January 23, 2008

መብቶች እኩል ይከበሩ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋዶ ቤተ ክርስቲያን የዘመን አቆጣጠር መሠረት የሆነውን የቤዛ ኩሉ ዓለም፣ የዓለም ሁሉ ቤዛ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዓል ዋዜማ ከጥንት ጀምሮ ቦታዋ በሆነው በመስቀል አደባባይ ለማክበር ስትዘጋጅ መታገዷ/ መከልከሏ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ምእመናንን ልብ ሰብሯል፣ አሳዝኗል፣ አንገት አስደፍቷል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡
Post a Comment

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)