳስ

(ቦጋለ ዳኜ ‐ ከካሊፎርንያ)

ጳጳስ እህል ይጥም እንጀራ ይበላ
በማይመስልበት ምድር በጦብያ በሞላ
የስድቡ ሲደንቀን ተቃጣበት ዱላ
በምጡ ዋዜማ እንጃ ካሁን ሁዋላ።

መስፍን ዘውድ ሊጭን ቄስ ዲያቆን ሊካን
እንዲህ በቀላሉ መች ተገኝቶ አቡን
አቡኑን ፍለጋ ሲጎርፍ ከያቅጣጫው
ስንቱን ደራሽ ወሃ አዞ እንዳልጨረሰው
በትረ ቃየል ሰጡት በትረ ሙሴን ትተው።

በ1940ዎቹ መጀመርያ በርካታ ጳጳሳት በመሾማቸው በጊዜው የነበረውን ደስታ ለመግለጽ፤
ስሬ መድሓኔዓለም ላይ በዓለ ሲመተ ጵጵስና ሲከበር፤ የታወቁት የቅኔ መምህር Aለቃ ጥበቡ ገሜ
የተቀኙትን መወድስ እስቲ እንመልከት። ቅኔውም ይመዝገብላቸው።*
--- ቦጋለ ዳኜ ‐ ከካሊፎርንያ

*መወድስ
“ይቤ ባስልዮስ በከመ ፈቀደ
ሃይለ ሥላሴ ይገብር ወዘከም ሀለየ ይፌጽም፤
አምጣነ አልቦ ዘይብሎ እምነገሥተ ኩሉ ዓለም
ዘንተ አህሰምከ።
ምክሩስ ለሀይለ ሥላሴ ነገዱ ለሴም
ይሄሉ ለዓለም።
ወይትቃወሞ በግብር መንበረ ዓመፃ ከዓዌ ደም።
ወቆሙ ጳጳሳት አእማደ ሰላም፤
ኢትዮጵያ ማእከሌኪ በየማን ወበጸጋም።
ወአመ ይዌውኡ ጸር ውሉደ መርገም፤
ኢታርምምኬ አልጋ ወራሽ ወልUል መኮንን ኢትጸመም።

(ጥበቡ ገሜ ዘስሬ መድሐኔ ዓለም፤ ሰላሌ)

7 comments:

Anonymous said...

አቶ ወይም ሊቅ ቦጋለ የሚጽፉትን ግጥሞች ተመልክቸዋቸዋለሁ። በጣም አዋቂ ናቸው። አንቱ የሚባሉ!
ይህ ቅኔው ባይገባኝም ማውጣታቸው በጣም ጠቃሚ ሁኖ አግኝቸዋለሁ። ሌላ ሰው ትርጉሙን እጠይቃለሁና።
temelkatch

amelia said...

ፓትሪያርኩ።

ዜግነት ኃጢአቴን ንስሃ ገባበት፣
ጳጳሱን ፈራሁኙ ቡራኬ አልጠይቅ
መስቀል አልስምበት።
እኚሕ የኛ ፓትሪያርክ በዱላ መቋሚያ ይደባደባሉ፣
ጽናውን ወዝውዘው ኃጢአት እጸፋሪስ ያቀጣጥላሉ፣
አዲስ የምርት ውጤት ሰይጣን ያረባሉ፣
ባሕታዊ ረሽነው የምእመናን ሸንጎ
ኅብረት ያፈርሳሉ፣
አገር ጳውሎስ ብለው ከወያኔ ጋራ
እስክስታ ያጦፋሉ፣
የተገላቢጦሽ እግዚአብሔር ይፍታዎን
ከኛ ይጠብቃሉ።

አመልማል ክፍሌ

ገመቹ said...

ንጉሴ ግራኝ በቤተክርትያን ገንዘብ ተገዝቶ ቤተ ክርቲያንን ሊያፈርስ
የተቀጠረ ቅጥኛ እና ለእርኩስት ወኣጋንንት ለዘመኗ ኤልዛቤል አጋር
ሆኖ እውነተኞቹን አባቶች የሚያሳድድ አሜሪካዊ ቤልሆር መሆኑን ልንገነዘብ ይገባናል::

mahder said...

እግዚአብሔር እሟኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
በለመለመ መስክ ያሳድሟኛል በዕሟፍት ውኃ ኧንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
በፊቴ ገበታን አኧጋዷህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በኧይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተሟፈ ነው። ቷርነትህና ምሕሟትህ በሕይጏቴ ኧመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለኧላለም እኖራለሁ።
በዚህ ዕለት ከሚታሰቡት መካከል፡

ewnetu said...

የጠላታቸን ቢሆንም ጊዜዉ
ሃይሉ ቢጸናም ቢያስፈራም ግርማዉ
ዛሬም እኛው ነን እምናሸንፈዉ
ነገም እኛው ነን እማናሸንፈዉ


ዋናው ጣለታችን ዲያቢሎስ ነዉ እሱም እራሱን ማሀበረ ቅዱሳን እያለ በሚጠራው የግብጻውያን አሽከር ማህበር ውስጥ ሰርጎ ስለገባ ወገኔ ተባበርና ጸብል እናስጠምቃቸው
ከታሰሩ ወዲያ መፈራገጥ
ለመላላጥ ይባላል
ስለዚህ ዳንኤል ክስረትና አንተን መሳይ የተዋህዶ ግባቶ መሬት ቆፋሪዎች በቆፈራችሁላት ጉርጋድ ተገቡበታላችሁ

የምናመልከው አምላክ ከሁሉም ይበልጣል እና
ለማየት ያብቃችሁ


ዋናው የተዋህዶ ጠላት ሃሰተኛው "ማህበረ ቅዱሳን" ነው

አሁንም በሃገር ውስጥም በውጭም ያሉ እወነተኞቹ የተዋህዶ አባቶች እድሜአቸውን ያርዝምልን እንወዳቸዋለን አነድ ቀን ወደ ሰላም ይመታሉ ሁሉም አባቶቻችን ናቸው ጣለታቸን ግን ማ.ቅ ብቻ ነው

ይቆየን

ewnetu said...

የጠላታቸን ቢሆንም ጊዜዉ
ሃይሉ ቢጸናም ቢያስፈራም ግርማዉ
ዛሬም እኛው ነን እምናሸንፈዉ
ነገም እኛው ነን እማናሸንፈዉ


ዋናው ጣለታችን ዲያቢሎስ ነዉ እሱም እራሱን ማሀበረ ቅዱሳን እያለ በሚጠራው የግብጻውያን አሽከር ማህበር ውስጥ ሰርጎ ስለገባ ወገኔ ተባበርና ጸብል እናስጠምቃቸው
ከታሰሩ ወዲያ መፈራገጥ
ለመላላጥ ይባላል
ስለዚህ ዳንኤል ክስረትና አንተን መሳይ የተዋህዶ ግባቶ መሬት ቆፋሪዎች በቆፈራችሁላት ጉርጋድ ተገቡበታላችሁ

የምናመልከው አምላክ ከሁሉም ይበልጣል እና
ለማየት ያብቃችሁ


ዋናው የተዋህዶ ጠላት ሃሰተኛው "ማህበረ ቅዱሳን" ነው

አሁንም በሃገር ውስጥም በውጭም ያሉ እወነተኞቹ የተዋህዶ አባቶች እድሜአቸውን ያርዝምልን እንወዳቸዋለን አነድ ቀን ወደ ሰላም ይመታሉ ሁሉም አባቶቻችን ናቸው ጣለታቸን ግን ማ.ቅ ብቻ ነው

ይቆየን

Anonymous said...

Dear Dejeselamaweyan,

Negusie yetebalew sew lebelew diabilos sega lebso yememesekerewe werie menem aydenekem mekenyatuem diabelos bemaderawecho endazehe kalchohe erasu andebete ena akem yelewem begizabehere seweche laye andebete mekefete.

Wolidyie

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)