ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ “የቅዱስ ፓትርያርኩን ስልጣን በመገደብ” ሥራውን ሊሠራ የሚችል የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማቋቋሙን መዘገባችን ይታወሳል። ከዚያ በሁዋላ ዜናው በሁለት መልኩ ተተርጎሞ በመሠራጨት ላይ መሆኑን ለመረዳት ችለናል። “ኢትዮ ሚዲያ ፎረም” (EMF) የተባለው ፀረ መንግሥት ድረ ገጽ “(29 May 2009) Abune Paulos, a political appointee of the Ethiopian Orthodox Church, is removed from his administrative power” ሲል የመንግሥት ደጋፊ እና የሼህ አላሙዲን ጠበቃ ነው የሚባለው ethiopiafirst (ኢትዮጵያ ትቅደም?) በበኩሉ “The Patriarch of Ethiopia is still Abuna Paulos” የሚል ዘገባ አቅርቧል።
EMF ምንጮቼ እንደነገሩኝ ብሎ እንደዘገበው “ፖለቲካ ሹመኛው አቡነ ጳውሎስ” ከሥልጣናቸው ተወግደው በምትካቸው “የትናንቱ አባ ተከስተ ወልደ ሳሙኤል የዛሬው ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል፣ ትግሬው፣ እና ከዋልድባ ጀምሮ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ሰላይ” ሊተኩ እንደሚችሉ ሲዘግብ ethiopiafirst በበኩሉ ይህንን ዜና ትክክል አለመሆኑን በመጥቀስ ምእመናን እንዲረጋጉ ጠይቋል።
በዚህ ረገድ “ደጀ ሰላም” ከመጀመሪያው ጀምሮ ዜናውን ለአንባብያን ያቀረበች ሲሆን በዚህ ረገድ የሚኖሩ ተጨማሪ ለውጦችን በማቅረብ ትቀጥላለች። ከላይ ተጠቀሱትን ሁለት ጽንፍ የያዙ ድረ ገጾች ዜናዎች ስንመለከታቸው ሁለቱም የተሳሳቱ መረጃዎች እንዳላቸው እንገነዘባለን። EMF የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ አውርዶ የአቡነ ሳሙኤል በማድረጉ፣ ethiopiafirst ደግሞ ነገሩን ሙሉ በሙሉ በመካድ ምንም እንዳልተፈጠረ ማድረጉ ትክክል እንዳልሆነ መግለጽ እንወዳለን።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2009
(275)
-
▼
June
(10)
- ፓትርያርኩ በቅ/ሲኖዶስ የተሠየመውን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አገዱ
- የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀጳጳስ አቡነ ሣሙኤል እና አቡነ ጢሞቲዎስ ከኃላፊነታቸው ታ...
- ፓትርያርኩ የቅ/ሲኖዶሱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላይ ጦርነት ከፈቱ
- የቅዱስ ሲኖዶስ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የቅዱስ ፓትርያርኩን ጉብኝት ተቃወመ
- Deir Sultan Facebook Site Hacked?
- Ethiopian Muslim Professor Died
- ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ድረ ገጾች የተለያየ ዘገባ እያቀረቡ ነው
- NEW STUDY SHOWS HOW SAUDI TEXTBOOKS TEACH CHILDREN...
- ምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለፓትሪያርኩ የድረሱልኝ ጥሪ አቀረበ - 1...
- “ ቤተ ክርስቲያን ከአደንዛዥ እጅ የነፃች ናት”
-
▼
June
(10)

Must Read Documents
"1/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት/ የመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ጽ/ቤት አስተዳዳራዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች የዳሰሰ ምልከታ"
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).

2 comments:
IN THE NAME OF THE HOLY TRINITY,ONE GOD,AMEN!
Who really loves his country and his religion? My answer is he/she who under any circumstances blieves that differences can be resolved without bloodshed and enemity-by means of compromise and talk and above all by forgiveness.
We Ethiopians lack this now.There is no other way of explaining our setback.We all are to be blamed for the situation in our country.So what shall we do? Lets forgive one another so that the Almighty GOD give us unity and love!
In the name of GOD the almighty I wish you all love & peace.
The ONLY way to peace, prosperity and justice is FORGIVENESS.
As GOD forgive us all-sinners and righteous,the people or gentailes,
we should do the same.
Then,we live in peace and prosperity.
May G O D help us all.
D.L
Post a Comment