November 27, 2006

በእስልምና ስም በሚንቀሳቀሱ አክራሪ ኃይሎች ተገደው እንዲሰልሙ የተደረጉ ክርስቲያኖች ወደ ሃይማኖታቸው መመለስ እንደሚፈልጉ ገለጹ

በኢሉ አባ ቦራ እና በጅማ አኅጉረ ስብከቶች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በአክራሪ የእስልምና አራማጅ ቡድኖች ተገደው እንዲሰልሙ የተደረጉ ክርስቲያኖች ወደ ሃይማኖታቸው መመለስ እንደሚፈልጉ እየገለጹ መሆኑን ‹‹ በጅማና ኢሉባቦር ክርስቲያኖች እየተሰየፉና እየተሰደዱ ነው›› በሚል ርዕስ ስለጭፍጨፋው ብቸኛውን ዝርዝር መረጃ ያቀረበው ድረ ገጽ ዘግቧል፡፡ ዝርዝሩን እነሆ፡፡ መልካም ንባብ፡፡
ቸር ወሬ ያሰማን፡፡ አሜን፡፡

No comments:

Blog Archive

የአቡነ ጳውሎስ "ሐውልተ ስምዕ"

ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን “ባይኖር ኖሮ ነው” የሚል አስተያየት ካለዎትም እናከብራለን።)