በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተሕዋዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማዕከል ልሳነ ተዋሕዶ የተሰኘ መንፈሳዊ የፓልቶክ አገልግሎት ጀመረ። ማዕከሉ የአዲሱን የፓልቶክ አገልግሎት የሙከራ ስርጭት ከኅዳር ፲፭ እስከ ፳፱ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. ሲያደርግ ቆይቶ ታኅሳስ ፩ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. ምሽት ለሦስት ሰዓታት በቆየ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት መደበኛ ስርጭቱን በይፋ ጀምሯል ።
በፓልቶክ በተዘጋጀው በዚህ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ከለንደን እንዲሁም ብፅዕ አቡነ ዮሴፍ የደቡብ ምሥራቅ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ከሮም ተገኝተው ቡራኬና ምክር የሰጡ ሲሆን የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ቀሲስ ዶክተር ሙሉጌታ ስዩም ከአዲስ አበባ የእንኳን ደስ አላችሁና የማበረታቻ መልዕክት አስተላልፏል።
አኃት ማዕከላትን በመወከል ከአሜሪካና ከካናዳ ማዕከላት ተወካዮች መልዕክት የተላለፈ ሲሆን ስለ አውሮፓ ማዕከል እንቅስቃሴ መረጃ በማዕከሉ ጽሕፈት ቤት እንዲሁም ስለ ልሳነ ተዋሕዶ አገልግሎት ዓላማና ይዘትም በማዕከሉ የቴክኖሎጂ ክፍል ማብራሪያ ተሰጥቷል።
በማብራሪያው ልሳነ ተዋሕዶ መንፈሳዊ የፓልቶክ አገልግሎት ለጊዜው ሰኞና ረቡዕ ለሁለት ሰዓታት ያህል በመካከላኛው አውሮፓ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ ፳ ሰዓት እስከ ፳፪ ሰዓት እንደሚተላለፍ የተጠቆመ ሲኾን በመላው ዓለም የሚገኙ አነው ካህናትና ሰባክያነ ወንጌል ማእከሉ በከፈተው በዚህ መድረክ እንዲያገለግሉ ምእመናንም እንዲገለገሉ ጥሪ ቀርቧል፡፡
በመጨረሻም በመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ላይ ለተገኙት ወገኖች ”የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል” በሚል ርዕስ በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው ትምህርት ተሰጥቶ የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ተጠናቋል።
የልሳነ ተዋሕዶ ስርጭት በቀጥታ ላልተከታተሉ በ http://www.lisanetewahedo.org/paltalk/ ይገኛል።
December 16, 2008
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2008
(151)
-
▼
December
(35)
- ተዋሕዶ = ኢትዮጵያ: ኢትዮጵያ = ተዋሕዶ
- Orthodox Tewahedo Church Doubted Census Result
- The Miracle of Damascus
- ብራና የኢትዮጵያ ሥነ ጽሕፈት መነሻ
- ስለ ሕዝብ ቆጠራው ክርስቲያኖችም መናገር ጀምረዋል
- Christmas 2008 Message from Partriarchs and Church...
- Is the Orthodox Church losing ground?
- Constitutional ban on homosexuality በግብረሰዶማዊነት ላይ ...
- ሙስሊሞች በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሤራ ቁጥራቸው እንደቀነሰ ገለጹ
- Muslim Radio Criticised Ethiopian Christians
- “ፖለቲካ በቃኝ፣ እግዚአብሔርን አገለግላለሁ” አቶ ታምራት ላይኔ
- Christian Teenagers Preaching Islam with their Clo...
- Muslim Saudi and its Inhuman Treatment of People
- New census result splits Ethiopian bloggers view
- Two books on Muslim Fundamentalism Inaugurated
- Muslims Reject 2007 Census Result, Call for Action...
- Absurd statistical gimmick in Ethiopia’s 2007 cens...
- በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማዕከል ልሳነ ተዋሕዶ የተሰኘ መንፈሳዊ የፓልቶክ አገ...
- Warning Signs of a Troubled Marriage
- Ethiopia pullout opens door for Somali Islamists
- US worried about terror safe haven in Somalia
- አዳዲ ገብቶ «አላህ አክበር» ሲል የተገኘው ሙስሊም በአንድ ዓመት እሥራት ተቀጣ...
- Muslim Exageration, a Technique?
- Is Muslims' Number MANIPULATED?
- "አንድ መጽሐፍ ይለግሱ", Donate A Book, Help a Church
- Somali men from Minneapolis joining Islamists in S...
- Reductionism / Empiricism: "Why I can't be Pente",...
- Arrogance/ Hubris/ Prelest: "Why I can't be Pente"...
- Modernism: "Why I can't be Pente" - Part IV
- "Why I can't be Pente" - Part III
- "Why I can't be Pente" - Part II
- Ethiopian Census Made Public, Christians are Major...
- EOC, Coptic Orthodox Church of Alexandria expresse...
- "Why I can't be Pente" - Part I
- ሰማኸኝ: Listening as a Favor
-
▼
December
(35)

Must Read Documents
"1/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት/ የመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ጽ/ቤት አስተዳዳራዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች የዳሰሰ ምልከታ"
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).
አዘጋጅ፡- ልዑልሰገድ ግርማ የጠ/ቤ/ክ/ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ
Click HERE to read.
2/ የቅ/ሲኖዶስ የጥቅምት 2004 ዓ.ም አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች፤ እንዲሁም ተያያዥ ዶኩመንቶች:: Click HERE to read and scroll down to (Page 5-20).

No comments:
Post a Comment