July 10, 2009

እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤

Dear Deje Selamaweyan,
Here is a comment posted by Orthodoxawit, our sister, worth sharing with you, at the forefront.
Thank you dear. In the mean time please LISTEN THIS MEZMUR. Click HERE to listen.
Enberetalen genna!!!
Deje Selam

መዝሙር 17- 5
እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና።
አቤቱ፥ ሰምተኸኛልና ወደ አንተ ጠራሁ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ቃሌንም ስማ። የሚያምኑህን ከሚቃወሙ በቀኝህ የምታድናቸው፥ ቸርነትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው። እንደ ዓይን ብሌን ጠብቀኝ፥ በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ፥

I really dont know where to start.
In the past we had something to predict or there was always some thing that we can say but today every thing has just stopped we dont know what the next step is.
Where do we go from here where do we hide.It feel like it is the end of days Matthew 24 ..የምጥ ጣር ..and then it says ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች...lately have I have observed that there is no love amoung us not only the fathers but us the followers we are divided and consumed by the choatic surrounding.We have stood one against the other yet we say we stand by the Church .I think it is time for all of us to stop and see our acts and deeds if we were truly compassionate and appraised in the eyes of God then as He said to Lot one would have been enough to settle all.
ቁም፥ የእግዚአብሔርንም ተአምራት አስብ እዮ 37-14.
እስኪ ደግሞ እርሱ ይናገር
Now God has taken over and this is our stop,our silence,His turn to speak.

ወተስፈዎ ለእግዚአብሔር
ተዐገሥ ወአጽንዕ ልብከ ወተስፈዎ ለእግዚአብሔር
እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።

LOM


1 comment:

Anonymous said...

ለማን ይጠቅማል .........ለእግዚአብሔር ወንስ ለድያብሎስ ?

በቅድስት ቤ/ክርስቲያናችን ላይ ብዙ ጠቃምና ጎጅ አስተያየቶች ስበሩ ይስተዋላሉ። ለመሆኑ ይህ ሁሉ ለቅዱስ ስኖዶስ ጉባኤ ይጠቅማል ወይስ ለምዕመኑ ? መንፈሳዊያን አባቶችም ብሆን በመጀመርያ የተጠሩበትና ለተለዩበትን መንፈሳዊ ግዳታቸውን እንደ እገዚአብሔር ቅዱስ ቃል መነጋገር አለባቸው። "ከእኔ ተማሩ" ማቴ 11፡29 አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ቅዱስ ቃል ነው። ምንድነው ከእግዚአብሔር የሚንማረው? "የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና "ማቱ 5፡9 ጌታችን በተራራ ስብከቱ ተከታዮቹን ያስተማራችው ቃል ነው። የአንድ ክርስቲያን መሠረታዊ አላማው እንደ አምላችን ሰላም፤ፍቅር፤እርቅ መፍጠር ግድ ነው። ታዲያ በምናችን ክርስቶስ እንመስለዋለን? አንዱ አንዱን ለግል ፍላጎትና ጥቅም መቃወም ይህማ የአህዛብ ሥራና ልምድ ነው። እኔ ክርስቶስን እመስላዋለሁና እናንተም እኔን ምሰሉ" 1ኛ ቆር 11፤1 ሐዋርያ ቅ/ጳውሎስ ከአምላኩ የተማረውና የተረዳውን ለተከታዮቹ ክርስቲያኖች የላከው ደብዳቤ ነው።
በምን ክስቶስን መሰለው። ከራስ ጥቅም የእግዚአብሔርን ፍላጎትና ቃል ማስቀደም ፤ ለህዝበ ክርስትያኑ ማለት አምላካችን በሞቱ ያዳናችውን ነፍሳት ቅድምያ መስጠት ጠባቅ ያስፈልጋቸዋልና ................ሐዋ 20፤28
ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)