. ዋልድባ፣ ዝቋላ፣ አሰቦትና የረር በዓታ ናቸው
በአሰቦት መንደድ የጀመረው እሳት ከቤተ ክርስቲያኑ በ500 ሜትር ርቀት ላይ እንደሚገኝ ማኅበረ ቅዱሳን ጋዜጠኞችን ምስክር ያደረገ አጭር ዘገባ ዛሬ ለንባብ በቅቷል፡፡ ትናንት ጉዳዩ በጻፍንበት ወቅት እሳቱን መከላከሉ እንዳልተጀመረ መግለጻችን ይታወሳል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ አንዳንድ የደጀ ሰላም ምንጮች እየነገሩን እንዳሉት ታዋቂው የዋልድባ ገዳም ላይም እሳት መነሣቱ ታውቋል፡፡
ነገር ግን በእርግጠኝነት መቼ፣ በምን ምክንያት የሚለውን ገና አላጣራንም፡፡ እንዳጣራን ነገሩን በዝርዝር እናቀርባለን፡፡
የዚህ ተመሳሳይ የቃጠሎ ሁኔታ ነገሩን አዲስ አድርጎታል፡፡ ሆን ተብሎ የሚደረግ ነገር ነው ወይስ በአጋጣሚ የሆነ የሚለው እረፍት የሚነሳ ነው፡፡ ገዳሞቻችን በተለያዩ ጊዜያት ጥቃት እንደሚደርስባቸውና በተለይም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን በሚጠሉ ሰዎች ዘንድ ገዳማት ጥሩ አመለካከት እንደሌላቸው እናውቃለን፡፡
March 27, 2008
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Blog Archive
-
▼
2008
(151)
-
▼
March
(19)
- Monastery Fire Contained, Thank God
- የአሰቦት እሳት አደገኛ ሆኗል፣ Asebot Monastery Forest in Fir...
- አራት ጥንታውያን ገዳማት በእሳት አደጋ ሥር ወድቀዋል
- ሰበር ዜና፡ የአሰቦት ገዳም ደን እየተቃጠለ ነው Monastery Forest Bu...
- በዝቋላ ገዳም ዙሪያ የደን ቃጠሎ ደረሰ
- Pope baptizes famous Muslim convert
- Catholic Archbishop Found Dead in Iraq
- Saudis Wahhabists' Multi-Million Dollar PR Agenda ...
- Ethiopia: Church Exhibition More Than Successfull ...
- MUSLIMS KILL PROTESTANT WORSHIPER IN CHURCH ATTACK...
- “መጪው ዘመን እንዳይቀድመን እንነሣ”
- Abune Petros
- Historical Churches Renovated
- The Mystery Of the term (in Islam) "Pbuh" Unveiled...
- ‹‹ዕቀብ ሕዝባ ወሠራዊታ ለሀገሪትን ኢትዮጵያ››
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን የረጅም ታሪክ ጉዞ የሚያንፀባርቅ...
- A Prayer of Glory to Christ
- Battle of Adwa:St. George Day Victory
- የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ውዝግብ ቀጥሏል
-
▼
March
(19)
No comments:
Post a Comment