What will tomorrow be…?
Few weeks ago I came to Ethiopia my home city Addis Ababa after two and half years. A lot has changed - hundreds of new beautiful buildings, innovative highway and road designs ,ceiling high living expense and many more but what has surprised me the most is the enormous increase in the number of arab culture dressed muslims. These new comers does not have Ethiopian look rather their eyes has a silent voice that says “we are not you and you are not us” it is as if there is a wall around them. I don’t like what I see because the wall will not last long and when it comes down it is not going to be beautiful. And just a day before I was at Mahidere Sebhat kidest Ledeta LeMariam wedebre Medhanit MedhaneAlem Church for MedhaneAlem neges beale .The church has published a newsletter “Zena Mahedere Sebhat” it has touched different issues but the one that caught my eye was the article about a muslim who entered St Giorgios Church and performed Islamic religious inside the church .Here is the detail
ምንጭ ፡ ዜና ማኅደረ ስብሐት ጥቅምት 27/2001
መስከረም 30 ቀን 2001 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ሲሆን መሐል አራዳ በሚገኘው በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በአንድ ሙስሊም ግለሰብ አማካኝነት ሕገወጥ ተግባር መፈፀሙ ተገለጸ፡፡ጥቅምት 15 ቀን 2001 ዓ.ም እትም ስምዐ ጸድቅ ጋዜጣ ሁኔታውን አስመልክቶ እንደዘገበው በዕለቱ ሁልጊዜም እንደሚደረገው ጠዋት ሃይማኖታዊ ተግባር ተከናውኖ ኪዳን ከተደረሰ በኋላ ምእመናን ወደየቤታቸው ሊሄዱ ሲዘጋጁ ባሉበት ሰዓት ከቤተ መቅደስ አቅራቢያ ያልተለመደ አስደንጋጭ ድምፅ ይሰማል ፡፡ ከነጫማው ወደ ቤተ ክርስቲያን የገባ አንድ ግለሰብ ወለል ላይ ነጠላ አንጥፎ የሙስሊም የእምነት ሥርዓት በሚመስል መልኩ እየሰገደ ‹‹ አላህ ዋክበር፣ሥዕል ይውረድ፣ መስጊድ ይሠራ አላህ ዋክበር›› እያለ ያጮኻል፡፡ ባልተለመደው ክስተት የተደናገጡት ምዕመናን ዝም አላሉም፡፡ግለሰቡን ይዘው የጥበቃ ሠራተኞች ከቤተ መቅደስ እንዲወጣ ያደርጋሉ፡፡በግለሰቡ ድርጊት የተቆጡት ምዕመናን ፖሊስና ጋዜጠኛ ሳይመጣ አይወጣም በማለታቸው ፖሊስ መጥቶ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለው ጋዜጣው ያትታል፡፡ግለሰቡ በግቢው ውስጥ ተይዞ ባለበት ሰዓት እንኳ ጥርሱን እየፋቀና ምራቁን እየተፋ ‹‹አላህ ዋክበር›› እያለ ይጮህ እንደነበር በዕለቱ ከቦታው የተገኙ ምዕመናን መናገራቸውን ጋዜጣው ያትታል፡፡ድርጊቱ ክርስቲያኑን ያሳዘነና ያስቆጣ ድርጊት በመሆኑም ፓሊስ ሁኔታውን አጣርቶ እንደሚያሳውቅና ለፍርድ እንደሚያቀርበው የብዙ ምዕመናን ዕኑዕ እምነት እንደሆነ አክሎ ገልጧል፡፡
ጉዳዪ ከሕግና ሥርዓት አኳያ ሲታይም ግለሰቡ ቤተ ክርስቲያን መግባቱ ሳይሆን ባልተለመደ መልኩ መስገዱና ምእመናንን በጩኸት ማወኩ ወንጀል መሆኑን ቡዙዎች የሚስማሙበት ነጥብ እንደሆነ ተዘግቧል፡፡እንደጋዜጣው ዘገባከሆነ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፓሊስ ጽ/ቤት የወንጀል ምርመራ ክፍል ዋና ሳጂን ካሱ ጠዋፊ ስለ ጉዳዪ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ኒር ሐሰን ከማል የተባለ ግለሰብ በእለቱ ጠዋት ሁለት ሰዓት ላይ በቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቶ እየሰገደ ‹‹አላህ ዋክበር፣ቤተክርስቲያን ይፍረስ፣መስጊድ ይሠራ ›› እያለ የምእመናንን ጸሎት ሰላም ሲያውክ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ጠቅሰው ጉዳዩ ጥብቅ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን አስረድተዋል ብሏል፡፡
ተከሳሹ በእምነት ክህደት ቃሉከጉመር መምጣቱን እና ይህንን ድርጊት የፈጸመውም ከአላህ ተልኮ መሆኑን እንደተናገረ ዋናው ሳጂን መግለጻቸውን ጋዜጣው አትቷል፡፡ በተፈጸመው ድርጊትም ምእመናን ማዘናቸውንና የቤተክርስቲያኒቱ የበላይ ኃላፊዎችም ሆኑ መንግሥት ለወደፊቱ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይከሰቱ በጉዳዩ ዙሪያ ትኩረት ሰጥተው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡
November 7, 2008
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2008
(151)
-
▼
November
(10)
- Two Interesting Websites
- Indian Leader Raises Doubt on Mumbai Terror Motive...
- Pope Shenuda III Orders No Prayer in Disputed Chur...
- መንግሥት በዝግ ሒሣብ ያስቀመጠው ገንዘብ በአንዲት ግለሰብ ስም ወጣ
- Fanatic Somali Islamists Rising from the Dead?
- Abyssinian Baptist Church Celebrates Ties to Ethio...
- The World Papers about Obama Victory, in Pictures
- ሕገወጥ ተግባር የፈጸመው ሙስሊም በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ
- Ethiopia warns of possible terrorist attack, A ter...
- With President-Elect Obama, Africa Enters The Whit...
-
▼
November
(10)
3 comments:
what???
hhhh you guys must be mentaly ill as he is. have you ever concider his mind statues ? what about if he is mentaly ill just like the commentater in this web page? what about other reasons that he is in trouble with ? come on be rational...you hate mongers is it your religion teachs you to lie and fabricate "weshet" "telacha" unfortunately you are an ethiopian like any other ethiopian like the normal one
dear Anonymous, denial cannot be a solution. we never hate any one and remeber that it is our fathers, Orthdox christians, who were able to preserve muslims in the 7th century when they were to perish. That even our father did because they follow the words of the Lord,"Love your enemies" we all do the same, but to those who try to step on the iron nails, to them will be penishment from the Lord him self.
Post a Comment