January 22, 2009

የኢትዮጵያ መንግሥት እየተስፋፋ የመጣውን የክርስትና -እስልምና ውጥረት በተመለከተ መግለጫ አወጣ

“በአሁኑ ጊዜ በአንዳንድ ግለሰቦችና ቡድኖች በሃይማኖቶች ሽፋን እየተካሄዱ ያሉትን ፀረ-ሕገ መንግሥት እንስቅቃሴዎችን በተመለከተ ከፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ” በሚል ርእስ በመንግሥት መገናኛዎች የተላለፈው ይኸው መግለጫ እንደሚያመለክተው “በሀገሪቱ ሕዝቦች መካከል የነበረው ተቻችሎና ተከባብሮ የመኖር አኩሪ ባሕላቸው”አደጋ ላይ እየወደቀ መሆኑን አትቶዋል።
ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ።

በኦርቶዶክስና በእስልምና ሃይማኖቶች መካከል ያሉ የሁለቱን እምነቶች ጥቅሞች የማይወክሉ ቡድኖችና ግለሰቦች በእምነቶቹ መካከል ያለውን የመቻቻልና የመከባበር መንፈስ እንዲሁም ሕገ-መንግሥቱን በሚቃረን መልኩ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ” ብሎዋል። 1ኛ. የሌላውን እምነት የሚያጣጥሉ ጽሑፎችን ማውጣት፣ 2ኛ. አንዱ በሌላው የእምነት ሥፍራ ተገኝቶ መረበሽና መበጥበጥ፣ 3ኛ. በቡድን በመደራጀት በሌሎቹ የእምነት ቦታዎች አካባቢዎች በመገኘት ለጸብ በሚያነሳሳ መልኩ መንቀሳቀስ በምሳሌነት ሊጠቀሱ ተግባራት መሆናቸውን መግለጫው አንስቶዋል። ድርጊቶቹ መከሰት ከጀመሩ መቆየታቸውን ያልሸሸገው የመንግሥት መግለጫ መንግሥት ሁኔታዎቹ የሚረግቡበትን መንገድ ለመፈለግ ሲጥር መቆየቱን አንስቶ “ይህ የመንግሥት ጥረትና ፍላጎት ችግሩን በተፈለገው ደረጃ ሊያረግበው” እንዳልቻለ ተናግሮዋል። ይሁን እንጂ አብዛኛው ሙስሊምና ክርስቲአን የእነዚህ “ሕገ ወጥ ሃይሎችን ፍላጎት ባለመቀበሉ” ነገሩ ከቁጥጥር ውጪ ሴኢወጣ መቅረቱን፣ የመንግሥት ሙከራ ግን ብዙም ፍሬ እንዳላፈራ በግልጽ አስቀምጦዋል። “የመንግሥትና የሕዝቡ ጥረት እንደተጠበቀ ችግሩ ግን ሊገታ’” እንዳልቻለ ይልቁንም ከጊዜ ጊዜ እየጠነከረ በመሄዱ “ትልቅ የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ” ለመሆን መብቃቱን፣ ችግሩ ካልተገታና በዚሁ እንዲቀጥል ከተፈቀደለት “በሕገ መንግሥቱ የተረጋጘጠው የእምነት ነጻነትና በሰላም ወጥቶ መግባት” አደጋ ላይ እንደሚወድቅ አስጠንቅቆዋል። “ስለዚህም መንግሥት ያለበትን ሕገ መንግሥቱን የማስከበር ግዴታ ለመወታጣትና ጸረ-ሕገ መንግሥት ሃይሎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ሪፖርት አድርጎዋል። “ዝግጅቱን ውጤታማ ለማድረግ ግን ሕዝቡና የእምነቱ መሪዎች እነዚህን ጸረ-ሕገ መንግሥት ሃይሎች እንዲያጋልጡ፣ ከጽንፈኞቹ የሚገጥማቸውን ትንኮሳ በትዕግስት እንዲያሳልፉና ለጸጥታ ሃይሎች ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አድርጎዋል።

8 comments:

Anonymous said...

Yegermal

Hmmmmmm am just waiting if the Synodos(bete-kihenet) what will be their respond?I believe this is the time to let those vistors or the government that Ethiopia is an ORTHODOX country.

Anonymous said...

kkkkk issued statment of Ethiopian
Government is for you irgnorants to denounce the terror effort that you are trying to perpetrate. Ethiopia is a muslim nation and there are few christians who live there also. AFAR 100%muslims Oromia 80% muslim Benishangul80% muslim Somalia region 100% Muslims you name it every corner of the country Even Amhara Region like Gondor wolo every where you go its Muslims area which is your claim to be your island? may be because you are surrounded by muslim. yes you can call christian island but dont say ethiopia is christian.... that will be a jock on your self. why should you lie for your self?

Anonymous said...

now you're getting to be a pure reporter, man! Following the line of your reports and weak analysis, you look to be a man of nothing. 'So then because thou art lukewarm, and neither cold nor hot, I will spue thee out of my mouth.' Rev. 3:16.

Anonymous said...

why did the gov't choose to give this announcement now? why not before? I mean when the Moslems were tresspassing?

The gov't and teh Church leaders are non-sense! The public should have a better organizer and go its own peaceful way. Give a petition to the SYnod and ask the useless cadres in there leave teh place to othes who are blessed and capable.

Anonymous said...

It is funny that some moslems really believe Eth is a moslem nation simply by counting the deserts.

The deserts of Ethioia- (afar, somali,etc) if counted properly, have less than 5 people per square killometer density of population. But the highlands where the majrity f the christians live, have more than 100 people per square killometer.

They don't want to realize that. They shimply shout. idiots!

Anonymous said...

Our number is in fact a majority. however, an ignorant man closes his eyes during a day the day became dark to him. that is you guys there is reality and you are closed your eyes. the reason behind the recent anger from the Orthodox is that because of the recent conversion of some 20 prists into Islam. Utnil you all come to the truth we put our effort to make you understand the Beuty of Islam.

Anonymous said...

yegermal go ahead and declear war against muslim in ethiopia and then you will see theconsequence

Anonymous said...

ethiopiais knwon tohave55%muslim and 40%christian 5%other relegion this is onaworled statistcs so almost majority ismoslim donot try to hide the truth idont know what is wrong with ortodox thecatolic and pentes are way better ppl but orthdox is somthing else

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)