April 14, 2008

Pope Shenouda in Ethiopia፡ News & Features

1. ፓትርያርክ ቅዱስ ሺኖዳ ሳልሳዊ ግብጽና ኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ያላቸው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
2. የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የእንኳን ደህና መጡ ንግግር
3.የፖፕ ሺኖዳ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት
1 comment:

Anonymous said...

አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።
ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና።
የማቴዎስ ወንጌል 6:7-8
yamare lebes melebes meche kresetena honena....

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)