(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2009)
ዛሬ ረቡዕ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በአካባቢው ያለውን የመብራት መጥፋት ተገን ያደረጉ ሰዎች በብፁዓን አባቶች ላይ አደጋ መጣላቸው ተሰማ።
የደጀ ሰላም ምንጮች እንደተናገሩት ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ 5 ሰዓት ባለፈው ጊዜ ማንነታቸው ለጊዜው ያልታወቀ ሰዎች የብፁዓን አባቶችን መኖሪያ በመደብደብ፣ በር ገንጥሎ በመግባት አደጋ ለማድረስ መሞከራቸው ሲታወቅ ይህ ዜና በተጠናቀረበት ወቅት አባቶች ላይ የደረሰው አደጋ ምን እንደሆነ፣ የተጎዱትስ አባቶች ምን እንደገጠማቸው አልታወቀም። ምንጮቻችን እንደተናገሩት ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ ሳይሆኑ አይቀሩም፣ ሲጮሁና “አድኑኝ” ሲሉ ተሰምተዋል ተብሏል።
ፓትርያርኩን በመቃወሙ ዘርፍ ስብሰባዎችን ሲመሩ የሰነበቱት የብፁዕ አቡነ ቄርሎስ መኖሪያ በር ከተሰበረ በሁዋላ ብፁዕነታቸው የመኝታ ቤታቸውን በር ቆልፈው ከአደጋው አምልጠዋል ተብሏል። ማንነታቸውን ለጊዜው ያላወቅነው አንድ አባት ግን ችግር ሳይደርስባቸው አልቀረም። እኚሁ አባት “ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ ናቸው፤ ታፍነው ሳይወሰዱ አልቀሩም” ሲሉ ምንጮቻችን ጥቆማ ሰጥተዋል። ይህንኑ ያወቁ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነት መግባታቸውም ታውቋል።
በሌላም በኩል ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ውጪ ቃሊቲ አካባቢ ባለው መኖሪያቸው የሚኖሩት ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የጥቃቱ ኢላማ የነበሩ ሲሆን አደጋ ጣዮቹ በራቸውን በተደጋጋሚ ከደበደቡ በሁዋላ፣ በጥበቃ ሠራተኞቻቸው መኖር ከአደጋው አምልጠዋል ተብሏል። ብፁዕነታቸውም ወደ ፖሊስ ዘንድ በመሄድ ቃላቸውን ሰጥተው ተመልሰዋል።
የዛሬው አደጋ ኢላማ የሆኑት አባቶች የፓትርያርኩ ተቃዋሚዎችና በዛሬው ስብሰባ ላይ ጠንካራ ሐሳብ የሰነዘሩት ናቸው ተብሏል። ነገሩ በርግጥም በተባለው መልኩ ተፈጽሞ ከሆነ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ አደጋ ላይ የመሆኗ የመጨረሻ ምልክት ይሆናል ማለት ነው።
ቀሪውን እንደደረሰን እናቀርባለን።
ቸር ወሬ ያሰማን፣
አሜን
July 16, 2009
Post a Comment
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2009
(275)
-
▼
July
(75)
- ጠቅላይ ቤተ ክህነት “አዲስ ነገር ጋዜጣን” ከሰሰ
- +++++++ - - - - - - ???? ?? About Mahibere Kidusa...
- "ኘትርክናው ከሆነላችሁ መልካም" ግብጻውያን
- ለቅዱስነትዎ ይድረስ
- ‘‘ለሀገር ፍቅር ሬዲዮ" አዘጋጅ ለአቶ ንጉሤ የተሰጠ መጠነኛ አስተያየት
- በደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሚኒያፖ...
- ርዕሰ አንቀጽ፦ “ደጀ ሰላም” የማን ናት?
- እስከ ጥቅምት ቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ምን እንሥራ?
- አቡነ ቄርሎስ የቤተ ክህነት ግቢን ለቀቁ
- ፓትርያርኩ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ኃላፊዎችን ሰበሰቡ፤ መመሪያ ሰጡ
- ጉዞ ወደ እስክንድርያ በድጋሚ? እንዴት ተደርጎ!!!
- ‹‹ማርቆስ አባታችን እስክንድርያ እናታችን›› ብለን ወደ ቀደመው ድንኳን እንሂድ...
- ድንቄም ተቆርቋሪ
- የወቅቱን የቤተ ክርስቲያን ችግር አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ጥሪ አስተላለ...
- የቤተ ክህነቱ ማፊያ ቡድን አሁንም አልተያዘም፤ ውንብድናው ከተፈፀመ ሳምንት ሆ...
- “ብሩን መልስና ተመለስ ወደ እውነት” (ለንጉሴ ወ/ማርያም)
- የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ዝግጅት በቅንጭቡ፤ ኪነ ጥበባዊ ቅንብር በዳን
- ጳጳስ
- የማፊያው ቡድን ድምጽ ንጉሴ ወ/ማርያም ፓትርያርኩ “ገንዘብ በመቀበል ጵጵስና ይ...
- የሎንዶን ደ/ሰ/ቅ/ማርያም ሰበካ ጉባዔ በአባቶች ላይ የተፈጸመውን ወንጀል አወገ...
- ሰበር ዜና (Breaking News) መንግሥት “ፓትርያርኩን ተቃወሙ” ያላቸውን ...
- “ፓትርያርኩ አሸነፉ” መባሉን አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ተቃወሙ፤ ሌሎች ደገፉ...
- የማፊያው ቡድን ድምጽ በአሜሪካ “ማጥቃት” ጀመረ፤ የቁልቢ ብር ሥራውን እየሠራ ...
- አንዳንድ ነጥቦች ስለ ሕገ ቤተ ክርስቲያን
- ስለ ቅ/ሲኖዶስ ስብሰባዎችና ውሳኔዎች ሒደት የአዲስ ነገር ጋዜጣ ልዩ ሪፖርታዥ
- Comments To Be Moderated
- የግርግሩ ፍጻሜ ማግሥት
- የሁለቱ ወር የቅ/ሲኖዶስ ውጣ ውረድ ሲጠቃለል፤ ሪፖርታዥ
- ስውሩ የአቡነ ጳውሎስ እጅ ድል አደረገ፤ ስብሰባው “የፓትርያርኩን አቋም በመደገ...
- People Who Attacked Ethiopian Bishops Are not Arre...
- የቤተ ክህነቱ ማፊያ ቡድን አሁንም አልተያዘም፤ የመንግሥት ደህንነቶች ሳይኖሩበት...
- አባቶች አካላዊ ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ታወቀ
- (ሰበር ዜና፣ Breaking News) ብፁዓን አባቶች ላይ አደጋ ተጣለ
- የሥራ አስፈጻሚው ዕገዳ ተነሣ
- በመንግሥት አደራዳሪነት ዝግ ስብሰባ እየተደረገ እንደነበረ ታወቀ
- ሪፖርተር ጋዜጣ የተሳሳተ መረጃ እያሰራጨ ነው
- Question And Answers About the Holy Synod Meeting:...
- Challenge the Idea Not The Person: How Deje Selam ...
- ሰበር ዜና (Breaking News):- አባቶች በመጨረሻ ተፈራረሙ!!!! የፈረሙ...
- ለአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በዓል እንኳን አደረሳችሁ
- የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ዛሬ ማክሰኞም ይቀጥላል
- አቡነ ገብርኤልና አቡነ ሙሴ ለምን ያውካሉ?
- ይህ ሁሉ ስለምን ደረሰብን? ምንስ እናድርግ?
- ስብሰባው ያለምንም ውሳኔ ተበተነ
- ቅዱስ ሲኖዶስ በፓትርያርኩ ሰብሳቢነት እየተነጋገረ ነው
- የጥብዐት ቁልፍ - Key To Resolution
- የብፁዕ ወቅዱስ ሥልጣን “ልጓም እንዲበጅለት” የሚፈልጉ ወገኖች እነማን ናቸው?
- “ቸር ወሬ ያሰማን”
- ግብር አልባ ለሆነው የሥልጣን ወንበር ጥበቃ የተደረገ ሞት ሽረት
- መንግሥት አቋሙን ገለጸ፣ አቡነ ሳሙኤል ተለቀቁ፣ ስብሰባው ይቀጥላል
- በተዋሕዶ ነን ወይ ?
- ምርጥ ንግግሮች ስለ ወቅቱ የቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይ
- እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤
- ሰበር ዜና (Breaking News) እና ሪፖርታዥ፦ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በአ...
- ወ/ሮ እጅጋየሁ ወይስ የዘመኗ ኤልዛቤል?
- ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔው ላይ ሳይፈርም ቀረ፤ ጋዜጠኛው ተደበደበ
- ቅ/ሲኖዶስ የፓትርያርኩን “ሁሉን አቀፍ ሥልጣን” ገፈፈ፣ “እንደራሴ” ሾመ
- ደጅሽ ላይ ቆሜ እጠራሻለሁ
- በሃይማኖት ጣልቃ አለመግባት እስከ ምን?
- የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ቀጥሏል
- “ማኔ ቴቄል ፋሬስ” (ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 5) “እግዚአብሔርን የማያውቁ የእ...
- ቅ/ሲኖዶስ ዛሬም ሳይሰበሰብ ቀረ
- “የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ያለ ፓትርያርኩ መሪነትም ቢሆን ይካሄዳል” (ቋሚ ሲኖዶ...
- "ለቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተግባራዊነት የሚጠበቅብንን ሁሉ በማድረግ እንትጋ"
- በዘመናት መካከል የተገኘ ዘመን የማይሽረው ልዕልና
- አስቸኳዩ የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ እንዳይካሄድ ከፓትርያርኩ ተቃውሞ ቀረበ
- ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በእስዎም በኩል ለቤተ ክርስቲያኗ ሲ...
- አያሌው ግራኝ ወይስ በረከት ግራኝ? (ክፍል 2)
- የወርቅ ኢዩቤልዩ እንዲህ አይከበርም ያለ ማነው? የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መን...
- Ayalew Gobeze named "Ayalew Gragn"
- የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ
- “አዘክሪ” - አዲስ ብሎግ (ግለ-ጦማር)
- Patriarch Paulos Denied Ark News
- እግድ የተጣለባቸው የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ስብሰባ አካሄዱ
- በደሴ ከተማ በምዕመናንና ፖሊስ መካከል በተደረገ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
-
▼
July
(75)

Must Read Documents
"1/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት/ የመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ጽ/ቤት አስተዳዳራዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች የዳሰሰ ምልከታ"
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).
